@musadiq.abbas07: #hanjii🙌🏻🔥👑🦅 #foryoupage #foryouuu #fyppppp

Call Me 〽️alik
Call Me 〽️alik
Open In TikTok:
Region: PK
Friday 06 November 2026 02:40:32 GMT
34028
3881
30
97

Music

Download

Comments

dreamchaserboy6
Hassan shehroz :
❣️❣️❣️
2026-11-06 20:37:44
2
goodo.wagha
Goodo💸 واہگہ 💸 :
❤️❤️❤️
2026-11-06 17:51:00
2
aftab.gulzar2
Rajooo :
😇😇😇
2026-11-13 02:38:40
1
rajafaizan5079
🍁🇷 🇦 🇯 🇦 🅕︎🅐︎🅩︎🅘︎🍁 :
🖤🖤🖤
2026-11-11 02:33:14
1
juttsab004433
zaman🖤 :
🥰🥰🥰
2026-11-13 11:03:18
1
rizwan162162
(っ◔◡◔)っ ♥ Rizwan ali ❤️ :
🥰🥰🥰
2026-11-13 04:36:26
1
zohaibyousaf593
Zohaib Ali ⚜️ 💯 :
🖤🖤🖤
2026-11-06 08:24:27
2
waqasrafique973
😎rajput🔥😏💯 :
🥺🥺🥺
2026-11-07 01:53:39
2
bilal.khan.7421
♛ 𝑩𝒊𝒍𝒂𝒍 𝑴𝒂𝒉𝒊 ♛ :
❣️❣️❣️
2026-11-09 22:17:21
1
zainislamic09
亗 ZAIN JUTT 亗 :
🥰🥰🥰
2026-11-09 23:42:56
1
haider51870
haider :
🥰🥰🥰
2026-11-11 13:29:55
1
farhad_awan710
Farhad Ali :
❤️❤️❤️
2026-11-06 03:50:36
2
luqmanbrand_333
✌ 🦅 Luqman 🦅 ✌ :
♥️
2026-11-07 07:19:58
2
malik.huziafa51
Malik huziafa 🥷 :
❤️❤️❤️
2026-11-06 10:17:33
2
danialali152
💫آرائیں محکمہ🚩 :
😅😅😅
2026-11-06 09:02:43
2
rajputali655
🦅 رانا بادشاہ 🦁 :
🥰🥰🥰
2026-11-06 09:09:06
2
usmankamboh62
Usman kamboh :
🥰🥰🥰
2026-11-06 10:14:33
2
fahadsansi2
fadi :
🥰🥰🥰
2026-11-06 17:05:43
2
arbiiikhan2
ع ر ب ی :
[Cool]
2026-11-06 11:04:22
2
mudasir.abbas871
🥰 ملک کہتے ہیں🥰 :
❤️❤️❤️
2026-11-06 04:48:54
2
alamabbas78
Alam313🚩🇵🇰🇶🇦 :
❤️❤️❤️
2026-11-13 14:55:38
1
jamshoaib4t6
🥷SĦOȺƗB.CĦȺUDĦȺRƗ🥷 :
😎😎😎
2026-11-13 16:53:46
1
1w6u7767iu7
mohsinkhan :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-06 12:49:58
2
majidjanu007
👑سردار🫡 :
❤️❤️❤️
2026-11-15 14:58:38
1
