@bint30: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኩራቴ😘ኢትዮ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🦋binet🦋mohammed🦋🇪🇹
🦋binet🦋mohammed🦋🇪🇹
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 06 November 2026 15:39:57 GMT
146135
4582
414
751

Music

Download

Comments

bbbb48750
fiya 🔥 :
ሰው ስትበድሉ ለይቅርታ ቦታ እየተዋችሁ ፍፁም ይቅርታ የማያድነው በደል አትበድሉ 🥺
2026-11-07 02:08:11
408
user7957624506815
እግዚአብሔር እርኛዬ ነው :
እኔ በሔወቴ መቼም ይቅር የማልልቸው የወድሜን ልጆች ማርያምን ቸግሮኝ ብጠጋት ዘይት ሽሮ ሳህን ሰርቅሽ አሉኝ ማርያምን ሳህኑን እጎርቤት አገኜችው😭😭😭😭😭😭😭💔ልቤ እስከዛሬ ይደማል
2026-11-07 12:25:17
70
user1269085381852
አስያ🌸 :
አንዳንድ በደሎች ለይቅርታም ይከብዳሉ😭
2026-11-07 14:23:39
75
dubai.rak895
maayaa :
ሌላ ቪዲዮ አለ ከባሌ ጋራ አንድ አልጋ ላይ አገኘኋቸው አለች
2026-11-06 21:03:18
59
sameera.sameera19
🦋sameer🐝 :
ልክእደኔ በሂወቴ ይቅር አልላትም😭
2026-11-06 20:00:16
35
jessyethopia
jessyethopia :
ይቅር ካላላችሁ እግዚአብሔር እኛንም ሀጢያታችንን ይቅር አይለምን ምንም ብትበደሉ የይቅርታ ልብ ይኑራችሁ
2026-11-07 14:29:39
10
user4ezeimd0m1
حلويات 💗 :
እባሏጋ ተኝታ አግኝታት ነው ሰምቸዋለሁ
2026-11-06 21:43:27
23
user790237028
ለአንድ ህይወት ሺ ፈተና💁 :
የዋህ ሰዎች ሲጠሉም እስከመጨረሻው ነው[Teary eyed]
2026-11-07 10:22:18
40
user6817653017249
user6817653017249 :
🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
2026-11-08 21:10:10
0
user7612195969004
✝️ሶሲ የማርያም ልጅ⓳ :
ወየው ምን አድርጋት ይሆን
2026-11-07 10:03:30
6
taazinabu3
ኒማስ zinabu(tadu) :
እኔም እህቴን መቼም ይቅር አልልም
2026-11-07 10:00:17
6
susukings4
SUSU አትበገሯ🤴 :
የአላህ 😭 የገዛ እህቷ ምን ብበድላት ነው
2026-11-06 22:32:21
3
ayaantuu28
biyii lafaa rakinaa :
enem and ehetee😭😭😭😭💔
2026-11-08 12:51:29
0
nanatti_17
Suma :
enem gen tenurelgn😔😔😔😔😔
2026-11-07 16:43:48
0
shesstylishgotmymind7
Ratini👸 :
💔[Teary eyed][Teary eyed]
2026-11-08 12:42:53
0
user264913188
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው 🐝🐝 :
እኔም መቸም ይቅር የማልላቸው ሰወች አሉ ሂሳባችን እደላህ ኢሻአላህ
2026-11-07 19:07:36
10
obsinaan.141
✨️obsinaan 141✨️ :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺 uuuuuuffffff wanuma jabate dhifaama godhu isi dhorge garu namni nama midhu erga sii madese qalbii sii cabse boda dhifaama yo siin jedhu onne tamini bayyee ulfaata walahi
2026-11-07 07:16:40
22
selamaar
hayu :
ከምር ይቅር የማይባሉ ሰዎች አሉ
2026-11-07 11:06:20
14
asnakutilahun0
ye Amelake Enate :
እውነቷን ነው ይቅር የማይባል ሰራ የሚሰሩ እህትም ወንድምም አሉ የደረሰበት ያውቃል
2026-11-07 11:57:39
5
m.yewajawa
Mቾ .👸🦋💘 :
ምስኪን ምን ሟብትበድላት ነው🥺
2026-11-07 01:33:39
0
user14027181520
ታሪከኛው ዘመን :
የቤተሰብ በደልና የደመና ውሃ ጥም ሁለቱ አንድ ናቸው ሁሉቱም ይጎዳል ብሎ የሚረዳ ሰው የለም
2026-11-07 21:55:04
3
user7945309467902
ያረብ ተናግሮ ከሚያናግር አንተው ሰውረኝ :
የበደሉኝ ሁሉ ይቅር እላለው እህቴ ግን እስከለተሞቴ ይቅር አልላትም ለልጆቿትኑርላቸው ትልቅበደል በድላኛለች አለች
2026-11-08 21:16:17
0
asmesaiy
እውነት አንድ ናታ!💔 :
💔 እኔም አባቴንና እህቴን መችም ይቅር አልላችሁም ብቻ ባላችሁበት ሰላም ሁኖ💔💔💔😥😥😥😥😥
2026-11-08 11:51:07
2
kajeltuujannata
Kajeltuu Jannata :
2026-11-07 13:07:27
1
sifaantu
🧿❤️👸hanan@♑🇰🇼 65046028🇪🇹 :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-07 13:34:38
1
To see more videos from user @bint30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About