@liyunegnliyu: መንገድ ነዉ ቅጣት!!

Liyu🌸
Liyu🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 16:26:06 GMT
197924
34053
298
542

Music

Download

Comments

gech994
Getu Deboch :
Kidus fetari yiwedihal
2026-11-06 18:38:50
67
mesfine521
mesfine521 :
ሆቴሉን አይታ ነው
2026-11-06 18:24:35
518
leyu.leyu2
Leyu Leyu :
እስኪ ህመሟን እንደኔ የተሰማው🥺
2026-11-06 16:54:39
730
suzanaemra
suzana 🧚‍♀️🎼🎼 :
አይ የሰዉ ነገር ወደ ነፈሰበት መንፈስ ብቻ ለማንኛዉም የራሳቹን ሂወት ብታስተካክሉ ጥሩ ነዉ እሱዋ ስራዋን እየሰራች ነዉ እናንተ አውሩ አሁን ያወራቹበት አፋቹ ነገ ደሞ በሱዋ ሂወት አዲስ ነገር ስታዩ ሌላ ነዉ ምትሉት😏😏😏😏
2026-11-06 21:18:01
57
naodpetros5
O Z I L :
ሆቴሉ ሲያምር ገና ቦሌም እደግማለው አለ አሉ😁
2026-11-06 19:05:35
130
maykowana
miki ዘ ደብረ ፀሀይ :
የኔ እህት አሽሙሩ ይቅርብሽ እሱ ስራውን እየሰራ ነው ህመሙን ደብቆ አንቺም ስራሽን ስሪ የልጅሽ አባት ነው ህመምሽን ድብቅ አርጊው የልብን የሚያይ ፈጣሪ ነው ደሞ የጊዜ ጉዳይ ነው ✌
2026-11-06 18:48:02
107
kira....akisumawi
ክብሮም ዘ አክሱም :
ደራማ በሚኖር ህይወት ናታን ሆቴል ጀግና
2026-11-06 18:53:34
67
haymi168883
Há¥MĬ OFFICIAL :
አንዳንድ ጀግናና ታማኝ ሴቶች ሌላ ሰው ላለመልድ ወይም አዲስን ሰው ፈርተው ከመጀመሪያው ሰው ጊዜ ሰተው ይጠብቃሉ ሰው አጠው ሳይሆን አዲስን ሰው ጠልተው ነው እነዚህ ሰዎች ለኔ ጀግና ናቸው
2026-11-06 18:00:34
81
ye_baya0
Baya :
እኔ ራቁቱን በተያየ ሰው መአል ምንም አሳብ አልሰጥም..😂✌️
2026-11-07 04:35:26
18
helna8682
helna :
ጠንኳራ ሴት ነሽ ውድድ ነው የማደርግሽ💗
2026-11-06 16:28:55
162
user1904446176705
Mert asheko :
ayzosh
2026-11-07 05:53:12
0
tedyteda15
teddy :
እየየው ተጀመረ😂😂😂
2026-11-07 04:34:31
6
beti.eyuab.coffee1
Beti Eyuab Coffee ቢራቢሮ :
ትዝታ አይሸጥም አልተዉ ያለኝ ትዝታ ብቻ ነዉ ሁሉም ነገር ከእሱ ጋር ሄደዋል🤔🤔🤔
2026-11-06 16:29:29
75
sayatsayat68
Eizana :
2026-11-06 16:30:24
31
marshttadessa
የጣና ወርቅ የሰማቷ :
ይህን ህመም የሚያውቅ ያውቀዋል
2026-11-06 16:36:18
18
navi16011
ቢታ 🦋 :
Bebe ❤️አንች ጀግና ሴት 👌
2026-11-06 16:28:59
25
eldana649
ኤልዱ ያሜን💜🌺🍉💡 :
የኔ አበባ ትችያለሽ
2026-11-06 16:42:19
11
shega.skin.studio
Shega Skin Studio :
This part is heart breaking 🥹
2026-11-06 16:28:06
26
birukdata10000
Kidst Kidst daya :
እስኪ ህመሟን እንደኔ የተሰማው
2026-11-06 17:21:05
9
makunent.tesfaye
የጢቁ ሸበላ (🥀ሳለ ገብርኤል አባቴ🌹) :
የተሰበረ ልቤን በምን ልጠግነው
2026-11-06 18:21:19
10
moonetbeshada1
Monet strong :
viral siwaxa xiruny🥰🥰🥰
2026-11-06 16:28:47
6
selamawitmeressa3
It's Me :
some contents are contents please don't relate with z person life. Liyuy, u did great aching
2026-11-07 06:30:17
1
hingabu16
ሽብልቅ :
የምን ህመም ነው ከነዛ ባል ከሆኑ ሚስቶችጋ ውላ ባል ልሁን አለች ባላም እንደ ጓደኞቿ ባሎች ሚስት አልሆንም ብሎ ተለያዩ አለቀ
2026-11-07 05:48:48
4
liqwufost
እኔው ራሴ :
እግዚአብሔር ሁሌም ከሚበደሉ ጋር ነው እናም ሁሌም በዳይ አትሁኑ በድንግል ይህ ከሆነ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥላችሁም ከዛ በተጨማሪ ለሰው ሾ የሚሆን ሕይወት አይኑራችሁ ።
2026-11-07 05:35:42
2
sifaart
Sifa :
Ytareku yemtluuuuuu 👍
2026-11-06 18:21:01
4
To see more videos from user @liyunegnliyu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About