@zola16782: ሰላም ሰላም ሰላም ውድ የተከበሩ ክቡር የዘመናችን ምርጡ ፕሮዲዩሰር እና መልካም ለመልካሞች የበጎ አድራጎት ድርጅት ባለቤት እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሰላሞት ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ ላጣ የሰጠ ሰው እና ለተራበ ያበላ ሰው ለእግዚአብሔር እንዳበደረ ነው የሚቆጠረው የሚለውን አባባል እና መልካም ስራ ለራስ ነው የሚለውን የእርሶን አባባል ፈጣሪ አምላክ ዛሬ ለእርሶ እያደረገ ባለው ድንቅ ስራ ተምሬበታለው ። ውድ ወንድሜ አቶ አበራ ዋሲሁን እና ባለቤቱ እንዲሁም ውድ እህታችን ይርጋለም በአጠቃላይ የንጉሱ ፊልም ፕሮዳክሽን ቤተሰቦች በሀገረ አሜሪካ ለእርሶ ያደረጉት አቀባበል እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ለሌላውም አስተማሪ በመሆኑ እጅግ በጣም ኮርቼባቸዋለው !!!!! አሁንም ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ስል ከተቀመጥኩበት በመነሳት ከወገቤ ጎንበስ በማለት ነው!!!!!

zola
zola
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 November 2026 21:14:13 GMT
155
11
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @zola16782, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About