Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mia378912:
mia
Open In TikTok:
Region: US
Friday 06 November 2026 12:33:23 GMT
613
62
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.32MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mia378912, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
መማፀኔ 🤕 ✍️እሱ በሀገራችን ባሁኑ ሰዓት ግንባር ቀደም ከሚባሉ የሙዚቃ አቀናባሪዎች አንዱ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ። ችሎታውም በስራው ተለክቶ የተጨበጨበለት ነው ።ለዚህም የቴዲ አፍሮን "ኢትዮጵያ"፣የጎሳዬ ተስፋዬ "ሲያምሽ ያመኛል" እና የአብነት አጎናፍርን "አስታራቂ" አልበሞታችን ላይ ተሳትፎ በሚገርም ድንቅ ብቃት መስራቱ ለሙዚቃ ችሎታው በቂ ማሳያ ነው። ላለፉት 26 ዓመታት ከሙዚቃ ጋር ነው የኖረው። መኖር ብቻ ሳይሆን ከ25 አልበሞች በላይ የሰራ ብቁ የጥበብ ሰውም ነው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን በዚህ በቴዲ አፍሮ ጥንቅቅ ተደርጎ በተሰራው "ኢትዮጵያ" አልበም ላይ ዛሬ የጋብዝኳችሁን "መማፀኔ"ን "ማር እስከ ጧፍ"ን ጨምሮ 10ሩን ሙዚቃዎች ውብ አርጎ ያቀናበረው መዚቀኛ እጅግ የማከብረው ሙዚቀኛ አቤል ጳውሎስ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ እስቲ ለጠቅላላ እውቀት እሱ ከሰራቸው ስራዎች እና ለእነማን እንደሰራ ማስታውሳቸውን በጥቂቱ ላስታውሳቹ.... 1. ፀደኒያ ገብረማርቆስ አፍሪማ አሸንፋ ሀገራችንን ያስጠራችበት "የፍቅር ግርማ" 2.ክቡር ዶ/ር አሊ ቢራ እና ሄለን በርሄ 3.ጌትሽ ማሞ "ተቀበል" 4.ባላገሩን አሸናፊ ዳዊት ፅጌ 5.አህመድ ተሾመ (ዲምቢ) 6. ሸዋንዳኝ ሀይሉ 7. ተመስገን ገ/እግዚአብሄር 8. ፀጋዬ እሸቱ 9. አለምዬ ጌታቸው 10. አንተነህ ወራሽ 11. ቴዎድሮስ ሞሲሳ 12. ካሳሁን እሸቱ 13. መስፍን በቀለ 14. አንዱፓ ተሾመ 15. ዳንኤል ጥላሁን ገሰሰ ወዘተ.... ..........ታዲያ ወደ አቤል ስብዕና ስንመጣ አብረው የሰሩት እንደሚመሰክሩለት ማስመሰል እና አቤል አይተዋወቁም! አቤል ያመነበትን እና ይጠቅምሀል ያለው ነገር ሳይበርዝ እውነቷን ፊት ለፊት Genuine የሆነ አስተያየት በመስጠት ሙዚቀኛን በትክክል ይቀርፃል። ልክ እነደ ኤክስፕረስ ባንዱ ባለሟል ፈለቀ👌ይህን ሁሉ ስራ የሰራ እና በችክችካው ሲያስጨፍረን ፣በትዝታው ሩቅ ሲወስደን፣በሬጌው ሲያዝናናን እና ስናደንቀው የኖርነው በስብናው ምስጉን እና ብቁ የሆነ ሰው አቤል ጳውሎስ አለማክበር ነውና እናመሰግናለን እንበለው ባይ ነኝ🙌 📌ሌላው ሳላነሳው ማለፍ የማልፈልገው ነገር የቴዲ አፍሮ ምርጥ ኳሊቲ ደግሞ ለአዳዲስ ሰዎች እድል መስጠቱ ነው። ቴዲ ትሁት ነው። ሰው አክባሪ ነው። ሁሉም ሰው በእሱ ፊት እኩል ነው። ያለ ግብዝነት ከልቡ ቅንና ሰው አክባሪ ነው። እየቻለ ቦታ ያልተሰጠውን ሰው ማበረታታት ያውቅበታል። ለምሳሌ.. ከአዲሱ አልበሙ "ኢቶሪካ.." አብዛኛውን ሙዚቃ ያቀናበረለት ልጅ በረከት ለሙዚቃ ቅንብር / ለዚህ ስራ ገና አዲስ ነው። ወጣት ልጅ ነው። ከዚህ በፊትም በ"ኢትዮጵያ.." 