@henok_dinku164: ለመላዉ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድሀኒአለም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ🙏⛪️#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tewahedo✝️ #tewahedo✝️ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tewahedo✝️

Henok_Dinku16
Henok_Dinku16
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 14:29:55 GMT
168564
51177
1558
13807

Music

Download

Comments

jenni.christian12348
Dr jenni Christian ክርስቲያን :
ፍትህ ለኦርቶዶክስ አርሲ ትጣራለች 🥹
2026-11-06 14:47:42
1068
user869616960656
ቄስ መሐመድ :
እኔ በየገጠሩ በራሴ ወጪ መቅደሱን እየሰራው ነው በቅርቡ 4ኛው መቃኞ አስባርካለሁ ጸሎታቹ አይለየኝ
2026-11-06 16:05:37
463
hailemariam.molla09
Haile@12 :
ሄናየ እዉነት ብለኃል 👌 እዉነት የሆነ ሰዓት ዝም ብየ ያለምክንያት ከሚወቅሱህ ሰወች መካከል ስለነበርኩ ይቅርታ 🙏
2026-11-08 06:59:04
0
aychew.mulat
mame yene :
hene siwedihiko mariyamn
2026-11-08 04:09:51
0
sami.21127
ግእዝ :
የንስር እይታ በሳል አስተዋይ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ሄኒ
2026-11-06 15:44:15
514
yoseph.kora
melona@ esubee :
ewunet new
2026-11-08 03:03:33
0
yemi11878
yemi :
ለነሱ መኪና መግዣ መጠጫ ተው ሂኒ ባይሆን ለገጠሩ ይደረግ ለአዲስ አበባ ግን
2026-11-06 18:43:56
67
getasew_azanaw
Getasew :
አረ ይመችህ እውነትህን ነው እኮ🤝
2026-11-06 15:38:36
201
tefoda
Tefoda Civil :
of course bro
2026-11-08 03:04:05
0
tage2121
የገጠሪቱን ቤተክርስቲያን እናግዝ🙏 :
ልክ ነህ ወንድሜ ነገር ግን ሁሌም ልመናን አማራጭ ማድረግ የለባቸውም። የቤተክርስቲያን ገንዘብ በአንድ ቋት በአንድ የፋይናንስ ስርዓት ቢንቀሳቀስ ያለው ሀብት ለከተማውም ለገጠሩም አድባራት እና ገዳማት ይበቃ ነበር። በመቀጠልም ሁሌም ምዕመኑን ገንዘብ አምጣ ከማለት ይልቅ ገቢ ሊያስገኙ በሚችሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ መሰማራት ቢቻል ገቢ ከማስገኘቱ ባለፈ ኦርቶዶክሳዊው የስራ እድል እንዲያገኝ ያስችል ነበር ዋናው ችግር ያለው መሪዎቻችን ላይ ነው ።
2026-11-07 05:43:21
29
rabiya0363
أستغفر الله وأتوب إليه :
Allah is ONE
2026-11-07 13:39:48
0
e045580
E𝚑𝚎𝚗𝚎𝚠 :
henok leimineth yaleh esabe yileyal edasib adrgehighal
2026-11-08 06:00:53
1
abrh357
Abrsh :
በምክንያት ነው እምወድህ
2026-11-06 16:07:54
48
s.b70090
solomon :
ትትክክል ግን ገንዘቡ ባግባቡ መዋል አለበት
2026-11-06 16:19:21
67
fekear1
J🍦e🍦r🍦r🍦y :
እኔ ሁሌ ሌላ ሀይማኖቶች አይለምኑም ለምን ኦርቶዶክስ ብቻ እልነበር አሁን አስረዳህኝ አመሠግናለሁ🥰🥰🥰
2026-11-07 04:06:04
10
abelzemari
Abel Ayenew(zemari) :
ጥሩ እይታ ነው ወንድሜ
2026-11-06 16:36:22
45
mahliet90
mahiii :
እንደዚ አስቤ አላቅም እናመሰግናለን
2026-11-06 16:51:56
48
user62092590617232
ምን ልበል ቃል አጠረኝ :
እግዚአብሔር ያክብርልን
2026-11-06 16:58:08
23
.zekar
ቅድስት ⛪️☦️ :
ፍትህ 😭
2026-11-06 17:26:41
10
user1057165067026
ቴክታ የማርያም :
በጣም ትክክል የልቤን ነው የተናገርከው
2026-11-07 15:46:57
6
nebiyat163
Neba# :
ፍትህ ለአርሲ ትክክለኛ እውነታ
2026-11-07 04:34:16
5
gggg00919
☦️አማራ :
እሽ ግን ህንፃ መስራት ይቁምና መጀመርያ እራሳችንን እንከላከል መጀመርያ
2026-11-07 02:19:23
6
hamedia_eth
ሀ ሚዲያ | Ha Media :
አቦ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ🙏
2026-11-06 17:48:04
6
jany.gebru
orthodox :
በከተማ ያሉ ቤተክርሰቲያኖች በየገጠሩ ያሉ ቤተ ክርሰቲያንን ከሚገባው ገቢ በተለዋጭ የሚያሰቀምጡትናን አልባሳት መገልገያቸውን መሰጠት አለባቸው
2026-11-06 14:41:25
29
empror6p
king of king :
አሁን ዘፍኖ ቢሆን ኑሮ ባይራል ይወጣ ነበር ቁምነገር ስለተናገረ ግን እዩት
2026-11-06 21:15:18
6
To see more videos from user @henok_dinku164, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About