To see more videos from user @musadiq.abbas07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'ያሙ ያሙ'🤍☺️ ✨ኤልያስ መልካ ከፈጣሪው ጋር በጣም ቅርብ የነበረ እና ለእግዚአብሔር ቃል ተገዢ እንደነበር በጣም የቅርብ ጓደኞቹ ይመሰክሩለታል ከሁሉም በላይ ደግሞ የእርሱ የግጥም ስራዎቹ ጮኸው ይናገሩለታል።  ኤልያስ መልካ በስራዎቹ ሁሉ የፈጣሪን ክብር ማስጠበቅ ልዪ ባህሪው ነው ለዚህም ምሳሌ የሚሆነው በ1997ዓ.ም የወጣው ልዑል አስወደደኝ የሚለው የፍቅርአዲስ ነቃጥበብ አልበም ላይ የተካተተው ይሄ ዛሬ እኔ የጋበዝኳቹ ሙዚቃ ላይ                 አባ ጉያ ያሙ (አሃሃ)                 አባ ኢላ ያሙ (አሃሃ)                 ኢላ ያሙ ያሙ (አሃሃ)                 ቱና ያሙ ያሙ (አሃሃ)... የሚል ብዙዎቻችንን ትርጉሙን የማናቀው ስንኝ አለ ታዲያ በገና ስቱድዬ ሊቀናበር የመጣ ማንኛውም ሙዚቃ ከቅንብር ስራው በፊት ግጥሙ ይነበባል ሃሳቡ ይተነተናል ጭብጡ ይገመገማል የዚህም ዘፈን ግጥም ሲመጣ እንደ ሁልግዜው ተገመገመ ነፍሱ ይማረውና ኤልያስ ያልተመቸው ነገር ነበር እናም ለፍቅርአዲስ ነገራት ይሄ ዘፈን ግጥሙ የባዕድ አምልኮ ይዘት ያለው ይምስላል ስለዚህ ከእግዚአብሄር ጋር የሚጋፋ ስለሆነ አላቀናብርም አላት ፍቅርአዲስ እሱ እንዳለው የባዕድ አምልኮ ሳይሆን በሃገራችን ያለ የአንድ ጎሳ ባህላዊ ክዋኔ ላይ ተመስርቶ ከተፃፈ የሃገራችን መፅሃፍ ላይ ተነስቶ አበበ ብርሃኔ ግጥሙን እንደፃፈው አስረዳችው እንደዛም ሆኖ ግን መፅሐፉን ማንበብ አለብኝ ብሎ ከመፅሐፉ ንባብ በኋላ ነው የዚህን ሙዚቃ ቅንብር የተሰራው። ✨ውድ ቤተሰቦቼ ኤልያስ ፈጣሪውን አብዝቶ የሚወድ ፈርሀ እግዘብሔርን የነበረው በስራው ልክ በየሚዲያው እየቀረበ እዩኝ እዩኝ ሳይል በስቱዲዮው መሽጎ በወርቅ እጆቹ በድንቅ ብዕሩ ሀሳቡን የሚገልፅ የበርካታ ወጣት አርቲስቶችን የህይወት መንገድ ያቀና በክብር በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ የተቀመጠ በዘመናት መሀል የተገኘ አብሪ ኮከብ ነበር🙌🥺 ታዲያ ሁሌም አብዝቶ ስሙን ወደ ሚጠራው ፈጣሪው ቢሄድም በሙዚቃዎቹ  በጎነትን እና ፍቅር ሲዘራ ኖሯል እስቲ ዛሬ ጥቂት ስለነዚህ የሱን ጠንካራ የእመነት መሰረት የሚያሳዩ ታሪኮች እንዳስ🥰         የአብዱ ኪያር ሉሲ(ድንቅነሽ) የሚለው ዘፈን የዚህ ዘፈን ግጥምና ዜማ በገና ስቱዲዮ ሊቀናበር መጣ ግጥሙ በኤልያስ ሚዛን ውድቅ ሆነ ስለዚህም ይህ ሙዚቃ ለበገና ስቱዲዬ ቅንብር ሳይታደል ቀረ ምክንያቱ ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ ነበረ ። የዘፈኑ ጭብጥ ሉሲ (ድንቅነሽ) የሰው ዘር መገኛ ወይም መነሻ መሆኗን የሚሰብክ ነው።
'ያሙ ያሙ'🤍☺️ ✨ኤልያስ መልካ ከፈጣሪው ጋር በጣም ቅርብ የነበረ እና ለእግዚአብሔር ቃል ተገዢ እንደነበር በጣም የቅርብ ጓደኞቹ ይመሰክሩለታል ከሁሉም በላይ ደግሞ የእርሱ የግጥም ስራዎቹ ጮኸው ይናገሩለታል። ኤልያስ መልካ በስራዎቹ ሁሉ የፈጣሪን ክብር ማስጠበቅ ልዪ ባህሪው ነው ለዚህም ምሳሌ የሚሆነው በ1997ዓ.