@ashu2026dmv: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #ethiopian_tik_tok #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #protestantmezmur

ቆርጠህ ላክለት 🎧
ቆርጠህ ላክለት 🎧
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 11:18:14 GMT
873093
89429
1551
6912

Music

Download

Comments

user8133587887601
baye :
አቦ የሴት ጀግናችን ነሽ
2026-11-06 11:37:43
196
merka6136
Merka :
ሀገራችን እማ የትኛው ሰላም አለ እና ነው የምንሰራው
2026-11-06 11:46:24
69
soresa050
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
መንግስት አለ ግን
2026-11-06 16:35:46
22
amiko7181
Aman Daniel :
አገራችን ምን ሥራ አለ ?ደመወዝ 10,00ከሆና የቤት ኪራይ 8,000ቀሪው ለምን ይበቃል እህታችን ?
2026-11-06 16:38:54
24
fueman888
FUAD NASIR GAZAN ADARA✅️ :
Allahumma salli wasallim alaa sayyidinaa muhammadi sallallaahu alayhi wassallam! Sallallaahu Aleyhi Wassallam!!!!
2026-11-06 17:59:29
5
menagetachew8
Mekdi :
ምን ሀገር አለን በሰላም ወጥተን ተመግባት የማንችልበት ሀገር ለውጥ የሌለበት በዲም ላይት ያሸበረቀች ወንድሞቻችን ቤተሰቦቻችን ለስራ ብለው ወጥተው እየታፈሱ የት እንደሚገቡ የማይታወቅበት ሀገር ያለአግባብ የሚታሰርበት ሀገር ማለትህግ የሌለበት ሀገር እያፈሱ የሚያጉሩበት ቤተሰብ ሄዶ ልጁን መጠየቅ የማይችልበት ሃገር ነው
2026-11-26 12:42:10
1
bkk1983
Aden🛢crash :
endet enseralen 100 serten 300 gibir meneteyeken hager
2026-11-08 12:55:15
3
user2413459628037
abiy :
እዚ ሐገር 24 ሰአት ሰርተሽ የምታገኚው ሰው ሐገር በሰከንድ ስለምታገኚው ነው ወዶ ሚሰደድ የለም ተገዶ ነው ክፍያና የኑሮ ውድነት ከባድ ሆኗል።
2026-11-06 16:43:32
6
getachewtadese81
ዘመዲን በዲሽቃ :
እወነትነው
2026-11-27 06:09:46
1
user22749579628872
@&$/#)(=++* :
ሀገር ውስጥ መስራት አልቻልንም ወጣት ሲሰረ አይወዱም ምን ወጣት አለ በአፈሳ አልቋል
2026-11-06 14:12:43
6
lij8105
Lij :
እዚህ መሥራት አላቻልንም
2026-11-24 11:55:40
3
azeze.azi
Azeze Azi :
etiyopya westi menor chiger nw man wodo yesdedal
2026-11-26 17:42:05
0
am.love84
ማን እደ እናት❤❤ :
ለሰራ ማች ተሰጠን ሰርተን ልበለ አጠን እኮ
2026-11-25 05:46:58
1
user1060278025748
@adu :
jiradhu my sister 🥰
2026-11-27 17:48:31
0
desalech.demise
Desalech Demise :
የጀግነት ሀሳብ ነው
2026-11-24 15:25:37
1
mirete.gdaf
ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ :
ወነትነዉ እህቴ
2026-11-07 04:45:14
3
abebemulu75
Abebe mulu :
ምንድ ነው የምንሰራ??
2026-11-23 21:06:36
2
man.cit26
man cit :
ያመራለ ቆነጇ ጀግኖኔቸ
2026-11-19 20:35:08
1
user9263126381323
user9263126381323 :
ኢተ
2026-11-17 07:19:17
1
fuee.naasir3
fu'ee Naasir ❣️❣️❤️‍🩹 :
jegnaa
2026-11-07 19:42:37
1
zebene.wondimu
Zebene Wondimu :
@ልዪነሽተባረኪ
2026-11-06 15:40:16
3
user8285511361130
ገብሩ ገብሩ :
ኢትዮጽያ ብንሰራም ለግብር ነው እኛ ምን በልተን እንኑር
2026-11-08 13:31:33
2
bishofhotmail.com
TSENAT TSENAT✝️ :
የኢ/ያ ጀግኖች💚💛❤️
2026-11-07 17:38:09
1
post_killer
life is burning 🔥🔥🔥🔥🔥 :
አይይይ አንቺ ኢትዮጵያ የወላድ መሀን ሆንሽብን😭😭😭😭😭
2026-11-24 07:39:30
1
mohammed.hassen399
Mohammed Hassen :
በየት በኩል እንስራ የተበላሸ ቢሮክራሲ፣ የተጨማለቀ አመራር እና ባለሙያ የደላላ ብዛት እስኪ ተውኝ🥰
2026-11-07 03:23:14
2
To see more videos from user @ashu2026dmv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About