@glorytoeth: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #habeshatiktok #viral #fyp

Slava ኢትዮጵያ 🤘
Slava ኢትዮጵያ 🤘
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 07:13:00 GMT
28013
2166
100
1112

Music

Download

Comments

desu23jh
Desu :
ብልፅግና መርዶ እንኳ ለናቶች አይናገርም
2026-11-06 14:53:49
102
henostsf7
𝓗𝓮𝓷𝓸𝓼 :
fetari yerdash
2026-11-06 19:22:19
0
user059656152
Bruno G 39 :
ደቡቦች ወንድሞቻችን ልለምናቹ ልጆቻቹ ወደ ጦርነት ኣትላኩ በትግራይና ኣማራ ጦርነት ብዙ የደቡብ ተወላጆች ሂወታቸዉ ኣጥተዋል ለኣንድ ኣምቢገነን ስልጣን ወንበር ለማስጠበቅ ተብሎ ማንንም መሞት የለበትም🙏🙏🙏
2026-11-06 16:26:52
53
seyd.muhamud1
Seyd Muhamud :
አይ እናት አላህ ይርዳሽ
2026-11-06 18:30:04
20
shalom20166
Yonas Hailu :
ፈጣሪ ይሄንን በደም የተጨማለቀ መንግስት ከላያችን ላይ ያንሳልን አቦ
2026-11-07 03:52:08
14
user1217525994004
ግፈኛው :
የአብይ ሴራ ወጣቱን በላው
2026-11-07 01:30:36
14
desye.abera8
888 :
እንዲህ ነው ሀገሪቱን ያለሟት
2026-11-06 09:15:03
32
wendu_gizate
አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ :
ለመርዳት ዝግጁ ነኝ የ2ቱንም ሙሉ ስምከነያት አያት ላኩልኝ
2026-11-07 03:35:43
3
eliasassefa54
Eliyas :
ደብረዘይት ቀበሌ 05 የቁስለኛ ሆስፒታል አለ ሞክሩ
2026-11-06 13:26:24
20
buzu.gal
Buzu Gal :
አይ የአብ ስራ ነው ወይ የተረገመ ሀገረ😭😭😭
2026-11-07 07:26:15
0
fikruyohannes2
ዘኪ ደሊል :
አይ እናት
2026-11-06 17:17:46
9
nati23630
nati :
አይዞሽ በጣም የሳዝናል ግን እልል ብለሽ ልከሽው ከሆነ ፈጣሪ ይፍረድ እሱም የስንቱን ሂወት እና አካል አጉድሎ ይሆናል ለማንኛውም ይሄ መንግስት ልጆቹን አቅፎ የድሃ ልጅን ማገዶ እያረገ ይሄው አልጠገበም በርቺ
2026-11-06 09:15:20
9
d.t856
D.T :
ፈጣሬ ይጠብቅልሽ የኔእናት
2026-11-07 04:11:37
2
faysi67
千aysel :
አይ ሀገር😭
2026-11-06 17:06:21
5
getch.electrician
Getch Electrician :
የኔ እናት እኔም ዘመዴ በስንት ፈተና አዲሰ አበባ ጦር ኅይሎች አሰፈልጌ ከሞተ 4ዓመት እንዳለፈዉ ነገሩኝ 12/2/2019 እናም ጦር ኅይሎች ሞክሩ
2026-11-06 13:01:28
3
papa.jemal
papa jemal :
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አገራችንም ለእናቶች ሲል ሰላም ያድርግልን
2026-11-06 16:21:35
3
wuru.yizm
wuru.yizm :
እግዚአብሔር ያስገኝልሽ እናቴ!!
2026-11-06 09:46:28
3
simegnule
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ይይይ እናት 😭😭😭😭😭
2026-11-06 14:57:40
4
user4127326122356
user4127326122356 :
😭😭😭😭😭😭የኔ እናት አላህ ይጠብቅልሽ
2026-11-06 14:44:07
2
titibini
Titi :
እመብርሃን ትርዳዎት እናቴ 😭
2026-11-06 17:21:25
1
userm4nflg0ujo
@𝔂𝓪𝓶𝓫𝓲𝔀 :
አይ እናት
2026-11-06 15:57:26
1
yusuf00313
Yusuf :
እኔም ሮብለት አዳማ አላህ ነዉ ያወጣኝ ካፈሳ
2026-11-06 17:41:58
1
user9034126576
user 3010242973 :
እናቴ በሰላም ያገናኝሽ ከባድ ነዉ እግዚኦ ጦርነት በቃን
2026-11-06 19:35:45
1
user4548280119900
atsede :
ወይኔ እናት መከራዋ አይይይ 😭😭😭😭😭😭😭አፈር ልብላልሸ እመቤቴን አሰለቀሰችኝ እመብርሀን ጨቀትሸን ታቅልልሸ እናቴ ኡፍፍፍፍፍ
2026-11-06 18:21:23
1
mulermuler90
Muler Muler :
ማርያምን የእኔ ሁለት ወንድሞቸ መከላከያ ሂደው ከደወሉ አራት አመታቸው ግን እናቴም የምትጠይቀው አጥታ ሁሌ እያለቀሰች ነው ያለች
2026-11-06 16:02:57
1
To see more videos from user @glorytoeth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About