@yahyaibnunuhe: ለመጽሐፉ በማስረጃ የተደገፈ ምላሽ መስጠት ስንጀምር፣ አንባቢ በትክክልም እውነቱን ያውቃል እንጅ በግለሰቡ ላይ እንዲህ ያለ የከፋ የስነ-ልቦና ውጥረት እና የመንፈስ ጭንቀት ይፈጥራል ብለን ፈጽሞ አልገመትንም ነበር። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በሠራናቸው የምላሽ ሥራዎችና ማጋለጦች ሳቢያ፣ ሰውዬው ፍጹም ጤነኛ ሰው ከሚያሳያቸው የተረጋጋ ባሕሪ ውጪ በጉልህ የሚታዩ የሰውነት እንቅስቃሴዎችን Body Language እና መረበሾችን ማሳየት ጀምሯል። በቻለው ልክ ለኛ ምላሽ ለመስጠት ሲሞክር ውስጣዊ ውጥረቱንና ሽንፈቱን ለመሸፈን በግድ የሚስቃቸው አላግባብ የተከሰቱ የጭንቀት ሳቆች ብዙ ይናገራሉ። አንዳንድ ምላሾችን አእምሮው መሸከም አቅቶት የሚያሳያቸው ያልተለመዱ የሰውነት መንቀጥቀጦችም ግራ ያጋባሉ። አንድ ወንድሜ ቪዲዮውን ተመልክቶ ከላከልኝ በኃላ ግን ለእናንተ ማጋራት ተገቢ ሁኖ ስላገኘሁት እዚህ አምጥቸዋለሁ። አንድ ሰው በራሱ ፈቃድ ለጻፈው መጽሐፍ በተሰጠው ምላሽ ብቻ በዚህ ደረጃ ከተረበሸ፣ በተቃራኒው በእሱ እምነት ላይ ለሚነሱት ጥልቅ ጥያቄዎችና እውነታዎች መልስ ስጥ ቢባል ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ከባድ አይደለም። ለማንኛውም በርታ በል በሉት፣ እኛን ነጋ ጠባ ደም ስሩ እስኪገታተር ላይቭ ላይ መስደብ ጊዜያዊ ጭንቀቱን ሊቀንስ ይችላል እንጅ የውስጥ መረበሹን አይሸፍንለትም! እውነታውን ማመዛዘንና ማወቅ የሚፈልጉ በርካታ ጨዋ ክርስቲያን ወገኖቻችንም በዚህ መልኩ በሚደረግ ልፋት የኛን ምላሽ ከማንበብ መከልከል አይቻልም። @Abu Yusra @ሐዋርያዊት መሠረት 👸 @Sαlαɦ 𝓩αiη⁷✪ @Èɱɾαɳ ⛉ @Ibrahim Apologetics @Muaz Nezif @Abdulkerim🌐Face the truth🌐 @Eliyah @Triple A Apologist

የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 18:17:27 GMT
3889
925
99
736

Music

Download

Comments

salahzaint18
Sαlαɦ 𝓩αiη⁷✪ :
ወላሂ ትችላላችሁ አቦ😎👏👏
2026-11-05 18:52:29
88
meseret654321
ሐዋርያዊት መሠረት 👸 :
እንደውም እራስ ወዳድ ነው😁 እራሱን ማጥፋት ነበረበት‼️
2026-11-05 19:43:30
21
hira38291
♡امُ عِمْرَانْ♡ :
[Tears of joy]
2026-11-05 22:42:39
0
fayselapologetics.studen
𝐅𝐚𝐲𝐬𝐞𝐥 ✦ فـــيـــصـــل :
Smiling Depression ይህ ሳቅ ጊዜያዊ መሸፈኛ ቢሆንም ከውስጥ ያለውን እውነተኛ ስሜት ስለማይፈታው አብዛኛውን ጊዜ የሰውን ስነልቦናዊ ጫና የበለጠ እንዲጨምር ያደርጋል
2026-11-05 18:37:49
21
mohammedhijab10
ሙሀመድ ሂጃብ :
እኔም በጣም ያስተዋልኩት ነገር ነበር ኡስታዝ እንኳንም ፓሰትከዉ
2026-11-05 18:40:11
18
umyusriii
🔥ኡኽቲ ፊላህ🌏📷 :
😂😂😂😂😂😂😂አይናችን እያየ አጨለላቹት ኡስታዞቼ እረ ራሩላቸው😁😁😁
2026-11-05 20:38:03
5
hubii7908
♡⃝𝕽𝖆𝖍𝖒𝖆 🍒 :
ወይኔ ሰዉየዉ ገና ይጨልላል እያልኩ ጨልሏል😳 ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዞች🥰
2026-11-05 19:37:40
2
nuaym01
Nuaym :
የሰሞኑ አጀንዳ እንዳይሆን 😂😂😂
2026-11-05 18:25:20
2
rufeyda2357
Ꮢʊƒεყԃค🥀🦋 :
layelati malti new😭
2026-11-05 19:08:15
0
aisha.muhidin1
MAYA مايا 🤍 :
Yazulen sayamelt wada Amanuel enusedew 🥺😁😁
2026-11-05 18:56:30
1
usmanjemal
usman Jemal 🫧 :
eyetah teru nw
2026-11-05 18:28:38
2
semuti98s
semuti🦋🌸🍫 :
mn eyehonenew🙄
2026-11-05 18:53:21
1
muye822
🍇🕌🕌muhajirin :
c
2026-11-05 19:21:20
2
semira7913
Semira :
ኢንሻ አላህ ያረብ
2026-11-05 22:54:18
0
face.the.truth10
𝙛𝙖𝙘𝙚 𝙩𝙝𝙚 𝙩𝙧𝙪𝙩𝙝 :
2026-11-05 18:36:49
2
hawaryawiwabunuh2
ሐዋርያዊው አቡ ኑሕ(ተውሒድ)ፍሊስጢን¹⁰ 🇵🇸 :
2026-11-05 18:24:50
2
silentreminder147
بنت علي 🧸 :
2026-11-05 18:54:26
1
kun.fa.yakun31
Kun fa yakun :
በቃ ለየለት
2026-11-05 18:51:15
0
z.b.m41
ሰውባን🕋 :
አበደ በቃ🥺🥺
2026-11-05 21:53:18
0
sume.com0
Sυɱєγα🥷 :
እያየነዉ ጨለለ🥺
2026-11-05 21:20:29
0
rahmet.mohammed38
رحمة💜🕊 :
ለየለት😁
2026-11-05 22:57:35
0
zeyniyaabdulkebir
زينة🌸 :
በቃ ለየለት 😂
2026-11-05 20:28:46
0
fn22674
Fùĺàn̈(^з^)-☆ :
😁
2026-11-05 23:27:01
0
ihsanullah011
AIham duIiIIah☪️ :
2026-11-05 22:28:23
0
neimahussna
Neiam 🧕🍫 :
🤣🤣🤣🤣🤣በቃ ለየለት
2026-11-05 18:53:27
0
To see more videos from user @yahyaibnunuhe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About