@al.taqwaa1:

al.taqwaa1
al.taqwaa1
Open In TikTok:
Region: IQ
Friday 06 November 2026 16:09:18 GMT
504
91
1
3

Music

Download

Comments

im.3amr
« 3AMR » :
🥰🥰🥰
2026-11-06 16:12:08
0
To see more videos from user @al.taqwaa1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንዲቀር የማትፈልጉትን ሰው mention አድርጉት  ‹‹ርኢክሙኑ ነአሰ መርዐተ ሐዚላ ሕፃና እንዘ ተሐውር ፍኖተ አኀሥሠኪ ወእብል እስከ እትከደን መሬተ ማርያም ፈላሲተ ቁስቋም ዘአልብኪ ቤተ አውዐየኒ ንግደትኪ ከዊኖ እሳተ›› ትርጉም፡- ማደሪያን አጥተሽ ቁስቋም ወደሚባል አገር የተሰደድሽ ድንግል ማርያም ስደትሽ እሳት ሆኖ አቃጠለኝ ከመሬት ተፈጥሬአለሁና ወደ መሬትም እስክመለስ ድረስ ልጇን አዝላ መንገድን ስትሔድ ትንሽ ሙሽራን አይታችኋልን? እያልኩ እፈልግሻለሁ (ስደትሽን አስባለሁ)፡፡ ሐተታ፡-እመቤታችንን ትንሽ ሙሽራ ማለቱ፡- እመቤታችን በቁመትና በስፋት እንደማንኛውም ሰው ስትሆን በክብር ግን ከመላእክትና ከፍጡራን ሁሉ ትበልጣለች አባ ሕርያቆስም በቅዳሴው ‹‹እንዘ ንስቲት አባል አንቲ፣ እንዘ ንእስት መርዓት አንቲ›› (በሦስት ክንድ ከስንዝር ቁመት የተወሰንሽ የ 15 ዓመት ቆንጆ (ልጃገረድ) ስትሆኚ ዙፋኑ እሳት የሆነ ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማሕፀንሽ ወሰንሽ) ሲል ተናግሯል ለዚህ ክብሯም አንክሮ (ዕፁብ እያሉ ማድነቅ) ይገባል እንዲል በቅዳሴ ማርያም ትርጉም ቁ 77-80፡፡ 🎥 @Mahlet  #ማህሌተ_ፅጌ #fypシ゚viral #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢየሱስ #Ethiopia

About