5ኛ አልበሙ ላይ ለአቤል ጳውሎስ ተመሳሳይ እድል ሰጥቶት ነበር። በነገራችን ላይ.. አቤል ጳውሎስ ይበልጥ የታወቀው የቴዲን አልበም ከሰራ በኋላ ነው። በ4ተኛ አልበሙ "ጥቁር ሰው ላይ" ለሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ) አሁን ደግሞ የበረከትን ታለንት ተመልክቶ ቴዲ ለዚህም ልጅ እድል ሰጠው። . ከኢቶሪካ አልበም ከ 10 በላይ የሚሆኑ ሙዚቃዎችን ቅንብር የሰራው በረከት ወደዚህ ሙያ ከመጣ ገና የ 3 እና የ 4 አመት ጊዜ ነው። በነገራችን ላይ.. ማስተሪንጉን ከቴዲ ጋር አብረው ነው የሰሩት። ቴዲ ሁለገብ ሙዚቀኛ ነው ስንል በምክንያት ነው። ቴዲ አፍሮ ከ 1992 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ ላለፉት አመታት ያወጣቸው 6 አልበሞችና በርካታ ሲንግል ሙዚቃዎች ውስጥ 99 % የሚሆነውን ግጥምና ዜማ የሚሰራው ራሱ ቴዲ አፍሮ ነው። ቴዲ ለበርካታ አንጋፋና ወጣት ድምፃዊያን ሳይቀር ግጥም እና ዜማ በመስጠት ይታወቃል። አሁን ደግሞ ቅንብር እና ማስተሪንግ ሳይቀር ራሱ እየሰራ ነው። . ኢቶሪካ አልበም ላይ ማስተሪንጉን ራሱ ቴዲ ነው የሰራው ማለት ይቻላል። በዚህ የረጅም ጊዜ የሙዚቃ ህይወቱ ካዳበራቸው Skills መካከል የሙዚቃ መሳርያዎችን መጫወት እና ቅንብር እንዲሁም ማስተሪንግ እስከመስራት ድረስ የደረሰ ነው። ቴዲ ከዚህ በፊትም ዜማ ሲሰራ በ Keyboard ነው የሚሰራው። ከዛ በተጨማሪ ቴዲ ሊድ ጊታር እና ቤዝ ጊታር በሚገባ ይጫወታል። ብዙዎቹን ዜማዎች መጀመርያ በጊታር ይሞክራቸውና በ Keyboard ነው የሚጨርሳቸው። He is a self made Musician. ደግሞ በጣም ፈጣን ነው። በአሁኑ ሰአት በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልልቅ ሙዚቀኞች የራሳቸውን ድምፅ ማስተሪንግና ሚክሲንግ ራሳቸው የመስራት ዝንባሌ አላቸው። ቴዲ ይህንን ማድረጉ - የራሱን Sound [ የድምፅ ቀለም ] መቶ በመቶ እንዲቆጣጠር ይረዳዋል። የፈለገውን ስሜት ያለገደብ እንዲያስተላልፍ ይረዳዋል። ይህም በእኔ ግምት በአዳዲስ አቀናባሪዎች ላይ እነሱ ሳይቀር አለኝ ብለው የማያስቡትን እምቅ ችሎታ ከመምለከት አልፎ እንዲሞክሩ መንገዱን በማዘጋጀት በሩን እንዲከፍትላቸው አግዞታል ባይ ነኝ . ሌላው ደግሞ - ቴዲ አፍሮ ለሌሎች ድምፃዊያን [ ለአንጋፋዎችም ለወጣቶችም ] ግጥምና ዜማ መስጠቱ ስስት የሌለው ባለሙያ መሆኑን ያሳያል። ብዙ ጊዜ ትልልቅ ሰዎች የራሳቸውን ምርጥ ስራ ለራሳቸው ብቻ ያስቀራሉ። ቴዲ ግን ለሌሎች ስራዎችን በመስጠት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንዲያድግ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል። ቴዲ - ለኤፍሬም ታምሩ፣ ለኩኩ ሰብስቤ፣ ለፀሀዬ ዮሀንስ፣ ለዳዊት መለሰ፣ ለማዲንጎ አፈወርቅ፣ ለታደለ ሮባ፣ ለጎሳዬ ተስፋዬ፣ ለሀይልዬ ታደሰ፣ ለአረጋኸኝ ወራሽ እንዲሁም ለሌሎችም በርካታ ግጥምና ዜማዎችን ሰርቷል። ለዚህም ነው ቴዲ የተሟላ ሙዚቀኛ ነው የምነለው አበቃሁ🙌🙏 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube 🇪🇹 #fyp #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #መማፀኔ #ethiopianmusic🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #musictube369
#MATZ // got lazy with this but young miko x atz collab when?? #seongjoong #ateez #ateez_official_ #ateezedit Saw people on my timeline shipping this hj and Déjà vu hwa soooo Can’t wait for my gap young miko hood to get here omg?? Kim Hongjoong park Seonghwa
Stay tuned for my updated seating area lol #garvee #outdoorumbrella #patioumbrella #umbrella #10ft @GARVEE
pasang pon pnp je #mudguard#mudguardcustom
Oh me zanmi humm💔😭#25k #videoviral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy