@urbanjusticex333: A "Cold Case" Didn't Feel Cold the Second the Sheriff Faced the Missing Boy The First Answers Changed Everything #unitedstates #cops #Foryou #policeofficer #Viral

UrbanJusticeX
UrbanJusticeX
Open In TikTok:
Region: US
Friday 06 November 2026 14:02:52 GMT
1680
22
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @urbanjusticex333, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የጉራጌ ጥንታዊ ቅርሶች ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ መጠበቅ ጉራጌነትን መጠበቅ ነው።  በግሌ ጉራጌነት በጣም እንድወደው ከሚያደረግኘ ነገሮች አንዱ ከእስልምና እና ክርስትና በፊት በነበረን ጥንታዊ እምነቶች ታሪክ የተነሳ ነው።እነዛ የጉራጌ ጥንታዊ እምነቶች ለኔ ልክ እንደ ግብፅ ጥንታዊ እምነቶች ናቸው።  እንደ ጥንታዊ ግብፅ ሁሉ የጉራጌ ጥንታዊ እምነቶች ለጉራጌ ህዝብ አያሌ የስልጣኔ አሻራ ያሳረፉ ክብርና ሞገስ ያጎናፀፉ ነበሩ። ከዚ በፊት ብርሃነ አለሙ ገሳ እንዳለው እነዚ ጥንታዊ የጉራጌ እምነቶች ገና አጥንተን በሚገባ አውቀን አልደረስንባቸውም።  ከማጥናትና ከማወቁ በተጨማሪ የሚገባቸው ትኩረት አግኝተው ተገቢውን ጥበቃ ካደረግንላቸው ግብፅ በቱሪዝም ከምታገኘው ገቢ ባልተናነሰ የማስገኘት አቅም አላቸው። በዚ ያሁኑም ሆነ የሚቀጥለው የጉራጌ ትውልድ የተሻለ ኢኮኖሚያዊ አቅም ፈጥረው ሊጠቅሙ የሚችሉ ቅርሶች ናቸው።   እንደ ግብፅ ማዕከላዊ ባንክ መረጃ ግብፅ በ2024/2025 በጀት ዓመት ከቱሪዝም 16.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች ይህም ከሀገሪቱ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት GDP በቀጥታ 3.7% ያህሉን ይሸፍናል።  ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ባለፈ የጉራጌ ታሪክ ባህል ማንነት መገለጫ ስለሆኑ እነዚ ቅርሶች መጠበቅ ማለት ጉራጌነትን መጠበቅ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል። የእነዚ የጉራጌ ጥንታዊ እምነት አካል የሆኑት ጥብቅ ደኖችና ቅርሶች ከቅርብ አመታት ወዲ ለብረዛ እና ለመጥፋት አደጋ ተጋላጭ ሆነው ይገኛሉ።  የጉራጌ ታሪክ የጉራጌ ቅርስ እና ባህል ከጠፋ ጉራጌነት ይኖራል ማለት አይቻልም። ለጉራጌ ምንጨነቅ ሁሉ ለጉራጌ ታሪክና ቅርሶች ጥበቃ ትኩረት ልንሰጥ ይገባል! @Gura ge Dynasty  @Gura ge Dynasty  @Gura ge Dynasty

About