@um_nahom: 👰❤

🥀ሸጋ ሴቷ👸❤
🥀ሸጋ ሴቷ👸❤
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 06 November 2026 18:32:33 GMT
60874
2735
148
333

Music

Download

Comments

mekl557
አደበኛዋ :
ቁሜ እቀራለሁጅ ከመዳም ቤትሁኘ አላገባም🥺🤨🤭🤣
2026-11-06 20:00:07
105
.sis862
📝የማሜ ሸጋ ሚስት💍Ⓜ️ዩ ንጉሴ💋🥂🤙🎧 :
አች የሽምግልናው ትያለሽ የሰርጋችንምቀን በዝሁ አሳልፈናል😁
2026-11-07 07:13:15
16
ljiyesusumist
Lji💘ዩቲ🌷 :
አረ በሰርጌም ቀነው የኔ😥
2026-11-06 21:28:29
10
nejat8502
Nejat G 💝🔥♦️ :
ወላ እኔ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-07 13:14:57
0
hayat.eshatu25
ፈርሆት በሰብ ያሰራ :
መዳም ቤት ካላወጣኝ ለምን አገባለሁ ችግርምን አስጨመረኝ
2026-11-06 21:28:17
5
a427917
➾ልጅ ➻Fafi የፋዘሯ✔️ :
የኔን ጉድ ልገራችሁማ የሰርጌ 15 ቀበሌ የሚሆን ሰዉ ተጠርቶ አንዳንድም ታዋቂ ሰወች ተጠርተዉ ነበር እነ አዳነች ጠቅላይ ሚንስቴሩ ከዛ የቤተ ዘመዱ እየጨፈሩ ከዛ እኔ እና ባሌ እየጨፈርን ከዛ ሙሽራ ይዉጣ ይዉጣ ሲባል ብንን እላለሁ በህልሜ ነዉ😭🤕
2026-11-07 17:06:20
0
serkye.mengesha
ይለይብኛል ሚካኤል አባቴ :
እኔም መዳም ቤት ሁኘ ነበር ያገባሁት🥺😂😂
2026-11-06 20:18:28
14
fatumaendris589
እሙ ራሽድ :
ከመዳም ቤት በረኮና እያጠብኩ ኒካ ያደረኩት ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ እስካሁን ዉሸት ነዉ ሚመስለኝ ልጅም ወለድኩ ግን አሁንም ውሸት ነው ሚመስለኝ
2026-11-07 05:18:30
1
binttube1234
👑Ⓜ👌 :
እኔማ ጥግረራነበርኩ😥የመዳምኩሺናጋ😂😥
2026-11-06 19:25:19
0
sawed150
Typing... :
ወላሂ እህቴም የኒካዋ ቀን ሰራ በስቶባት ነበርና ሰርጉን እረሥታው ቢደደወል ቢደወል ጠፍታን 😭እሪሪ ተብሎ ደሞ ወዴ ባለቤቷ ሲደወል እሱን ደሞ ሾርጣ ይዞታል የዛኑለታ ከዛ ከቅልፏ ስነቃ ሁሉም ነገር አስጠልቷል ባሏም ተይዟል ብቻ ከባዲ ነበር😭😂
2026-11-06 21:35:20
0
senayt148
ሀናን 💚💛❤️❤️❤️የጃማዋ :
እነሱን እያየን እንጽናና እንጂ እኛማ ለዚህ ማዕረግ አልታደልንም በመዳም ኩሽና አረጀን ይሁና
2026-11-06 20:36:33
0
bintebrahim15
Fatuma🍫 :
ወላሒ እኔ የኒካህ ቀን እንዲህ ስጠገረር ነው የዋልኩ 😁
2026-11-07 09:18:05
4
lelu3072
Leyila💚💚 :
ወላሂ እውነትነው 🥺🥺የሰርጉ እዳይደገምጂ😳😂😂😂😂
2026-11-06 20:31:12
0
zekianuri
𝑏𝑖𝑟𝑎𝑏𝑖𝑟𝑜🦋🧕 :
እኔ የሰርጌም የምኔም ቀን መንገደኛ የኔ ብጤ ነበር የምመስለው😁😁
2026-11-06 21:23:28
0
juliet5987
𝄞ልጅ༆ሚ𝑡𝑎●────────𝑡𝑎ማኟ𝄇༆ :
እሥኪ ተይኝ እማ የሁላችንም ላይፍ ነው 🥹😭 ማነው እንዴኔ በሠርጉ ቀን ሢያለቅስ የዋለ
2026-11-07 07:56:11
3
welloyewa50
❤H❤Queenኗ👸ወሎዬ የጀግኖቹ እህት☪️🕌🕋 :
ሥራም አላጣሁ እዚህ ሁኘ የማገባ ወላሂ እኔማ አልመጣም አግቡ ነዉ የምላቸዉ ሆሆሆሆ
2026-11-06 21:49:19
0
user4526987586577
ጊወርጊስ አባቴ :
አይይይ የኛ ነገር ስናሳዝን🥺🥺🥺
2026-11-06 22:49:40
0
hanatafew12gmail
han🐈😻 :
አይዟችሁ ጠንክሩ ቅመሞቸ የኛም ቀን ይመጣል🤲🤲🤲
2026-11-06 21:41:05
2
user267952039314
الحمد الله :
እኩል ህይወት እኔ የኒካህ ቀኔ ስራ በዝቶብኝ መዳም ታአሊ ሩሂ እያለች ስታንከለክለኝ ውየ የኒካይቱ ደቂቃም በስልክ እየሰማሁ የሻሬውን በር ክፍት ትተውታል ሂጅ ዝጊው ስትለኝ😥😥
2026-11-06 21:43:06
1
a8546350
𝄞ታዛቢዋ𝄞●───🇹🇷❦𝄢 :
የኔ ሚስኪን አሳዘሽኚ አይዞን..🥺🤕
2026-11-06 20:07:21
0
a11a1111
B⃠♥ሄዋን ለአዳሟ♥❥𝄞 ☦️✍ :
እኔም ጌታን እደዚህ ነው ያሳለፍኩት 😓😓😓
2026-11-06 22:54:50
1
mekiya.muhammad1
Meki🧕 :
እኔማ ኒካህ እንሰር ከሱ ሁነሺ ስትወጭ ሰርግ አለ አለኝ አልሰማህም ወር ሁለት ወሬ ቁጭ ብዬ ሳልበላ አልፈልግም አልኩት 🤣🤣
2026-11-07 04:02:41
1
a.love425
🥀አሳውካ ራያ🌾🌽 :
ቻይው🤣🤣🤣
2026-11-06 18:50:03
0
never_give_up_018
🇹🇷🦋 :
እንኳን ለዚህ አበቃሽ😘🌼
2026-11-06 18:40:32
0
userzuzufkir
❥𝄞●𝑙𝑖𝑔 ሚጣ😹❥𝄑 :
እኔማ የዛለታ ጭሬሽ ሥራየሁላብዝት😭🤣🤣
2026-11-07 19:57:32
0
To see more videos from user @um_nahom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About