@masa.endirs:

ፍቅሩ ያሳምነዉ  ልጂ💪✌️ ይቺላል
ፍቅሩ ያሳምነዉ ልጂ💪✌️ ይቺላል
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 05 November 2026 18:31:54 GMT
38052
1667
343
70

Music

Download

Comments

marim.m240
M.ያቀሥታዋ💞🔐 :
ሀበሻ ብዙ ውለታ ውልህለት አንድ ጥፋት ካገኘብህ ,ብዙውን ይሠርዘዋል ,,ልጁ በገዛ እቃው የፈለገውን ያድርግ
2026-11-06 07:08:52
44
accidental.videos1
ቅ♡ም♡ጥ♡ል💫💫 :
ምንምቢባልአልጠላዉም🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 11:39:34
11
user265553456114
ሥላሴ ተመስገን🙏🌺 :
ማርያምን ወንድማችንን እንወደዋለን የኛ ጀግና ከሰው ስህተት አይጠፋም ሰው ፍፁም አይደለም ማነው ንፁህ በሱ የሚፈርድ የሁላችንም ሀጢያት ጣራ ይነካል ተከምሯል ግን እግዚአብሄር ሸፍኖልን ነው ሰው ግን ራሱን ሳያይ በሰው ይፈርዳል አይዞህ ወንድማችን ሁሉም የሚሰራውን ነው የሰራከው ባተ አልተጀመረም
2026-11-06 03:43:22
11
fula.felagu
Fula Felagu :
ሴጀመረ የሠዉልጀ ሆኑ አይሳሳት የለም ወድምየ አይዞህ
2026-11-08 11:38:52
0
user6377751233821
የሽዋው መብረቅ :
ያሲኖ ከዛሬ ፍቅራችሁ ላይ ቀንሱና ለነገ ስተቴ አኑሩልኝ ያለዉ ለዚህ ቀን ነው
2026-11-08 06:58:14
1
aliko424
Áłïķø 🇸🇦🇸🇦🦅 :
ፍቅሩ ሁሌም ጀግና ነው💪💪💪 ሁሉም ተደብቆ የሚሰራውን ነው ያደረገው
2026-11-08 05:39:16
0
kasawen.lema
kasu :
የሂወት ዉጣ ዉረድ እኮ በጣም ከባድ ነዉ
2026-11-08 08:23:30
0
user5804044224146
ሁንያለዉ $ ይህናል🎩👑 :
ታዊቸዉ🥰🥰🥰ወደፊት
2026-11-06 02:21:40
4
f582061
F🔥ነኝ🔥 የማዳም ሪሞርት🤣💔 🥹 :
ተወት በቃ ስው በግዛ ስውነቱ እደፍለግ መሆን ይችላል ❤️
2026-11-06 23:30:21
0
userveprubudri
⚡️ገመር💫 :
ምንአጥፍቶነው?
2026-11-06 21:19:13
0
alam7580
Alam :
it,s normal dont worey my bro
2026-11-06 14:15:53
0
mekedes.tadese34
ቅመሞች እርስበርስ ፎሎ እንደራረግ🥹 :
እዴት እደሜያሳዝነኝ😥😥
2026-11-06 14:29:33
0
masidires
ትንሿ የናቷ ቀበጥ ያባቷ ሽጉጥ :
የምር የኛ ሰው እኮ ለዴመቀው ነው የሚያጨበጭብ ከጎኑ ሁኑ የምር 😭
2026-11-06 12:35:08
4
.tome19
ሙሉየ(tome famle) :
😢😢😢😢😢እኞሰወች ውለታ ቤስ ነን ሰው እዴት ይህ መገድ አልተመቸኝም መገዴን ቀይሬ መራመድ እፈልጋለሁ ያለን ሰው አተድም በዜህ ህድ አይባልምእኩ😢😢😢😢
2026-11-06 05:19:23
4
soso152754
ሰአዳ ወሎየዋ ያውም የወረኢሉ :
ሠውኮ አንዲህ ነው🥺🥺🥺
2026-11-06 12:06:39
3
user3336810370888
ዜዴ የገብረኤል ልጅ :
በጣም ያሳዝናል በስአቱ በዙ ለፍቶ ነበረ በቀው እደወድሞቺችን ታልሞተ ብለው ነው ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው🥺🥺🥺
2026-11-06 11:37:05
4
8282ae
ሀያት ወሎየዋ🌾🕊🦅 :
2026-11-06 10:03:13
0
8282ae
ሀያት ወሎየዋ🌾🕊🦅 :
2026-11-06 10:02:50
0
user9338522573543
ዚነት መሀመድ :
ሀገሩን ለግብፅእና ለኤርትራ አልሸጠብለውነውእኮ ሀገሩንየሚወድ እሱንአይጠላውም
2026-11-06 17:07:14
0
zuzu86323
ሳቂልኝ ልደሳ እማ💕 :
በጣም ወላሂ አቤት የኛ ህዝብ እኮ አገትን የሰራው አዙሮ ለማያ ነበር😭
2026-11-06 10:15:10
2
s5768285
ልጅ $ Susu .የአባቷ ♨️💯 :
ፈጣሪ ይቅርበለኝ ሥቄለሁ
2026-11-06 15:01:00
0
selinsaleh887
Y የናቴ💚💛❤️ :
ስም ሲወጣ እጸየ ነው እኔ አሳዝከኝ ማርያምን አይ አበሻ😰😰😰😰
2026-11-06 22:07:50
1
tigistiicaniyee
ሽዋጠቅላይግዛትአማራፋኖብቻ✌🇨🇬🍫❤❤ :
😂😂🥰🥰
2026-11-06 07:15:23
1
selamyeborenawa23
ዜድ የቦረናዋ :
የሱ ሲሆን ተጋነነ ወላሂ አሳዘነኝ
2026-11-06 05:19:44
0
user2101061124566
➽🎧💝Bint ☪️ baba🥰🎧 :
አንበሳ ሲታመም የዝንብ መጫወቻ ይሆና የምባ ለዉ ስህተት የለዉም ግዜ ይጥላል ያነሳል ደግሞ አንድ ቀን ግዜ ከፍ ያረገዋል እሱንም ከምር ሲያሳዝን🥺🥺😥😥😥😥
2026-11-06 18:37:44
1
To see more videos from user @masa.endirs, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About