@behajanews:

BEHAJA NEWS
BEHAJA NEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 14:22:54 GMT
59661
4019
109
416

Music

Download

Comments

fluentstartpodkast
Fluent Start PODCAST :
በኛ ስንት ነው ሲመነዘር[Big LOL]
2026-11-06 15:15:57
23
risegashaw
risegashaw :
እድሜውን እንዲጨምርለት አገዙት በለኛ
2026-11-06 15:03:43
22
user154502763
Tik Tok :
ኣረ 😂 20 ከቆየም ኣንድ ነገር ነው 😁😂
2026-11-06 14:37:34
14
way.gize98
way gize :
የሁለት መቶ አመት እድሜ ከመስጠት። በሞት አይቀጡትም አንደ😭
2026-11-06 15:28:34
7
user5311838837772
Belete(Zelenski) :
50 amet behual yimotal
2026-11-06 15:56:36
0
fuad.hu
fuad :
200amet new yalkew🤔
2026-11-06 16:32:49
0
user2331317772054
ኪዳነ ምህረት እናቴ :
እስራቱን ለልጅ ልጆቹ ሊያወርሳቸው ነው በሉኝ
2026-11-06 17:58:37
2
user42653617459353
ሰላም ለሁሉም :
በኢትዮጵያ ስንት አመት ማለት ነው? በል እዩ እና ዳንሳ እንዲሰሙት ሜንሺን አድርግላቸው
2026-11-06 17:38:02
2
ibraislamicai
Ibra islamic AI :
[Big LOL]
2026-11-06 15:19:13
0
baiiiiiiiiiiiiiiiiiii46
eyob@2 :
ማለት ሰዉየዉ 40አመቱ እንዲያዉም ከዚያም በላይ ይሆነዋል ይህም ማለት ከዚህ በኋላ 50አመት ቢቆይ እራሱ 90 ሆነዉ ማለት ነው ከ90 በላይ ደግሞ በህይወት የመኖር አድሉ 3% ስለዚህ ለምን 200አመት አስፈለገ
2026-11-06 17:14:58
1
danman5320
kumlachew :
ለኛዎቹም ያስፈልጋል
2026-11-06 15:19:42
1
1.23503
የወሎ♥♥ልጅ♥♥ :
የትነው ሄጄልጠይቀው
2026-11-06 15:56:40
1
seid28177
seid :
ከጆሮዬ ነው 200አመት የሚለው
2026-11-06 19:12:43
0
fikr12234
ኑ በፍቅር :
እኛ ሀገር ያሉ ፓስተሮችም ሊጠየቁ ይገባል
2026-11-06 16:22:07
0
.272197
Ephi of kinng@27&A❤B :
የአንድ ሰው የድሜ ጣራ ስንት ነው?200?
2026-11-06 17:35:23
0
asryyukjhx
Arsenal❤ :
ለምን የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት አይሉትም
2026-11-06 17:08:59
0
binyamwondfraw455
ቀብራራዉ የአጂዬ ልጂ :
በዶላር መሆን አለበት እሄ ነገር በለዉ አለ የኛዉ ፋስተር
2026-11-06 18:17:46
0
user22749579628872
neme bela :
ቢመረመር እኛ ሀገርውስጥእራሱ ይኖራል
2026-11-06 17:57:54
0
estifanos.kassa2
Estifanos kassa :
አይ አፍሪካ
2026-11-06 17:07:14
0
.mamush1
MAMUSHA :
-120😭
2026-11-06 17:09:24
0
antesew7
A³ :
በኛ 20 ዓመት ማለት ነው
2026-11-06 17:14:59
0
alexbestfix
Alex best fix 23 :
እኔ 200አመት ከኖርኩ ባሰሩኝ
2026-11-06 17:18:39
0
fikerasy
Fiker Asy :
በአምስት ቀን አንዴ እየበላ ቢሆን ደግሞ እጅግ ጥሩ ይሆን ነበር
2026-11-06 19:55:10
0
alixo20161
አሊክስ ደላላው :
ፍርድ ቤቱ እራሱ ፈርቶታል
2026-11-06 17:14:21
0
user1694403561356
☪️ወከባዉ🇪🇹☑️ :
ሥት አመት ነዉ አሚኖረዉ
2026-11-06 17:42:20
0
To see more videos from user @behajanews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About