ም የወጣው ልዑል አስወደደኝ የሚለው የፍቅርአዲስ ነቃጥበብ አልበም ላይ የተካተተው ይሄ ዛሬ እኔ የጋበዝኳቹ ሙዚቃ ላይ አባ ጉያ ያሙ (አሃሃ) አባ ኢላ ያሙ (አሃሃ) ኢላ ያሙ ያሙ (አሃሃ) ቱና ያሙ ያሙ (አሃሃ)... የሚል ብዙዎቻችንን ትርጉሙን የማናቀው ስንኝ አለ ታዲያ በገና ስቱድዬ ሊቀናበር የመጣ ማንኛውም ሙዚቃ ከቅንብር ስራው በፊት ግጥሙ ይነበባል ሃሳቡ ይተነተናል ጭብጡ ይገመገማል የዚህም ዘፈን ግጥም ሲመጣ እንደ ሁልግዜው ተገመገመ ነፍሱ ይማረውና ኤልያስ ያልተመቸው ነገር ነበር እናም ለፍቅርአዲስ ነገራት ይሄ ዘፈን ግጥሙ የባዕድ አምልኮ ይዘት ያለው ይምስላል ስለዚህ ከእግዚአብሄር ጋር የሚጋፋ ስለሆነ አላቀናብርም አላት ፍቅርአዲስ እሱ እንዳለው የባዕድ አምልኮ ሳይሆን በሃገራችን ያለ የአንድ ጎሳ ባህላዊ ክዋኔ ላይ ተመስርቶ ከተፃፈ የሃገራችን መፅሃፍ ላይ ተነስቶ አበበ ብርሃኔ ግጥሙን እንደፃፈው አስረዳችው እንደዛም ሆኖ ግን መፅሐፉን ማንበብ አለብኝ ብሎ ከመፅሐፉ ንባብ በኋላ ነው የዚህን ሙዚቃ ቅንብር የተሰራው። ✨ውድ ቤተሰቦቼ ኤልያስ ፈጣሪውን አብዝቶ የሚወድ ፈርሀ እግዘብሔርን የነበረው በስራው ልክ በየሚዲያው እየቀረበ እዩኝ እዩኝ ሳይል በስቱዲዮው መሽጎ በወርቅ እጆቹ በድንቅ ብዕሩ ሀሳቡን የሚገልፅ የበርካታ ወጣት አርቲስቶችን የህይወት መንገድ ያቀና በክብር በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ የተቀመጠ በዘመናት መሀል የተገኘ አብሪ ኮከብ ነበር🙌🥺 ታዲያ ሁሌም አብዝቶ ስሙን ወደ ሚጠራው ፈጣሪው ቢሄድም በሙዚቃዎቹ በጎነትን እና ፍቅር ሲዘራ ኖሯል እስቲ ዛሬ ጥቂት ስለነዚህ የሱን ጠንካራ የእመነት መሰረት የሚያሳዩ ታሪኮች እንዳስ🥰 የአብዱ ኪያር ሉሲ(ድንቅነሽ) የሚለው ዘፈን የዚህ ዘፈን ግጥምና ዜማ በገና ስቱዲዮ ሊቀናበር መጣ ግጥሙ በኤልያስ ሚዛን ውድቅ ሆነ ስለዚህም ይህ ሙዚቃ ለበገና ስቱዲዬ ቅንብር ሳይታደል ቀረ ምክንያቱ ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ ነበረ ። የዘፈኑ ጭብጥ ሉሲ (ድንቅነሽ) የሰው ዘር መገኛ ወይም መነሻ መሆኗን የሚሰብክ ነው። "እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። " ኦሪት ዘፍጥረት 1 :27 "እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።" ኦሪት ዘፍጥረት 2 : 7 ይላል እንጂ የሰው ዘር በዝግመተ ለውጥ ከዝንጀሮ የመጣ አይደለም እናም ይሄን ዘፈን ላቀናብርና ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የማይስማማ መልዕክት ላስተላልፍ አልችልም ብሎ መለሰው። በዚህ ጉዳይ ላይ ግን ሙዚቃውን ባለማቀናበር ብቻ አልቆመም ይልቁንስ በሌላ ዘፈን ይህ ሃሳብ ይታረም ዘንድ በእዬብ መኮንን እና ሃይሌ ሩት አማካኝነት በኤልያስ መልካ አቀናባሪነት እንዲ የሚል ዘፈን ይዞ መጣ ጥንት ያልነበረ ሰው ደፈረ ተመራመር ዝንጀሮ ዘር ነው ሰው ማንነቱ ብሎ ራስ ንቆ ሰው ባንደበቱ ሰው ከዘፍጥረቱ ከአዳም ነው ውበቱ ካለም ይቀራል ሰው ሃዋም ነበረች ሰው ሰው አርጎ እንደኔ በክብር ፈጥሮት ወንድሜ ሳተ ያወቀ መስሎት