@agendasolo: Edisi Piknik Kudus! Kira2 kita harus nyoba apalagi ya?🤔 Seru banget 76 Ultimate Downhill kemarin. Lintasan sepanjang 2.300 meter berstandar UCI C1 di Ternadi Bike Park, Kudus sukses ditaklukkan oleh para downhiller terbaik tanah air. Setelah nonton kita langsung keliling kota Kudus, wisata dan kulineran… nah ini beberapa kuliner yang kami coba. @76rider.id @indonesiandownhill #ExploreKudus #JelajahKudus #76UltimateDownhill #SportsTourismKudus

Agenda Solo
Agenda Solo
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 06 November 2026 01:22:55 GMT
417
14
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @agendasolo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

“ከሽፏል”??? የተከበሩ ስንት ሰው ሲሞት ነበር ፍ'ጅ'ቱ ተሳካ የሚሉት? እስኪ መነጸርዎን ዝቅ አድርገው የእነዚህን ምስኪን ነፍሳት አ'ስ'ከሬን ይቁጠፘቸው። ፖለቲካ “ጥ'ም'ብ” ነው ማንነትን ያስክዳል - ሰውነትን ያስረሳል። በሞ'ተ ሰው ላይ ቁ'ማር ያጫውታል።  ምን ታደርጉ እነሱ ይ'ጨ'ፈጨፋሉ እኛ ለሁለት ቀን እንጮሃለን። ትመጡና መግለጫ ትሰጣላችሁ። ከዚያ ይረሳል። አንዴ ሸኔ፣ አንዴ ፋኖ አሁን ደግሞ ከሰሜን ተነስቶ “ፅምዶ” ፈ'ጃ'ቸው አላችሁ። እንግዲህ ከእናንተ አናውቅም መዋቅሩን የያዛችሁ እናንተው ታውቃላችሁ። የእኛ ጥያቄ መንግስት ሁናችሁ የተቀመጣችሁ እናንተ ንፁሃንን ለምን አትጠብቁም ነው። የገ'ዳ'ይ ስም ሪፖርት ለማድረግ ነው እንዴ መንግስት ነን ብላችሁ የተቀመጣችሁት?? መንግስት የሆናችሁት እመራዋለሁ የምትሉትንና አፈር ለብሶ ያመጣትን ገንዘብ ግብር ብላችሁ የምትቀበሉትን ሕዝብ ለመጠበቅ መስሎን ነበር።  ጌታ ሆይ እባክህ ልጆችህ ጠባቂ እንደሌላቸው ታውቃለህና ከሚመጣው ጥፋት ሁሉ ጠብቀን። ለተረፉትም መጽናናቱን ስጥልን። እግዚኦ! Via| @መስከረም ጌታቸው

About