@mihretyoseph1: ያበቀለኝ ቀዬ የተዉለድኩበት ያበብኩበት ምድርሽ በአካል ያሸትኩበት ሜዳዉና መስኩ የፈነደኩበት ያደኩበት ወንዝሽ የተራጨሁበት ክፉም አልስማ ክፉም አልይበት ሰላሙ ደምኖ ሰላም ይዝነብበት። የእናት ያባቴ ሀገር፡ በቸር ይደር የወገኔ ትዳር፡ በቸር ይደር የትውልዴ ምድር፡ በቸር ይደር አፈሩም ሰፈሩም፡ በቸር ይደር አየሩም ባህሩም፡ በቸር ይደር በቸር ውሎ ይደር፡ በቸር ይደር። በቸር ይደር ዙሪያው በቸር ይደር፡ ያሳደገኝ መንደር በቸር ይደር ዙሪያው በቸር ይደር፡ ያደኩበት ሀገር።
✨Miheret yoseph✨
Region: ET
Friday 06 November 2026 04:23:46 GMT
Music
Download
Comments
Teddygirma :
ዛሬ ኮመንት አላደርግም አንዳንዴ እኮ ለማድነቅ አማረኛ ያጥራል
2026-11-06 06:01:34
24
rasta :
hadiyos kebeta ye abate Hager gn alawukewum ine
2026-11-06 06:02:29
2
Engda & Biruk :
ዛሬ ሁሉም ሒውማንሔር እና ጥፍር ስላደረገ የአ,አ ልጅ ነኝ በሚልበት ግዜ አንቺ ግን ስለ ትውልድ ሀገርሽ እና ስለ ቤተሰብሽ በኩራት ስታጋሪን በራስሽ ላይ ምን ያህል እንደሰራሽ ይናገራል ።ጋዜጠኛ ምህረት ዮሴፍ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 08:26:19
10
maakiya :
የት አካባቢ ነው?!
2026-11-06 05:18:53
0
hami Love :
ጎበዝ ባህል ወግሽን አክባሪ👌
2026-11-06 07:03:35
6
@ቀዮ Baba 19 🇪🇹 :
አብዛኛው የሀገሬ እፈክፍል ይሄ ነበር 🥺 እንደዚ አይነት ቪዲዮ ሰለምታጋሪን አመሰገኛለው 🙌የሰፈሬ ሾላ ልጅ 😂
2026-11-06 04:33:30
15
Ras :
አንቺማ ፡ እየኖርሻት ፡ ነው ፡ ሂዎትን ፡ 🥰🥰🥰
2026-11-06 07:23:29
11
Abraham mekiso@ :
yeminkorabesh🤴
2026-11-14 08:08:54
2
Ras :
MASHA ALLAH MY HERO HADIYOS SISTER..
HOBICHO
PROUDLY 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ETHIOPIAN
2026-11-13 22:23:01
2
Emu Teklu :
አንቺን የሀዲያ ባህል አምባሳደር አድርጎ የሚሾም ሰው ልጣ? ውብ ሴት😘😘
2026-11-21 16:20:14
1
Feven@ :
lijinetetizalenh
2026-11-15 10:47:46
1
Raiy Alemu :
The way you explain our culture is 👌 But the music is not ours 😏
2026-11-09 09:33:52
1
Dereje Fantu :
ጀግኒት ስወድሽ
2026-11-06 07:01:09
1
zeyneba24 :
ጀግና ሴት 😍😍😍
2026-11-18 07:02:44
1
Solomon Kinfe1176 :
ጀግኒት ነሽ እድሜ ከጤናው ይስጥሽ !!!
2026-11-14 12:58:08
1
hiwi :
ስሙኝማ ኢየሱስ ያድናል ::
2026-11-14 04:12:24
1
Yebichu :
My Brave Sistu 💪 ❤️🩹🙏
2026-11-06 17:09:55
1
Engda & Biruk :
@Engda & Biruk:ዛሬ ሁሉም ሒውማንሔር እና ጥፍር ስላደረገ የአ,አ ልጅ ነኝ በሚልበት ግዜ አንቺ ግን ስለ ትውልድ ሀገርሽ ስለ ቤተሰብሽ በኩራት ስታጋሪን በራስሽ ላይ ምን ያህል እንደሰራሽ ይናገራል ጋዜጠኛ ምህረት 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 08:21:20
7
yirs :
በርቺ ምርጥ ጋዜጠኛችን
2026-11-06 05:24:51
3
7878 :
የምታሳይን አገሮች እንደት ደስ እንደሚሉ የዘፈን ምርጫዎችሽ በአጠቃላይ የምታቀርቢቸው ቁምነገሮች ትምህርት የሚሰጡ ትዝታን የሚያጭሩ ልዩ አቀራረብ
2026-11-06 04:47:58
4
ቃል :
ጎበዝ Journalist and ጎበዝ ባህሏን አዋቂ
2026-11-07 07:18:16
1
Naod Dire :
ምን ብዬ ኮሜንት ልስጥ ቃላቶች ጠፍብኝ
2026-11-13 19:49:04
1
samri :
siyam ageru tadlesh🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 05:04:53
2
ermiasbekele :
ውቢት ኢትዮጵያ ያውም ያልተከሸነች ያልተበረዘች [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-06 07:54:14
2
la :
እግዚአብሔር በጣም ነው የሚያምረው
2026-11-06 07:27:58
1
To see more videos from user @mihretyoseph1, please go to the Tikwm
homepage.