@martha_fit: ጀማሪ ብትሆኑም ምንም ችግር የለውም። በቀስታ ጀምሩና በቋሚነት ይቀጥሉ። የሰውነታችንን ጡንቻዎች ለማጠናከር ቀላል የቤት ውስጥ እንቅስቃሴዎች! እያንዳንዱን እንቅስቃሴ 15 ጊዜ ይድገሙ፣ 3 ዙር ያድርጉ። ሰውነታችንን ለማጠናከር ጂም መሄድ ብቻ አያስፈልግም። በቤታችንም በቀላሉ መለማመድ እንችላለን። ❤️ አስታውሱ፦ የእርስዎ ጤና ቅድሚያ ይሰጠው! 🌸 Upper Body Workout, Beginner Workout, Home Workout, Arm Workout, Strength Training, Fitness for Beginners, Women Fitness, Workout at Home, Healthy Lifestyle, Fitness Motivation, Strong Women, Exercise Daily. የሰውነት እንቅስቃሴ፣ የላይኛው ሰውነት እንቅስቃሴ፣ የቤት ውስጥ እንቅስቃሴ፣ የክንድ እንቅስቃሴ፣ ጤናማ አኗኗር፣ የአካል ብቃት፣ ለጀማሪዎች፣ ጠንካራ ሴቶች፣ የሴቶች ጤና፣ እንቅስቃሴ ለጤና። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #food #beauty #Love #exercise
Marseewt1
Region: US
Friday 06 November 2026 15:40:03 GMT
Music
Download
Comments
user1876338747341 :
ዕድሜ ከ60 በላይ ለሆኑ እናቶች ይሆናል ወይ?
2026-11-06 18:05:30
8
Genet zewde Apo :
የኔ ውድ የቦርጭ ማጥፊያ ብቻ
2026-11-06 18:41:00
11
@fatima :
Thanks
2026-11-18 10:31:34
0
Meseret wale :
እስቲ ቤቴን እዩልኝ እኔም እየሰራሁ ነው😔😔😔
2026-11-11 23:15:21
0
Blessed :
ወገብ ለሚያመው ይሆናል?
2026-11-08 12:20:29
1
Hasset Tedla :
ጉልበቴን በጣም ስሀሚያመኝ መሥራት አልችልም ምን ትመክሪኛለሽ?
2026-11-07 13:34:39
3
ሂወት በፈተና 😘 :
እኔ ትትወዉ እወፍር አለሁ ለምን እንድነዉ😳😳
2026-11-10 23:13:03
0
tgt :
ስሪሊን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-19 09:13:48
1
sofi ➻💞🔐 :
ይኸ ለምድነው ሚጠቅመው ?
2026-11-07 08:21:49
0
ጦይባ :
እኔ ሳሰራ ወገብን ያመኛል ለምን የሆን
2026-11-07 23:53:38
0
ሒwoት🦋 :
15 gze bcha beki new😳
2026-11-07 00:41:39
1
Alhamidulila :
serlan 🥰
2026-11-15 18:26:56
1
yarde 21 :
ስሪልን ስሪልን ስሪልን🙏🙏🙏
2026-11-07 12:03:17
3
Sabr♥♥♥ :
sireline 🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 18:39:46
0
tigist.A :
አረ አዎ በደንብ ስሪልን ለጀማሪ
2026-11-07 10:57:28
2
user1800406982193 :
serilen serilen gulebeten yamegnale 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-08 17:12:55
1
A ስደተኛዋ እናቷን ናፋቂ :
ለቦርጭ ይሆናል ከጎን ሞባይልን ስሪልን
2026-11-08 22:26:39
1
Hani 😍 :
የቦርጭ ስሪልን
2026-11-10 11:16:18
1
Amen :
🙏🙏🙏 አረ ብለሽን ነው ስሪልን እኔማ ያስፈልገኛል ምግቡንም ስትሰሪ እስፖርቱም ሁሉም ያምርብሻል ቅንነት አይታጣብሽ እናመሰግናለን
2026-11-07 19:28:21
1
zuzu sweet :
አረ ውዶ ስሪልን በተለይ ጂም መሄድ ለማንችለው ይረዳናል👏🥰
2026-11-07 14:16:46
1
nonchalantt8 :
Pls serelen
2026-11-07 04:45:34
1
Mesi blessed✝️8080 :
ስሪልን ስሪልን ፕሊሰሰሰሰ[Pray]
2026-11-06 18:12:17
2
ሰው ነኝ483 :
ጉልበት የሚያመውስ ውዴ
2026-11-06 16:57:58
4
user3145758853785 :
ጉልበት ለምያመን የሆናል
2026-11-07 06:18:43
1
MERON ERIMAS :
ስር
2026-11-19 15:12:20
0
To see more videos from user @martha_fit, please go to the Tikwm
homepage.