Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@rosejimama: #me always and my #kitcen moments
ローズオシャン🇵🇭🇯🇵
Open In TikTok:
Region: JP
Friday 06 November 2026 00:13:02 GMT
172
2
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.97MB
)
Watermark .mp4 (
1.97MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @rosejimama, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
❤️🩹😌#CleanLook #BerwibawaDuluBadDayKemudian #OutfitTegas #foryou #foryoupage
إنا لله وإنا إليه راجعون د سعیدالله په مړینه ډېر خواشینی شوم الله دې وبخښي جنت الفردوس دې نصیب کړي او کورنۍ ته دې صبر جمیل ورکړي امین🥀💔⚰️😔
নিজেকে ভুলের মতো যত্ন করো 🌷🤭🤭🤭🤗🤗🤗🤗🤗
‹‹ሚጣቅ አማኑኤል›› ጥቅምት 28 ተአምረኛው የደብረ መንክራት ሚጣቅ አማኑኤል ዓመታዊ በዓል ነው። ጥቅምት 28 ቀን የሚታሰበው የቅዱስ አማኑኤል ዓመታዊ በዓል፣ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴንና ሕዝቡን ከአደጋ ያዳነበትን ታላቅ ተአምር ለማስታወስ ነው። በ1827 ዓ.ም. ጥቅምት 27 ቀን፣ ከሱዳን አቅጣጫ የመጣ እጅግ ብዙ የአንበጣ መንጋ መላ አገሪቱን ሸፍኖ የፀሐይን ብርሃን እስከመጋረድ ደረሰ። ንጉሥ ሣህለ ሥላሴም በዚህ ክስተት እጅግ አዝነው ለቅዱስ አማኑኤል ስዕለት አደረጉ። ከዙፋናቸው በመውረድ፣ የንጉሥነት ልብሳቸውን አውልቀው፣ አመድ ነስንሰውና ማቅ ለብሰው መዝሙረ ዳዊትን እየደገሙ በትሕትና ጸለዩ። በዚያው ሌሊት፣ ከጥቅምት 27 ወደ 28 አጥቢያ፣ አገሪቱን ሸፍኖ የነበረው የአንበጣ መንጋ በሌሊት ከመሬት ተነስቶ በንፋስ እየተገፋ ከኢትዮጵያ ወጥቶ ወደ የመን እንደሄደ ይነገራል። ይህም ከተለመደው የአንበጣ እንቅስቃሴ የተለየ ተአምራዊ ክስተት ነበር። አንበጣው ወዴት እንደሄደ ሲጠየቅ ሕዝቡ «መጠቀ ወጣ» ወይም «ከአገራችን ወጣ» በማለቱ፣ አካባቢው «ሚጣቅ» ተብሎ ተሰይሟል። ሌላው ስያሜው የተሰጠበት ምክንያት ደግሞ ቅዱስ አማኑኤል አጋንንትን ከሰው ልጆች መካከል እንደሚነጥቅና በጸበሉ እንደሚያስወግድ አይተው ‹ሚጣቅ አማኑኤል› ሲሉ እንደሰየሙት አባቶች ይናገራሉ፡፡ ይህ ገዳም በብዙ ስውራን አባቶች የተሞላ ቅዱስ ስፍራ ነው። የእነዚህ አባቶች ጸሎትና በረከት ይደርብን! ክብር፣ ኃይልና ምስጋና ለአምላካችን ለቅዱስ አማኑኤል ይሁን! 🙏
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy