Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@travelwithbre_: ቆሃይቶ || ኤርትራ🇪🇷|| Eritrea Final Part #birhanufoodandtravel #eritrea #ethiopiantraveler #asmara #keren
Birhanu | Food & Travel
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 19:02:28 GMT
188395
27220
443
2289
Music
Download
No Watermark .mp4 (
18.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
21.5MB
)
Watermark .mp4 (
18.12MB
)
Music .mp3
Comments
የውሸት ህይወት(False Life) :
የኢትዮጵያ ነገስታቶችኮ ትልቅ ሀገር ነው ያሳጡን😭
2026-11-05 21:11:39
300
🅳🅰🆈🅸🆁🅰🅽 :
እዝህ ሀገር መኖር ለምንድነው ግን የምመኘው ከአለም ሀገር ሁሉ እች ሀገር በልቤ ቀርታለች
2026-11-06 07:16:11
11
ኢክራም♾ :
🙂አንተ ግን የት ሁነህ ነው የምትለቀው!?እዚያ ኢንተርኔት የለም ስላሉን ነው!
2026-11-05 19:08:45
101
N :
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁሌ ኤርትራ ሳይ ቅጥል ምለው አይ መለስ እችን ወርቅ የመሰለች ሀገር አሳልፎ ሰጠ😢😢😭😭
2026-11-06 12:08:50
32
mameali194141 :
የነፃነት ትርጉሙ ምንድን ነው የመገንጠል ጥቅሙ
2026-11-05 20:01:27
30
Tedy Assefa456 :
ድንቅ በርታ በዩቲዩብ ?
2026-11-06 05:11:36
49
Capital m :
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ህዝብና ኤርትራን አንድ አድርጎ ''ደቀመሃርን ባያት ምኞቴ ነዉ''
2026-11-06 12:02:08
20
Goal Beat :
አቀራረብሽ ይለያል
2026-11-06 03:11:55
128
makismilianos :
ሁለት መቶ ሸህ አመት በፊት 🤣
2026-11-05 20:18:59
17
Bez-Talk :
I’m genuinely inspired by you. Keep going! The way you narrate gives life to every story and makes us feel it deeply.
2026-11-05 19:18:54
37
John Alem 🌍🌍🌍 :
ቆሓይቶ ነው ብሮ
2026-11-05 19:28:16
33
FLEX☦️☦️☦️ :
200,000 is crazy
2026-11-06 04:03:46
6
i am form ጅቡቲ❤ :
እንጀራ ሽሮ በርበሬ ምናምን ግን አለ?
2026-11-07 01:21:36
0
Firew :
ምን አይነት ድንቅ አቀራረብ ነው 🥰🙏🙏🙏
2026-11-06 03:57:33
12
chuchakacha :
በርታ በአንተ እኔ ደሰ አለኝ ሰላም ለኢትዮዺያ ሰላም ለኤርትራ
2026-11-05 21:11:09
11
አል NASER (ቼልሲ) :
በርታ ወንድሜ ደስስስስ የሚል መሣጭ ትረካ የኋልዮሽ ጉዞ በምናብ 2000 አመት ወደኋላ አስጓዝከኝ
2026-11-05 21:19:32
5
user4854415851999 :
200000 amet or 2000 amet ?
2026-11-05 19:18:45
5
hani la :
Senafe asayen
2026-11-05 19:37:09
5
ናትና ይሃይሽ :
እንባ ሴራ ተራራ ላይ ወጣና ወደ አዲ ቀይ ሰትመለከት የሚያምር ገፅታ አለው ደመናው ከእግርህ በታች ወርዶተራራወችን ይሸፍናል ወደላይ ሰትመለከት ጥርት ያለ ሰማይ በህይወቴ የማልረሳው ቦታ
2026-11-06 02:01:51
7
wub@signL :
በጣም ምርጥ ትረካ ነው! በርታ አባቴ አስመራ በስራ ምክንያት እዛ እንደነበር ነግሮኛል፣ ኦሮማይ አስመራን ምጽዋን ገነት አድርጎ እን ፊያሜታን እና የአስመራን ፍቅር ከልባችን በደማቁ አስነብቦናል። አንተ ደግሞ ደስ በሚል መልኩ እዛ ያሉ በስጋ ሳይሆን በመንፈስ ሁሌም አብረን መኖር የምንመኛቸውን ቤተሰቦቻችንን ሀገርና ባህል፣ ህዝብና ናፍቆት ተረክልን። እናመሰግንሀለን። ኤሪትራ፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ!
2026-11-08 21:15:54
2
Temesgen Tesfaye :
ኤርትራ ግን ለኑሮ ምቹ ሀገር ነት?
2026-11-06 23:25:31
3
movie house :
ለምንድን ነው እባ እየተናነቀኝ ማየው🤔🤔
2026-11-06 08:22:39
0
ፀሀይ ☀️ :
ለየት ያሉትን ቦታዎች እንድሁ አስጎብኘን ደስ ይላል
2026-11-09 12:13:25
1
Natnael Sihine :
ኤርትራን የማይበት ቀን ይናፍቀኛል
2026-11-10 19:00:46
1
💥📿 :
ምን ዋጋ አለዉ ያለዉ ሳይዋደድ ለሞተዉ መናደድ ...🥺🥺🥺🥺
2026-11-09 19:21:43
1
To see more videos from user @travelwithbre_, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#뉴스 #오늘의뉴스 #fyp #추천 #쇼츠
#뉴스 #오늘의뉴스 #fyp #추천 #쇼츠
#뉴스 #오늘의뉴스 #fyp #추천 #쇼츠
Hạnh phúc đơn giản là đây #chavacongai #xh
#اللهم في يوم الجمعة #دعاء_يريح_القلوب_ويطمئن_النفوس🤲 #اللهم_صل_وسلم_على_نبينا_محمد♥️ #اللهم_امين_يارب_العالمين🤲❤
#iran🇮🇷 #music #tiktok #foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy