@mahkal10:

አዲናስ
አዲናስ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 13:22:58 GMT
89072
21414
316
2894

Music

Download

Comments

marwha.kefie
የድንግል ማርያም ልጅ :
እዉነት ነው እህቴ እግዚያብሔር ይመስገን
2026-11-06 16:31:54
315
.b.e.k.i16
Abu☦ :
ያየሁትን ልንገራችሁ የተለያዩ ሰባኪያን መምህራን የተለያየ ነገር ይላሉ ስለ እውነት ሀቁን ልንገራችሁ......እመቤቴን መዝሙረ ዳዊት የሚደግም ሰው ጭንቀት የሚባል አያውቀውም ዝሙት በጣም የሚያምረው የነበረ ሰው ይረሳዋል በጣም ሲበዛ ደስተኛ ትሆናላችሁ ሁሌ ተስፋ ይኖራችኋል ፈጣሪን በየደቂቃው ትፈራላችሁ ደግ ትሆናላችሁ ሰው በጣም ያከብራችኋል በቃ ሰላም ይሰማችኋል ብቻችሁን ሆናችሁ ጭራሽ በሰው የተከበባችሁ ነው የሚመስላችሁ ነገሮችን በጣም ትንቃላችሁ ልባም ትሆናላችሁ ፍራቻ አይኖርም ኪዳነ ምህረትን ያየሁት ምስክርነት ነው........።🙏
2026-11-09 20:20:58
29
user85507935749966
Nati :
ewnet new berease aychwalehu bexam lewx alew
2026-11-11 01:44:19
0
sisayseifu206
Sisay Seifu :
ማንበብ ሣይሆን መፀለይ ነው።
2026-11-06 17:17:32
56
andutsegaye21
Andu Tsegaye :
እኔ ግን መፀለይ ከጀመርኩ ጀምሮ ነገሮች መመሰቃቀል ሲጀምሩ አቆምኩት ውዳሴ ማርያም ነው የተመቸኝ ሰላም አለው
2026-11-07 14:44:14
16
abel.wordofa
Abel :
ልክ ነሽ እኔም ማንበብ ከጀመርኩ በሃላ እራሴላ አዲስ ማነት አግኝቻለው ትግስትን እርጋታን የውስጥ ሰላም ሞገስን በሰዎች እራሱ ጥሩ አመለካከትና እይታን አግቻለው ከዛ በፊት ግን ማንበብ ሳልጀምር በተቃራኒው ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ።
2026-11-06 20:11:31
41
heniboss3
Heni Boss 👑 :
now you come to da point keep it...
2026-11-09 21:46:10
0
im_the_one19
Devani🦅 :
በተለይ ለ 40 ቀን ተከታታይ ቢፀለይ ሙሉ ህይወትሽ ያምራል
2026-11-06 19:05:31
20
fasikayeragual07
@Fast👷‍♀️Ⓝ :
😍😍😍 Ewnat nw
2026-11-11 09:47:04
0
heniman7770
ሔEኖOክ 💚💛❤️ :
ቀጥይበት በርቺ
2026-11-06 15:09:46
53
amanmix4
amanmix4 :
respect 🙏
2026-11-10 19:23:13
0
berihu.wedi.gerei
Berihu Wedi Gerei :
የልቤን ነገርሽን የኔ እህት እመቤታችን ሁሌም ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-06 18:08:02
28
user1929849232080
fifa :
ብሩ የለኝም በምን ልግዛ 🥺🥺🥺🥺 ፍላጎቱማ እስከጥግ ነበር ግን ማጣት🥺🥺🥺🥺
2026-11-11 14:16:18
0
melkerst_21
Melkerst🦋 :
Out of topic u r so beautiful🥰
2026-11-06 16:24:28
13
masti284
የኤታን እናት🤱🌷🌺 :
ጥሩ ነው መዝሙረ ዳዊት የፀሎቶች ንጉስ ነው ይሉታ እኔም ወደዋለሁ ውዳሴ አምላክም ግን በጣም ወደዋለሁ
2026-11-06 17:22:30
9
1236dagi
dagi🌸 :
eski negeregn ehte benatsh endet enstely
2026-11-06 14:30:43
14
desalegnsintayehu2
desalegn :
egzaber yixebikish yane ihit🥰🥰🥰♥️♥️♥️
2026-11-06 13:26:45
5
napimebratu
Napi Mesfin :
lehulum gize alew enam kenun mulu destegna hono mewalm teninet aymeslegnem 😳
2026-11-09 16:29:59
0
_kitty_cat_38
ayni777 :
እውነት ነው እኔም ያገኘሁትን ሰላም እኔ ነኝ የማውቀው🥰 እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ሁሉም ሰው ማንበብ አለበት የእውነት
2026-11-06 15:38:45
11
sosina16
ሶስና☦ :
betam awo getan 🥰❤️
2026-11-06 14:37:03
8
seblewengalashena
ሰብለ :
በማርያም ብር ልሰጥሸና መዝሙረዳዊት ግዥልኝ እጂ አልገባ ሰላለኝ ነው 🙏🙏
2026-11-09 16:42:54
2
jona16.21
Jo¥¤®®™©¤ :
2026-11-09 19:48:10
1
user4267711269863
W :
ስንገዘው መዝሙረዳዊት ነው ወይስ ሌላስም አለው እህቴ ብትነግሪኝ
2026-11-08 19:16:43
0
hirut861
hirut861 :
enamesgnalen🙏
2026-11-06 15:54:48
0
yemariyamlyrics
ዮዓዳን lyrics :
መዝሙረ ዳዊት የለለኝ እኔ 😭 ኧረ በማርያም ግዙልኝ 🥺🙏
2026-11-07 10:12:32
3
To see more videos from user @mahkal10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About