@natymon2: እሷ ደርባባውን ስትመርጥ እሱ ደሞ ድምፁን አጥፍቶ ህንፃውን ሰራ!! ለመሳደብ አትሩጡ!! ስርአታቹን ያዙ!! ለማያቃቹ ታጠኑ!! በሌላ ጉዳይ ደርባባ እያለች የኮመተችው ልጅ ባል ተጠንቀቅ!! ነገ አንተ ላይም ይደርሳል ይሄ መንደራረብ!! ሼር ኮፒ ሊንክ አርጉ!! #habeshatiktok #ethiopiangirl #ethiopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habesha #ethio

Mon
Mon
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 16:25:12 GMT
167996
15712
406
1818

Music

Download

Comments

abdulkerim_abdicho
ᴀ ʙ ᴅ ɪ ᴄ ʜ ᴏ :
ወድቆ ቢሆን ኖሮ የሷ ግፍ ነዉ ትላላቹ 🤝
2026-11-06 17:39:54
577
cantona4786
ጣቀረስ meme :
ፈታ አለፈለት
2026-11-06 16:37:36
158
leaderbeya0
I am a killer 🗡🔪⚔️ :
የወንዶች ጉዳይ ምኮራበት አንዱ አበለችን mon big respect 💪👏👏👏
2026-11-06 16:35:10
863
ankiyon.minas
Ankiyon Minas :
jegina set nat
2026-11-06 16:29:08
139
mahlet1515
mahii✨sha✨ :
መጀመሪያ አጣራ ልዬ ስራ ነው እየሰራች ያለችው እንጂ በሌላ ጉዳይ አደለም
2026-11-06 17:10:46
83
dj.girmay
DJ Girmay :
ሰው ሚዛናዊ ሀሳብ ሲሰጥ ደስ ይለኛል
2026-11-06 16:32:20
462
ruhama9546
ruhama :
ምንድነው አንተ ሰው በሰጠው ኮሜንት እሷን ባለጌ አድርገህ ለምትሳደባለህ ምንም ያለችው ነገር የለም ሂወቷን ነው እየኖረች ያለ አንተን ጨምሮ ህዝቡ ነው በማየገባችሁ እየገባችሁ የምትፈተፍቱ እንጂ ሁለቱም ተላልፈው አልተሰጣጡም ልጅም በመሀላቸው አላ ደግሞ ከሷ አብራክ የተወለደውን ልጁን ነው ለሆቴሉ ስያሜ የሰጠው በማያገባን አንግባ ልንገርህ ብዬ ነው
2026-11-06 18:14:22
23
habenitaa
3rica4_ :
That's what I said too🤝
2026-11-06 17:14:40
90
heluuuu000
heleሻ :
እግዚአብሄር ትዳራችንን ይጠብቅልን🙏ሴቶች ቤታችንን በብልሀት እንምራ ፈጣሪን እናስቀድም ትዳራችን የግላችን ነዉ ሸፈን እናርገዉ ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳን🙏
2026-11-06 17:34:08
29
user4172069478108
@user :
እኔ ደግሞ አንተ ያልገባህን ነገር ልፃፍልህ… ልዩ እኮ አጭር ድራማ ነው እየሰራች ያለችው… she is trying to make money for Godsake… she is not in relationship.. plus to that, has anybody seen liyu criticizing her husband kidus.. I have never heard of her saying he did this this this to me.. she can’t stay away from the social media because it’s her income generation method aleke.. KIDUS building selesera so what… Esua demo tiktok lay eyeserach new aleke.. lijuan eyasadegech new… sew fit alamachiwm
2026-11-06 17:52:31
18
daveyema16
dave misganaw 16 :
የሚገርም አገላለጽ 100%🤝
2026-11-06 16:36:44
180
user8770135681798
ፍቃድህ ይሁን :
ከልቡ ወንድ ነው💪💪💪
2026-11-06 16:55:28
160
healthy7124try
Grateful :
“Wedko bihon noro yesua gif new tilalachu” 👏👏👏🫡🫡🫡 lik blehal
2026-11-06 17:02:23
103
rameses088
remdalion :
ህንፃውን ገትሮ ኩም አደረገልኝ የኔ ወንድም
2026-11-06 17:30:03
36
sador426
ሳዶር :
exactly 👏 mon
2026-11-06 16:28:55
43
elshu.queen6
elshu queen 👸 :
ewnte new 🥰🥰🥰🥰
2026-11-11 18:35:24
0
ay93591
Mesho yeteshe :
ሁለቱም በየራሳቸው አቅጣጫ ጀግና ናቸው🥰
2026-11-06 17:43:38
15
cantona4786
ጣቀረስ meme :
ፈታ አለፈለት
2026-11-06 16:37:14
22
abd.kerim79
Abd Kerim :
ጀግና ወንድ በስራው ይናገራል
2026-11-06 19:04:25
7
islama970
🐉𝗗𝗥𝗔𝗚𝗢𝗡🐉 :
እንደውም አላገባም
2026-11-06 17:37:04
15
.record75
ፅኑ KAL Record🦋🦋444 :
ሞን አረ ተው ግን ሊ እንደዚህ አይነት ልጅ አይደለችም ድራማ ነው የሰራችው ሌላ ነገር የለም
2026-11-06 17:13:24
11
seadahassenhussen
Seadiy Hassen :
እስዋኮ ስራዋን እየሰራች ነው በዛላይ የልጅ እናት ነች እንደዚህ አይባልም
2026-11-06 17:26:21
17
abuyeliyan
Abuye :
Double standard!
2026-11-06 16:31:33
9
yoniyo7
yoni yo :
ልክነህ የምር👌👌
2026-11-06 17:48:26
5
momlove3333
Frezer fashion :
100% lik nek
2026-11-06 16:46:56
9
To see more videos from user @natymon2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About