Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yoseffise: የኢትዮጵያ መንግሥት በለውጡ ዘመን በሚባለው በሶማሊያ ሞቃዲሾ የባሕር ዳርቻ ላይ በደረሰው የሽብር ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የሐዘን መግለጫ አውጥቶ ነበር። ነገር ግን በአርሲ ይህ ሁሉ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሲጨፈጨፍ ምንም ዓይነት የሐዘን መግለጫ አልሰጠም። በአርሲ ቀጣይ ጥቃቶች እንዳይፈጸሙ ለመከላከልም እውነተኛ ፍላጎት የለውም። ፍላጎት እንደሌለው በተደጋጋሚ በሚፈጸመው እልቂት ተረጋግጧል። ይልቁንም በመገናኛ ብዙኃን የሚፈጥነው የተፈጁትን "ዜጎች" ቁጥር ቀንሶ ለመካድ ነው። ይህም በኢትዮጵያ አርሲ ከመሞት ይልቅ በሶማሊያ ሞቃዲሾ መሞት ለሐዘን መግለጫ እንኳ የላቀ ትኩረት እንደሚያሰጥ ያሳያል።
Yosi Fish
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 15:29:23 GMT
822
128
2
49
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.51MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.51MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ሰለሞን :
የሚጠላውን ህዝብ ነው የሚያስተዳድረው እጥፍ አውሬ መሆን ነው ሚሻለው
2026-11-06 16:57:20
1
brook :
እንዴት ያዝናል
2026-11-06 15:51:26
1
ynwa :
መርዶ ነጋሪ ከመሆን ኣልፈን ለጥሙቃን ወገኖቻችንን መከታ የምንሆንበት መንገድ ኢየሱስ ያመልክተን!!!!!
2026-11-06 16:24:40
4
To see more videos from user @yoseffise, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#kaputt #tiscore
بالهداوه ❤️ الدلوعة شادية 🎼 #Sing_Oldies #شادية #بالهداوة #زمن_الفن_الجميل #اغانى_الزمن_الجميل
ตอบกลับ @phransankhuean หัวแร้งบัดกรี ยี่ห้อไหนดี #solderingiron #soldering #หัวแร้งบัดกรี #หัวแร้ง #หัวแร้งไฟฟ้า @นายช่างอ๊อด
Mặt nạ collagen
. . . . . . . . . . #fyppppppppppppppppppppppp #reflexiones #reflexion #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #parejas
resumen del livestream de la versión 4.7 de #HonkaiStarRail #hsrcreators #HSRSpecialProgram
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy