@ahmedin.jebel32:

Ahmedin Jebel
Ahmedin Jebel
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 20:41:04 GMT
114687
5471
335
1256

Music

Download

Comments

geriagew2016gmail.com
geri tadesse :
አይዞህ እናስተነፍስለን በጣም ተግበሃል
2026-11-08 09:57:59
136
mehbub533
mehbub tamam :
ጀግናችን አለህ እድሜህን አለህ ያርዝምልን
2026-11-21 18:11:52
14
jmue7910kbv
jmue7910kbv :
ጊዜና ጊዜነው ታፍርበታለህ ዛሬ ባለ ጊዜነህ ሁሉም ነገር ቀን አለው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ተኑር
2026-11-18 04:49:45
17
roman.yimer6
R & Y :
የቅናት መንፈስ ከባድ ነው
2026-11-10 11:08:42
93
g.abrham
ab21@መንዜዉ :
ምንው እንደግራኝ አሀመድ ለሁን አላችሁ
2026-11-18 04:14:14
7
user0900832967
بينت ءيمن :
ወላህ የውስጤን ነው ያወራኸው ምንም ሸርአ ፊሪድቤት አይመስልም
2026-11-19 06:51:49
9
tesfayemelaku7
Tesfaye Melaku :
አይዞህ ቀንህን ጠብቅ
2026-11-17 21:02:16
4
sah..ya
sah. ya :
allhwakebr
2026-11-21 19:31:33
0
yeheyes.adugna
Yeheyes Adugna :
ችግርየለዉም እኳን አወቅንህ
2026-11-09 16:43:27
26
rabiazizo23
rabia zizo23 :
ወደፊት ብቻ 💪💪
2026-11-21 03:35:33
8
selina.selina36
Selina Selina :
አይ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆነን እንቅር አሁን የኔ አጎት ሙስሊም ነው እናትና አባቴ ቆራቢ ናቸው እኛቤት ሲመጣ ከክፍለሀገር ቤት ውስጥ ነው ሚሰግደው ማንም አይቃወመውም መስገጃ ምንጣፍ እንሰጠዋለን ይሄነው ኢትዮጵያዊነት የኖርንበት የኛም እምነት እኮ አይፈቅድም ግን ቅሬታ አናቀርብም ፍቅር ይበልጣል ከፀብ
2026-11-09 09:57:27
20
munaabdulber883
Muna Abdulber :
የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ከተንኳላቸው
2026-11-20 05:18:05
10
user2222247494530
usman Ali :
አሏህ ይተብክህ አህመዲን ለአሏህ ብየ እወደሀለው
2026-11-07 16:57:32
28
anmaw37
love :
በዚህ ልክ መናቃችን በጣም ያማል
2026-11-08 17:56:37
49
dave.dave.habesha
dave habesha :
ተበዳ
2026-11-17 19:59:52
0
usermk2525
user2525 :
ተራራው ጀግናችን ኣላህ ይጠብቅህ
2026-11-08 03:06:52
11
fetiya.feiyajlalu
Fetiyy :
የሁልጊዜ ጥያቄ ነበር በልልኝ
2026-11-08 03:45:39
11
sada.alif
Sada Alif :
መራራ ሀቅ ምንም የሸርአ ፊርድ ቤት አይመስልም
2026-11-08 04:31:10
8
bitu0890
bitu :
ena ya christyan hager eko nawe wandma
2026-11-21 19:11:39
0
user2274872561300
ጀግና ሀገሬ :
ዋ ብትረጋጉ ይሻላችዋል
2026-11-21 17:50:48
0
zemaderbe1
ዜማ አናንያ🦋🦋🦋 :
ተመሰገን ፈጣሪ ተዋሕዶ ልጅ በመሆን እኛ ተዋሕዶ እምነት ዉጭ ያሉን ሰዎች ወደን አክብረን ሰለእነሱ ደስብሎን ለምኑረዉ ምክንያቱም የበታችነት ስሜት አይሰማንም ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር
2026-11-20 11:07:37
1
user8222687814132
user8222687814132 :
እመኑኝ ተከባብረንብንኖርይሻላል
2026-11-18 18:50:43
2
alemu.weldesenbet
Alemu Weldesenbet :
በኢትዮጵያ ሕገመንግስት አንድ ዜጋ የፈለገውን ሀይማኖት የመከተል መብቱ የተጠበቀ ነው ሲቀጥል በአስተምሕሮት ማስፋፋት ይችላል ማንም ግለሠብ ይሕንን የመጋፋትናየመቃወም መብት የለውም የምመክርሕ የምንኖረው መተኪያ የሌላት ሀገራችን ኢትዮጵያ ነው ጂዳ አይደለም
2026-11-10 23:05:41
1
tadese729
tadese :
እውነት የምሬን ነው የምልህ ሞተተብሎ በዚሁ ሚድያለይ እንሠማለን
2026-11-19 13:34:11
2
To see more videos from user @ahmedin.jebel32, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About