@sarwitegetagiram: ‹‹ጥቅምት 27›› በዚህች ቀን የቸሩ አምላካችን የመድኃኔዓለም አመታዊ የስቅለት መታሰቢያ በአል ነው ። መጋቢት 27 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሠቀለበት ጥንተ ስቅለቱ የሚታሰብበት ቀን ነው ፡፡ ይሁን እንጂ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በዲሜጥሮስ ቀመር መሠረት አጽዋማትን በጠበቀ መልኩ ከትንሣኤ በዓል በፊት ያለውን አርብ “ስቅለት” ተብሎ እንዲከበር ሥርአት ሠርተዋል፡፡ መጋቢት 27 ቀን በዓቢይ ጾም ስለሚውል በዓቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለ በዓል ማክበርም ስለማይፈቀድ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተክርስቲያን ሥርዓት ሰርታለች ። ጥቅምት 27 ዝክረ ጥንተ ስቅለቱን ቤተክርስቲያናችን ጌታችን በመስቀሉ ስለፈጸመልን የማዳን ስራ “ በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ ” ። በመስቀሉና በቃሉ አባቶቻችንን ከፍ ከፍ አደረጋቸው እያለች እየዘመረች ታስበዋለች። ከዚህም በተጨማሪ ጥቅምት 27 በወርኀ ጽጌ ውስጥ ያለ በመሆኑ “ …እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኒቶሙ ለጻድቃን አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን ስብሐተ ዋህድ ዘምስለ ምህረት በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ ” እያለች የቅዱሳን ክብራቸው የጻድቃን መድኃኒት የሆነው ጌታ ምድርን በአበባ የሚያስጌጣት እንደሆነ በመመስከር ትዘምራለች ። የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ረድኤትና በረከቱ ምህረቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ። 🙏
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Region: BH
Friday 06 November 2026 03:30:05 GMT
Music
Download
Comments
Mearg Romha :
27 abate amesegnehalew🙏🙏🙏🙏
2026-11-06 07:27:13
0
የነጋሴዉ እናት :
2727272727272727💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️
2026-11-06 04:58:46
0
sabontu oromo❤️🇯🇴🧿 :
2727272727272
2026-11-06 04:55:30
1
ሰላም :
272727
2026-11-06 06:39:37
0
sabsibe gugesa :
27 27 27 27
2026-11-06 06:33:06
0
eyu. :
21212121
2026-11-06 05:21:54
0
Hailemaryam Teshom :
መድሃኔአለም አባቴ🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 07:20:02
0
👉ጎጃም🕊️ነው👈 :
27🙏🙏🙏27
2026-11-06 07:24:13
0
Ekerm Hussen :
መዳሀኔአለም ድረስልኝ
2026-11-06 07:02:26
0
user2815958461137 :
አሜን አሜን አሜን
2026-11-06 06:30:48
0
Eden Getahew :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-06 07:29:58
0
sara :
Amen
2026-11-06 06:43:35
0
user1750965362874 :
272727727🙏🙏🙏
2026-11-06 04:13:22
0
welela ❤mulu :
272727❤❤❤❤❤
2026-11-06 05:34:01
0
usemuleman :
27
2026-11-06 06:46:00
0
@saron2123 :
አሜን🙏🙏🙏
2026-11-06 05:59:24
0
𝑤𝑤𝑤T🤓N𝑤𝑤𝑤melaku :
አሜን
2026-11-06 06:07:10
0
user8824802831156 :
amen amen amen
2026-11-06 06:01:00
0
ingidaa tashomaa :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-06 03:36:34
0
soliga :
2026-11-06 05:54:43
0
የፋኖወችእህት🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
አባቴ27
2026-11-06 07:46:37
0
tezebt :
እኳን አደረሳቹ🙏🙏🙏
2026-11-06 07:28:05
0
ዘነበ :
27272727
2026-11-06 07:04:18
0
user590255285523 :
Ameem 🙏🙏🙏
2026-11-06 05:58:38
0
Hijk Hghyfdggty :
2026-11-06 06:19:23
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm
homepage.