@user835022586: Replying to @k23264159

➴Ⓗ✍➳ህልመኛዋ ❦
➴Ⓗ✍➳ህልመኛዋ ❦
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 06 November 2026 12:56:13 GMT
26422
613
143
25

Music

Download

Comments

dfdfl23
ን🦅ስ🦋ሯ🦅🔐📚 :
ወይኔ ትዝታ ዴግሞ ስታምር 💞💞💞በዚሁ አጋጣሚ 1 ክፍል እስከ 9 ኛ ክፍል ሙኒተር ነበርኩ አረብሽም ነበር በፀባይ ት/ቤት አንዴኛ ነኝ 😳😁😁አሁን ግን የብርጭቆና የስሀን ዋና ሀላፊ ምክር ቤት ሆኜ ቁጭ ስዴት
2026-11-07 00:07:18
5
user035666655
𖣘ቅ❥መ𝄞ሟ❥☪ :
እዴኔየሚረብሽአለግን🥺🤣🤣🤣🤣
2026-11-06 19:21:11
4
h6811954
꧁ሞ༆ዛ❥ዛዋ𝄞😹𝄢 :
እኔ አለሁ አደኛ እረባሺ🤣😭🤣🙌አሁን ሳያቸዉ አፍራለሁ🤣😭🤣🙄
2026-11-06 19:38:55
5
hayu65629
Hayat :
ሙኒተር ሁኜ እራሱ እምረብሼ እኔ🤣😹
2026-11-06 22:30:30
2
fatuma7761
𝙎ቾ𒋨●አደበኛዋ──♣☪️ :
ችርስሙኒተር ሆነን ለምንረብሽ🙌😂
2026-11-07 00:13:25
5
abdi7700
لايف المطر :
እኔ አለሁ አይደል ፀጉሬን አልጥልም ብየ ሙሀመድ ውዱጋ ሁሌም የምጣላ አጥርማ ያልነከልኩት ቆርቆሮ የለም😂😂😂
2026-11-06 23:44:27
1
s.h30432
❁⃟ ●─🅗حياة بنت بابا꧁𝄢❁⃟ :
ጉርደን ስወዳት ወላሂ ይጃትመጥቸአለች😫3አመቷ ሻጣ ታጫውታለች😂ለብሻት ሰፍብኝ🤕
2026-11-06 23:39:27
1
elenijenberu
لينيelenijenbeuجنيرو :
አወይ ጌታን ለረብሻ ደሞ አደኛ😂😂😂
2026-11-06 23:59:47
1
user6805039048536
𝄞ጥቅሿ𝄢የሚጣ❥𝐬𝐢𝐒🦋👭᭄ :
እኔማ መምህር ተገባ ጫማዬን እያወለኩ በወበር ስር እየወረወርኩ እምማታ ጀግና ነኝ🤣😭🤣
2026-11-07 00:35:35
0
user5280370059260
✝️𝑘ቾ😘ቫናትህ ተከርቨት ማፊ መለማመጥ🤸🏽 :
ዩኒፎርም መልበስ አልወድም ነበር🤣
2026-11-06 20:55:50
0
firdews799
⚘️f᭄የmዬንግስትነኝ ቁጥብሁኝ ውድትሆኛለሽ🌹 :
እኔስማር አንድ ቀን እደዚህ ያለ ጫማ አርጌ አላቅም እናደሞ ከጓደኛየጋ በወንበር ስር ምግብ የምንበላውነገርስ መምህሩ እያለ ክክክክክ
2026-11-06 21:40:47
1
rital2314
(أَحْلَام) 𝙖𝙝𝙡𝙪 :
እኔም አደኛ እረባሽ ነበርኩ ወላ😂😂😂
2026-11-06 20:48:34
0
betelhemtareke
ክብር ለአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤ :
ንገሪያቸው አልተውኩም ብለሺ😁
2026-11-06 17:41:16
0
user19176384704956
ሀያትየከላላዋ :
እኔራሡአንደኛእረባሽነበርኩየሀይሥከልሎብሶቸተከትለውኝሣኡድገብተውሸንጣያሞቃሉወላሂእንዳለብሳቸውሠፉኝምንእንደማደርጋቸውግራገባኝ
2026-11-07 00:04:46
0
hayat.mezh
((ሀዪቲ)) :
መሰናዶ ነው እኔ የተማርኩ🤣 ግን እደኔ ጨካኝ የለም ነበር ስንለቀቅ ሊመቱኝ ያስፈራሩኝ ነበር ትራፊክነኝ ፀጉር አሳድጎ የሚመጣ ተረፈ ልብስ ለብሰው ከመጡ ባጥር ተገቡ አልምራቸውም🤣ስጥትነው ከዚህ ይቀልሽ እያሉ ሲሉ ወዳው በብሀር መጣሁ🤣
2026-11-06 20:55:35
0
user3545802098619
እሙ ረያን :
ኢኒፍርሜ ትዝታ😭
2026-11-06 20:48:43
0
bale.mahteb.nehgi
Ⓢቾ ባለማህተቧ✝️😍💚❤ :
ማርያምን የወጣልኝ ቀውስ ነበርኩ አይይ አለፈ 🥺🥺
2026-11-06 21:18:56
2
meserat.flflu
Hi :
🥺😒😒😒😒😒👌👌
2026-11-06 20:36:25
0
user6121618214710
መንደዱ ላይቀር ጭሱ ገደለኝ :
የኔ ከረሚላ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 21:13:29
1
neimaneima8411
{N❤💘💔🖤~∞} :
እኔስማራር እምቀናውበሚዘንጥናእውቀትባለውተማሪነበር ወላሒአሁንይቆጨኛል ሞኝነቴነው አሁንእምቀናውበዱኑጠካሬበሆነሠው ብቻነው
2026-11-06 19:26:34
2
hadiya2651
HA :
አይይይይትዝታ
2026-11-06 23:35:26
1
user5600569870779
ኩን ፈየ ኩን🥀🌺 :
እኔ አለሁጂ መምህር ሲወጣ ተከትየ ውጥት 😅መምህር እያስተማረ እኔ ጠረንጼዛላይ እምወጣው ነገር😫👋
2026-11-06 20:21:03
0
qwrtye27
ብንተኛ ሕልሞቺ ያታልላሉ ፧ብንነቃ ሰወቺ🥺 :
እኔም እረባሺ ነኚ ግን አድቀንም ከረባሾቺ እኩል ስሜ አልተፃፈም [Laugh approved][Laugh approved]
2026-11-06 21:16:32
1
user9581601609800
የማሜ🌺ሸጋ🎵እህት🇸🇦🎧 :
ቺርሥ፣ትምርት፣ለማንወድ፣ጦት፣እሠልፍላይ፣ታይተን፣ለምናመልጥ፣፣አይይይ፣ወላሂ፣ልጂነት፣፣አምልጨ፣እምገድነበር፣የምጠብቃቸው፣ተማሪ፣እሥከሚመጣ፣፣😂😂😂😂😂
2026-11-06 20:26:57
2
wude6003
WUDE ❤️ 🦋 :
አለባበስሽ ሲያምር💖💖💖🥰🥰🥰
2026-11-06 21:25:33
2
To see more videos from user @user835022586, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About