@vuonhoahuongduongg: CÁCH ƯƠM HẠT HƯỚNG CÁCH ƯƠM HẠT HƯỚNG DƯƠNG NẢY MẦM 100% Ươm hạt sai kỹ thuật là nguyên nhân hàng đầu khiến hạt giống bị thối mốc dưới đất, mầm lên yếu hoặc không nảy mầm được! Áp dụng ngay quy trình ngâm ủ chuẩn kỹ thuật dưới đây: 💧 Ngâm hạt giống: Ngâm hạt hướng dương vào nước ấm (tỷ lệ 2 sôi 3 lạnh) liên tục trong vòng 8 tiếng để kích thích vỏ hạt mềm ra. 💧 Ủ ẩm hạt: Vớt hạt ra, rải đều vào khăn ẩm ướt rồi gấp lại ủ trong 1 đêm cho đến khi đầu hạt bắt đầu nứt nanh. 🌱 Gieo hạt chuẩn vị trí: Gieo hạt sâu 2 centimet xuống bề mặt giá thể đất tơi xốp, trộn sẵn phân hữu cơ và trấu hun thoát nước tốt. 💦 Phun sương giữ ẩm: Dùng bình phun sương xịt ẩm mặt đất nhẹ nhàng 2 lần mỗi ngày (sáng - chiều), sau 3 ngày mầm xanh nhú khỏe đồng loạt. Hãy lưu video và theo dõi kênh để cập nhập thêm nhiều kiến thức chăm hoa chơi tết nha! #hoahuongduong #uomhat #hoatetDƯƠNG NẢY MẦM 100%

VƯỜN HOA HƯỚNG DƯƠNG
VƯỜN HOA HƯỚNG DƯƠNG
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 05 November 2026 22:42:36 GMT
121
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @vuonhoahuongduongg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በአውራጃ ዘመን ለተወለዳችሁና ለኖራችሁ ወዳጆቻችን!  ----- ይህንን ካርታ ተመልከቱት። የተወለዳችሁበትንና የኖራችሁበትን አውራጃ ጥርት አድርጎ ያሳያል።  ---- ይህ የአውራጃዎች አወቃቀር በስራ ላይ የነበረው እስከ 1981 አጋማሽ ድረስ ነው። በዚህ አወቃቀር መሠረት ኢትዮጵያ አስራ አራት ክፍለ ሀገሮች እና 90 አውራጃዎች ነበሯት። ብዙ አውራጃዎች የነበራቸው አምስት ክፍለ ሀገሮች የሚከተሉት ናቸው።  1. ሀረርጌ- 12 አውራጃዎች 2. ሸዋ- 12 አውራጃዎች (ተጉለት፣ ቡልጋ፣ ይፋት፣ መንዝ፣ ስላሌ፣ ጅባትና ሜጫ፣ ቶራ፣ አንኮበር፣ የርባን፣ ጉራጌ (አንዳንድ ክፍሎች)፣የካ፣ፍቼ) 3. ወሎ- 12 አውራጃዎች 4. ኤርትራ- 9 አውራጃዎች 5. ትግራይ- 8 አውራጃዎች 6. ጎጃም - 7 አውራጃዎች (ቆላ ደጋ ዳሞት፣ ባህር ዳር፣ መተከል፣ አገውምድር፣ ማቻከል፣ ሁለት እጁ እነሴ እና ብቸና) 7. ጎንደር - 7 አውራጃዎች - ወገራ አውራጃ (ዋና ከተማው ዳባት የነበረውና ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ሰቲት ሁመራን የሚያካትት) - ሰሜን አውራጃ (ዋና ከተማው ደባርቅ የነበረውና ጠለምት፣ ማይጠምሪ፣ አድርቃይን የሚያካትት) - ደብረታቦር አውራጃ - ሊቦ አውራጃ (ዋና ከተማው አዲስ ዘመን) - ጋይንት አውራጃ - ጎንደር ዙሪያ አውራጃ - ጭልጋ አውራጃ  8. ባሌ - 5 አውራጃዎች 9. ሲዳሞ - 6 አውራጃዎች 10. አሩሲ - 3 አውራጃዎች 11. ከፋ - 6 አውራጃዎች 12. ኢሊባቡር  - 4 አውራጃዎች 13. ጋሞጎፋ - 4 አውራጃዎች 14. ወለጋ - 6 አውራጃዎች እያንዳንዱ አውራጃ በስሩ ቢያንስ ሶስት ወረዳዎች ነበሩት።  ----- የኢህዲሪ መንግሥት (ደርግ) በ1981 ይህንን  አወቃቀር ቀይሮታል። ከዚያ በኋላ እስከ 1983 ድረስ ሀገሪቷ በአምስት ራስ ገዞች እና በሃያ አምስት አስተዳዳር አካባቢዎች ተከፋፍላ ትተዳደር ነበር። ደርግ ወረዳን አጥፍቶ አውራጃን ዝቅተኛው የአስተዳደር ክፍል አድርጎታል። በዚህም የተነሳ የአውራጃዎች ቁጥር ድሮ ከነበረው በብዙ እጥፍ ጨምሯል (አዲስ አበባ ከተማ ብቻ አስራ ስምንት አውራጃዎች ነበሯት)።  ------ Source of the Map:
በአውራጃ ዘመን ለተወለዳችሁና ለኖራችሁ ወዳጆቻችን! ----- ይህንን ካርታ ተመልከቱት። የተወለዳችሁበትንና የኖራችሁበትን አውራጃ ጥርት አድርጎ ያሳያል። ---- ይህ የአውራጃዎች አወቃቀር በስራ ላይ የነበረው እስከ 1981 አጋማሽ ድረስ ነው። በዚህ አወቃቀር መሠረት ኢትዮጵያ አስራ አራት ክፍለ ሀገሮች እና 90 አውራጃዎች ነበሯት። ብዙ አውራጃዎች የነበራቸው አምስት ክፍለ ሀገሮች የሚከተሉት ናቸው። 1. ሀረርጌ- 12 አውራጃዎች 2. ሸዋ- 12 አውራጃዎች (ተጉለት፣ ቡልጋ፣ ይፋት፣ መንዝ፣ ስላሌ፣ ጅባትና ሜጫ፣ ቶራ፣ አንኮበር፣ የርባን፣ ጉራጌ (አንዳንድ ክፍሎች)፣የካ፣ፍቼ) 3. ወሎ- 12 አውራጃዎች 4. ኤርትራ- 9 አውራጃዎች 5. ትግራይ- 8 አውራጃዎች 6. ጎጃም - 7 አውራጃዎች (ቆላ ደጋ ዳሞት፣ ባህር ዳር፣ መተከል፣ አገውምድር፣ ማቻከል፣ ሁለት እጁ እነሴ እና ብቸና) 7. ጎንደር - 7 አውራጃዎች - ወገራ አውራጃ (ዋና ከተማው ዳባት የነበረውና ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ሰቲት ሁመራን የሚያካትት) - ሰሜን አውራጃ (ዋና ከተማው ደባርቅ የነበረውና ጠለምት፣ ማይጠምሪ፣ አድርቃይን የሚያካትት) - ደብረታቦር አውራጃ - ሊቦ አውራጃ (ዋና ከተማው አዲስ ዘመን) - ጋይንት አውራጃ - ጎንደር ዙሪያ አውራጃ - ጭልጋ አውራጃ  8. ባሌ - 5 አውራጃዎች 9. ሲዳሞ - 6 አውራጃዎች 10. አሩሲ - 3 አውራጃዎች 11. ከፋ - 6 አውራጃዎች 12. ኢሊባቡር - 4 አውራጃዎች 13. ጋሞጎፋ - 4 አውራጃዎች 14. ወለጋ - 6 አውራጃዎች እያንዳንዱ አውራጃ በስሩ ቢያንስ ሶስት ወረዳዎች ነበሩት። ----- የኢህዲሪ መንግሥት (ደርግ) በ1981 ይህንን አወቃቀር ቀይሮታል። ከዚያ በኋላ እስከ 1983 ድረስ ሀገሪቷ በአምስት ራስ ገዞች እና በሃያ አምስት አስተዳዳር አካባቢዎች ተከፋፍላ ትተዳደር ነበር። ደርግ ወረዳን አጥፍቶ አውራጃን ዝቅተኛው የአስተዳደር ክፍል አድርጎታል። በዚህም የተነሳ የአውራጃዎች ቁጥር ድሮ ከነበረው በብዙ እጥፍ ጨምሯል (አዲስ አበባ ከተማ ብቻ አስራ ስምንት አውራጃዎች ነበሯት)። ------ Source of the Map: "Atlas for Secondary Schools of Ethiopia"

About