እያየ ሲገራ ፍጥረት በሰው ስራ ካላመነ ራሱ አይደምረኝ ከሱ ... እውቀት መልካም ነው መመራመር የሰሪውን ህግ ሳይዳፈር ከሳይንሱ ዛፍ መርጠው ካልበሉ የሞት ፍሬ አለው በየመሃሉ በአንድ ወቅት ከአንድ ሚዲያ ጋር በነበረው ቃለምልልስ ላይ ኤልያስ እንዲ ብሎ ነበር "በአውሮፓ በሚደረጉ የተለያዮ ሊጎች ላይ አፍሪካውያን ኳስ ተጫዋቾች ሙዝ ሲወረወርባቸው እንደ ዝንጀሮ ሲጮህባቸው ዘረኝነት ነው ብለን እንቃወማለን ነገር ግን አውሮፓውያኖቹ ላይ አትፈርድም ኢትዮጵያ ነች እኮ እኛ ከዝንጀሮ ነው የመጣነው ኑና ጎብኙን እያለች ያለችው ይህ ልክ አደለም ሌላኛው ሙዚቃ እንደቃል ከተሰኘው የእዬብ መኮንን እልበም ላይ ያለው ወኪል ነሽ የሚለው ውብ ሙዚቃ ነው በዚህም ሙዚቃ ላይ የሚያስደምጠን መልእክት መሰረቱ ቅዱስ መፅሐፍ ነው እንዲህ ይለናል:- ወኪል ነሽ ከላይ ደግነቱን እንዳይ ከኔ በላይ ነው ገባኝ ለኔ ያውቀልኝ የሱ ምርጫ ነሽ ከኔ ጋር ሳወዳድርሽ። እዚህ ዘፈን ላይ በመጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 19 ቁጥር 14 ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።የሚለውን ልብ እንላለን። አሁንም ከመፅሐፍ ቅዱስ አልወጣንም በማቲዎስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ቁጥር 17 ላይ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ።ይላል። በዚህ ታላቅ መልእክት መነሾ እኔ እና እኔን መሰል ሙዚቃ ወዳጆችን በሙዚቃ አሳቦ ንስሐ እንገባ ዘንድ የእግዚአብሔርን መንገድ እንከተል ዘንድ ኤልያስ መልካ እንዲህ እያለ በልዑል ሐይሉ እሳቱ ሰዐት በተሰኘው አልበም ላይ አውቀህ አትጨፍን በሚለው ውብ ዘፈን ይምክረናል የገስፀናልም እንዲህ እያለ. . . በሩ ተዘግቶ ሳይጨልም በረግረጉ እግርህ ሳይሰጥም ጥቂት ቀረ ገና መንገድህን አቅና ገልጠህ አይንህን እግርህን አንሳ በቃ ውጣ አምልጥ ፅና ቆይ እንዳትል መስሎህ ቀንህ ገና ለምን ታስፈርድ በራስህ ማወቅ ሳትፈልግ ለነፍስህ ህግ አድምጠህ ምን ባታውቅም መች ተባልክ አትጠየቅም ሳያውቅ ላጠፋ አውቆም ለከፋ ህጉ እንደው ያው ነው ለመሆኑ ዘፈን ሃጥያት ነውን? ወይስ የዘፈን ሃጥያትነቱ መልዕክቱ ነው? የሚለውን አወዛጋቢ ጥያቄ ኤልያስ መልካ በሚገርም ሁኔታ በ2008 ዓም በወጣው የሄሊ ቤሪ ከምን ነፃ ልውጣ በተሰኘው አልበም ላይ እንዲህ ባማረ ግጥም ገልፆታል!! እንዲያው በሰው ወግ ብቻ ባሉኝ ሚዛን በፍርጃ በራስ ህግ በአይን እይታ አያጥፍም የልቤን ደስታ ✨ኤልያስ መልካ የራሱን ሐውልት እጅግ ውብ አድርጎ በስራዎቹ የቀረፀ ባለሙያ ነው።ዛሬ ኤልያስ መልካን እንድናስታውሰው ብለን የምናስታውሰው ሳይሆን እንዳንረሳው አድርጎ በስራዎቹ በልቦናችን እራሱን ስላስቀመጠ ሁሌም አብሮን ይኖራል ። ነፍስ ይማር💔🙏 ለዛሬ አበቃሁ 🙌 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube #fyp #ፍቅረአዲስ #ኤልያስመልካ #musictube369 #ethiopianmusic

About