@fiker_jj: Let me know your thoughts 🫶🏽

JJ
JJ
Open In TikTok:
Region: DE
Friday 06 November 2026 17:59:44 GMT
26158
1688
125
118

Music

Download

Comments

tihun223
tihun✨🌸 :
ዲቃላ አይባልም!
2026-11-07 03:54:45
12
enuye210
Enuye@🧚‍♀️ :
መፓሰት ግዴታ አይደለም ወንድሜ
2026-11-06 18:37:22
16
user8384171557181
Gidey❤️ :
ሳምሪን ንገራት.
2026-11-06 18:05:39
16
menor.deg8
Menor Deg :
ይቅርታ ቃሉን ብታስተካክል ዲቃላ ሚለው ቃል ይቀፋል እንደዛ ሲባሉ ለደጉ ልጆች ሊሰማቸው ሚችለውን አስብ በቤተሰብ ስተት ምክንያት ልጅ ዲቃላ መባል የለበትም
2026-11-06 21:37:31
5
meka1443
meka :
ወላሂ ልክነህ አሁን በጣምምምም በዟቷል 🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 20:34:19
29
yinebebkelemu5
እስኪያልፍ ያለፋል :
አብዛሀኛው ፍጥረት በዚህ ጊዜ የአልጋ ስህተት ነው 🥰🥰🥰
2026-11-06 22:48:09
1
meberate2
sifan📸 :
🥰🥰 ene alew
2026-11-07 06:27:54
0
jape2428
የጃፒ አፍቃሪ ⚖️ :
ዲቃላ አይባልም ቃላቶችህን አስተካክል
2026-11-07 00:54:32
8
tsedi202
Tsedi የተዋህዶ ልጂ :
እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን ያባትና የእናትፍቅር አግቼ ነዉ ያደኩት የራሴ ነገር ሳይኖረኝ ለሰዉ ብዬ አላገባም:: የወንድ ጥገኛ ሆኜ መኖር አልፈልግም ሰርቼ ሲኖረኝ ነዉ ማገባዉ ልጄን የማኖር አቅም ሳይኖረኝ አልወልድም ለልጄ የተሻለ ህይወት ለመሰጠት ነዉ ወጣትነቴን ትቼ አገቴን ደፍቼ መሰራዉ በሀሳብክ በጣም እሰማማለዉ ::
2026-11-07 06:49:48
1
ss.l8005
Black Habshawit 🤍 🦋 :
ትክክል ይህ ነገር መቆም አለበት ስደት ላይ እራሱ በትዳር የተወለዱ 1% ከመቶ
2026-11-06 20:25:21
5
yegonderewakebet
mitu🤗 :
ልክ እደኔ እኔ ባያቴነው የምጠራው አባቴን አላቀውም ጌታን ትክክል ነህ ዝብለው ይወልዱና እኛ ተሰቃየን እኮ ወገን
2026-11-07 05:36:06
1
buzalemabera
buzya :
ምን እናድርግ ካልወለድን በቅሎ እየተባልን ዘር የላቹሁም ተቡለናል
2026-11-07 06:16:21
1
mersihabbete
mercy :
እውነት ነው🙏🙏
2026-11-07 06:15:04
1
mathossulemangmail.com0
Meron :
this guy telling the truth, but people they don't accept the Truth....he just advising you..... think before you bring child in this world...
2026-11-07 04:46:23
1
maleak80
ኩንፍየኩን😍😍😍 :
እዉነትነውወላሂ🥺🥺🥺
2026-11-07 03:13:42
1
1.23503
የወሎ♥♥ልጅ♥♥ :
ያዛት
2026-11-06 20:13:04
1
e312911
E🔴 :
Slk gzulgn.😞🥺
2026-11-06 18:07:34
1
abeni1221tesfa
abeni family :
tew be mariam abaten betam new mwodew tew tew
2026-11-06 23:33:43
0
jemila.love1
❤️❤️❤️ :
🙏
2026-11-06 18:32:53
1
solome009
ዔማዎስ happy♒♈♍♉ :
አባት መሆን አባትለመሆንቢፈልግ እራሱ አቅሙ ከሌለው እራሱ ባፈቅረው እራሱ አልወልድለትም ለምን ያባት ፍቅርሳላገኝ ስላደኩ ህመሙን አቀዋለው ልጄን እራስወዳድሆኜ ልጄን አላንገላታም[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-07 06:53:00
0
anjadegroot123
A&ya( ኣላማጣ ❤🇪🇹 ራያ 😍😘 :
Lik neh 🥺🥺
2026-11-07 06:59:17
0
user1822582416795
mekdes. 💗💗🙇‍♀️ :
አባት ስላለ ብቻ ጥሩ ልጅ ያድጋል ማለት ነውዴ
2026-11-07 06:57:09
0
suzidm
suzi :
Fine you are right but use your same energy to tell the deadbeats not to abandon their own blood and flesh after they help creat them!
2026-11-07 08:07:12
0
edom1398
Edom🦋 :
💯 yea
2026-11-07 06:56:02
0
yordanosasnake1
Yordanos Asnake :
Tekekel neh tebarek👌👌👌👌👌👌👌
2026-11-06 18:12:10
0
To see more videos from user @fiker_jj, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About