@habeshan_ent: #habeshan_ent

habeshan.Ent
habeshan.Ent
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 18:22:24 GMT
166243
14167
231
395

Music

Download

Comments

sema.aad84
ኢየሱስ የእስራኤል ቅዱስ 💝❤ :
እኔ ግን ለእናቴ በግዜ እየኖርኩ ነው አይቆጨኝም አሁንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣት 🙌🙌
2026-11-07 10:17:44
38
www.tiktok.hibir
እምዬ :
ፀፀት! ከባድ ነገር ነው።
2026-11-07 05:39:09
54
user3800308006710
ዳኑዋይ እያ ዓለመይ :
ኣየ የናት ሞት ኡፍፍፍፍ ሁላችንም እንደዛ ነን ኣይዞሽ ማሬ❤❤😭
2026-11-07 04:00:03
25
tgmervi
Tgmerci :
እህቴ የደረሰብሽ ነገር የብዙ ኢትዮጵያዊያን ህመም ነዉ ብዙ ሰው መተላለፉ የሚፈጥረውን ቁስልና ፀፀት ያውቀዋል ወላጆቻቸው በህይወት ላሉ እድለኞች ግን ትምህርት ነዉ ነገ የሚባል ቀን የለም ፍጠኑ ፍጠኑ
2026-11-07 11:07:31
3
sofyaseid22
Sofya Seid :
የኔ አበባ ሁላች ውስጥ የተዳፈነ ጠባሳ ነው አይዞሽ
2026-11-07 03:23:05
24
senayt869
seni :
@seni:🗣..፦በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ ሀገር እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ————————————————————…………………………………………………………………………………….”””””””””””””””””””””” ““”””””””””””””””””””””” ስልካቸው☎️፦09_61_06_22_54በ$ኢሞም በዋሳብም  ደ;ው@ላ;ችሁ  አማክ”ሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏
2026-11-07 14:43:16
1
selam.jubakon.ach
selam.jubakon.ach :
Ayzoshe
2026-11-07 13:24:05
0
user5760366313104
እግረ መንገድ ... :
የኔ ልእልት የኔ ብርቱ አንቺን የመሰለ ተክታለችና በርችልኝ
2026-11-07 05:29:03
7
hope47646
Hope :
ውይይይይይ ለምለምዬ የእናት ሞት እሳት ነው እኔም እንዳቺ ነው 😭😭😭😭😭😭እግዚያብሄር ያፅናሽ
2026-11-07 01:56:08
8
asmaawel3
umu reem👈💕 :
እናት ስትኖር የምናጣት አትመስልም ግን አንድዬ እና ምትክ አልባ ስለሆነች እናት ያላቹ አስደስቷት🥰🥰🥰
2026-11-07 11:37:04
2
ab.2020748
Ab.@2020 እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው :
እማ በቃ ከፋኝ
2026-11-06 19:04:56
15
danielmesfin
danielmesfin :
ህይወት ይቀጥላል
2026-11-07 14:14:58
1
emebet326
emebet :
የእናት ሞት ከባድ ነው ልተወው ብትይ የማትተይው ነብስ ይማር ፈጣሪ ያፅናሽ።
2026-11-07 05:44:10
4
zedo0568
zedo :
አይዞሸ ለምምለምዬ እ ር ያፀናሸ ከዛ የሚቀር የለም
2026-11-06 21:13:40
8
user5274033852861
user5274033852861 :
አይዞሽ ይሄ ሁሉም ሰዉላይ የሚመጣ ተራ ነዉ አይዞሽ ምንም ማረግ አይቻል አላህ ያለዉ ይሆናል አላህ ያበርታሽ
2026-11-07 12:21:22
1
abdiliviens
Abdi Liviens :
amshiir
2026-11-07 11:30:42
1
mastewal.amare0
Mastewal Amare :
አይዞሽ እህቴ
2026-11-07 07:21:36
1
habtish2130
habtish :
አይዞሽ
2026-11-07 03:12:30
2
user612775005087
ፅናት አበራ" ፋዚሌት" :
ሊላዬ የኔጀግና ይከብዳል ግን አይዞኝ።
2026-11-06 20:10:31
12
yshe495
ጎደሬዋ :
2026-11-06 21:07:22
1
asteralemu269
እናቴ የሂወቴ ሚስጥር ነሽ 💐💐 :
አይይይይ አይዞሽ ውዴ
2026-11-06 21:15:36
2
seniabera1
ሰኒ አበራ :
ቀዳሚውን ፈጣሪ ነው የሚያቀው ግን እንደዚህ ፀፀት እዳይገድለኝ እራሴን ሳላስቀድም ሁሌም እናቴን ነው የማስቀድመው አይዞሽ የኔ ውድ
2026-11-06 23:41:57
4
user1508760317213
