@imranirk8: 06.11.2026 "This claim has not been independently verified." Latest News Update | What We Know So Far #imranriazkhan #imrankhan #pti #news #tiktokgrowthchallenge

Imran IRK Vlogs
Imran IRK Vlogs
Open In TikTok:
Region: PK
Friday 06 November 2026 05:47:34 GMT
5641
871
16
25

Music

Download

Comments

fayyaz.khan.khan31
Fayyaz Khan Khan :
Good job
2026-11-06 09:22:32
0
zee2978
zee :
😁😁😁😁
2026-11-06 16:00:52
0
maharhafeez14
MAHAR HAFEEZ :
[Big LOL][Big LOL][Big LOL]
2026-11-06 12:40:05
0
am.battla
AM BATTLA :
🥰🥰🥰
2026-11-06 12:28:46
0
mhrzaibsandrana
sial💖 :
😝😝😝😝😝
2026-11-06 10:19:39
0
shaista.kanwal757
Shaista kanwal 804 :
😂😂😂😂😂
2026-11-06 10:10:00
0
malik.gulam.ali5
Malik Gulam Ali :
[Rose][Rose][Rose]
2026-11-06 10:01:59
0
syed.asad.abbas103
syed asad abbas :
😂😂😂
2026-11-06 09:04:02
0
.faseeh
منیر faseeh :
😳😳😳
2026-11-06 09:02:46
0
yadain75
yadain :
😂😂😂
2026-11-06 09:00:05
0
akeel9855
akeel :
👍👍👍
2026-11-06 08:45:45
0
zain.ullah7857
Zain Ullah :
🥰🥰🥰
2026-11-06 08:15:36
0
user9297613620186
user9297613620186 :
❤️❤️❤️
2026-11-06 06:55:14
0
syedroibarshahsye
Syed ROiBar Shah :
🥰🥰🥰
2026-11-06 05:52:40
0
khanafridi5360
GILL UPDATE :
🥰🥰🥰
2026-11-06 05:52:32
0
ik.80450
ik 804 :
🥰🥰🥰
2026-11-06 18:22:51
0
To see more videos from user @imranirk8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ  ጌታችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ለእኛ ሲል በፈጸመው የማዳን ሥራ ክፉዎች አይሁድ ከምሽቱ 3:00 ጌቴሴማኒ ውስጥ ያዙት:: ሙሉውን ሌሊት ከቀያፋ ወደ ሐና: ከሐና ወደ ቀያፋ ሲያመላልሱት: አስረው ሲደበድቡት አድረዋል:: ዝም ቢላቸው ዓይኑን ሸፍነው በጥፊ መቱት:: ምራቃቸውን ተፉበት:: ዘበቱበት:: ራሱንም በዘንግ መቱት:: እርሱ ግን ሁሉን ታገሰ:: በጧት ከገዢው ዘንድ ሞት እንዲፈረድበት አቀረቡት:: በሠለስት (3:00 ላይ) አካሉ እስኪያልቅ እየተዘባበቱ 6,666 ገረፉት:: ሊቶስጥሮስ አደባባይ ላይ እርጥብ መስቀል አሸክመው ወደ ቀራንዮ ወሰዱት:: 6:00 ላይ በረዣዥም ብረቶች 5 ቦታ ላይ ቸንክረው ሰቀሉት:: 7 ታላላቅ ተአምራት በምድርና በሰማይ ታዩ:: ዓለም በጨለማ ሳለች ጌታ በመስቀል ላይ 7 ቃላትን ተናገረ:: ከቀኑ 9:00 አካባቢ በባሕርይ ስልጣኑ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለየ:: +በዚያች ሰዓትም ወደ ሲዖል ወርዶ የታሠሩትን ሁሉ ፈታ:: 11:00 ላይ ደጋጉ ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብርና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር ቀበሩት:: በዚአች ቀን ድንግል ማርያም ልቧ በሐዘን ተቃጠለ:: ወዳጁ ቅዱስ ዮሐንስም ፍፁም ለቅሶን አለቀሰ:: ቅዱሳት አንስት በዋይታ ዋሉ:: ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው መጋቢት 27 ቀን ቢሆንም በዓሉ ወደ ጥቅምት እንዲመጣ ያደረጉት አበው ሊቃውንት ናቸው:: ምክንያቱም ብዙ ጊዜ መጋቢት 27 የሚውለው ዓቢይ ጾም ውስጥ በመሆኑና የንግሥ በዓላት በዓቢይ ጾም ስለማይፈቀዱ ነው:: ምንም እንኩዋ በቅርብ ጊዜ በዓቢይ ጾም የሚያነግሡ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት ቢኖሩም አባቶቻችን ግን እንዲህ ያለውን ሥርዓት አላቆዩልንም:: ከበሮና የቸብቸቦ ዝማሬም በወቅቱ የተፈቀደ አይደለም:: በዚህም ምክንያት የበዓለ ስቅለት ንግሡ ወደ ጥቅምት 27 ሲመጣ: የመጋቢት 5 ገብረ መንፈስ ቅዱስ ንግሥ ወደ ጥቅምት 5: የመጋቢት 10 መስቀል ወደ መስከረም 17 መጥቶ እንዲከበር ሆኗል:: #CapCut #viral #orthodox #OrthodoxChurch #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ጌታቸዉ ዘቦሌ27 @sayizanagetachew3030

About