user1508760317213 :
አላህ ሰብር ይስጥሽ
2026-11-07 10:26:04
1
maskeraga
meske :
በጣም አሁን የገባኝ ያኔ ገብቶኝ ብሆን ኖሮ .... ኖሮ ...ኖሮ ... ሁሌ ፀፀት ሁሉ የእግር እሳት😭😭😭😭😭
2026-11-07 08:04:20
3
user3140066327551
LEUL M.K :
ayzosh ehte💔💔💔😭😭😭
2026-11-06 20:03:38
2
To see more videos from user @habeshan_ent, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#capcut #capcutpioneer #capcutnow  Hướng dẫn cách sử dụng Google Gemini tạo bộ lọc hiệu ứng ảnh chân dung váy đen bờ biển, tạo bộ lọc hiệu ứng ảnh chân dung váy đen bờ biển từ một bức ảnh, chỉnh sửa ảnh sáng tạo: Google Gemini bộ lọc hiệu ứng ảnh chân dung váy đen bờ biển, hướng dẫn bộ lọc hiệu ứng ảnh chân dung váy đen bờ biển, tạo bộ lọc hiệu ứng ảnh chân dung váy đen bờ biển bằng Google Gemini từ một bức ảnh, chỉnh sửa ảnh sáng tạo: Google Gemini bộ lọc hiệu ứng ảnh chân dung váy đen bờ biển ការបង្រៀង្រៀនប្រើប្រាស់ Google Gemini ដើម្បីបង្កើតម្រងបែបែបផែនរូរូបថតបុគ្គគ្គលសម្លៀម្លៀកបំពាពាក់ខ្មៅនៅឆ្នេរសមុទ្រ, បង្កើតតម្រម្រងបែបផែផែនរូបថតបុគ្គលសម្លៀម្លៀកបំពាក់ខ្មៅនៅឆ្នេរូបថតមួយសន្លឹ, ការកែកែសម្រួម្រួម្រួលរូបថតប្រកបដោយគំគំនិតច្នៃច្នៃច្នៃប្រឌិត៖ Google Gemini តម្រងបែបែបផែនរូរូបថតបុសម្លៀកបំបំពាពាក់ខ្មៅខ្មៅនៅនៅឆ្នេឆ្នេរសមុទ្រ, ការបង្រៀង្រៀនតម្រងបែបែបផែនរូរូបថតបុគ្គគ្គលសម្លៀម្លៀកបំពាពាក់ខ្មៅនៅឆ្នេរសមុទ្រ, បង្កើតតម្រម្រងបែបផែផែនរូបថតបុគ្គលសម្លៀម្លៀកបំពាក់ខ្មៅនៅឆ្នេឆ្នេរសមុទ្រជាមួយ Google Gemini ពីរូបថតមួយសន្លឹ, កាកែសម្រួម្រួលរូរូបថតប្រប្រកបដោដោយគំនិតច្នៃប្រឌិត៖ Google Gemini តម្រងបែបែបផែនរូរូបថតបុគ្គលសម្លៀម្លៀកបំពាក់ខ្មៅនៅឆ្នេ Tutorial on how to use Google Gemini to create beach black dress portrait photo effect filter, create beach black dress portrait photo effect filter from one photo, creative photo editing: Google Gemini beach black dress portrait photo effect filter, beach black dress portrait photo effect filter tutorial, create beach black dress portrait photo effect filter with Google Gemini from one photo, creative photo editing: Google Gemini beach black dress portrait photo effect filter Tutorial cara menggunakan Google Gemini membuat filter efek foto potret gaun hitam pantai, membuat filter efek foto potret gaun hitam pantai dari satu foto, edit foto kreatif: Google Gemini filter efek foto potret gaun hitam pantai, tutorial filter efek foto potret gaun hitam pantai, membuat filter efek foto potret gaun hitam pantai dengan Google Gemini dari satu foto, edit foto kreatif: Google Gemini filter efek foto potret gaun hitam pantai #ảnháobơibiểnhoahồngđen #ảnhchândungbãibiển

About