Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dy1gmhabrlhi:
ሱለይማን መካሻ የላኮመልዛው
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 November 2026 22:43:10 GMT
20418
794
49
348
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.64MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Alemu Akshne :
እባክህ ሌሎች ዘፈኖቹ ካሉህ ጀባ በለን
2026-11-07 10:23:11
2
eldanadesta0 :
እውነተኛ ዘፋኙ ታምሩ ሞገስ ነው የፖሊስ ኦኬስትራ
2026-11-10 17:52:50
0
JIM Girma Kifle :
በዘመኑ ይህ ድምፃዊ በተለይ በሴቶች በጣም የሚጠላ " ተሳዳቢ" ይሉት ነበር :: የዘፈኖቹ ግጥሞች ማህበራዊ ስንክሳሮችን በጥሩ ቅላፄ እያዋዛ የሚጠቁም አስተማሪ ነበር:: ከዘፈኖቹ አሁን የማስታውሰው " ሄደች ወደ ጉልት ዘንቢል አንጠልጥላ " የሚል ስንኝ ያለበትን ዜማ እወደው ነበር :: መቼም እንደ ዘፋኝ አቀንቃኝ እንደ ዘመን ተሻጋሪነት ትንቢተኛ ሆኖ ይሄው አገሬው ሁሉ ዘንቢሉን በፌስታል ተክቶ ወይም ዘመኑ ያመጣውን መያዣ አንጠልጥሎ መቼም ኑሮ ነውና ወደ ዘመናዊው ጉልት ይሮጣል:: ድንቅ የኪነት ሰው:: በሕይወት ካለህ ብናውቅ ::
2026-11-07 04:19:57
5
tsegaye habtu :
አስተማሪ ነው
2026-11-07 09:20:01
4
thomas44 :
እውነተኛው ድምፃዊው ማነው
2026-11-07 02:26:55
0
amsalu :
All time star in Ethiopian music Behaylu Eshete let you rest in peace!
2026-11-07 06:30:13
1
Teshale
[email protected]
:
የት ተደብቆ ነው እስከዛሬ ያልሰማሁት??
2026-11-08 20:56:33
0
Tesfu Hora :
ተባረክልኝ ታሪከኛ የሆንክ ልጅ ነህ ከየት ነው ያገኘኸው ወይ ታሪክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-11-06 23:52:18
3
[email protected]
:
ነበር
2026-11-08 08:02:03
0
NYM :
ayyy lijoch benebern giz konjo new sew ewinetim ayqedim
2026-11-07 20:19:44
0
woynshet :
አይ ጊዜ፡ልጅ ሆኜ ማስታውሰው ባለጠጅ ቤቷ እሜቴ ምን አሉ፡ ልጅነቴን ይቅጨው፡አሉ የሚል ዘፈን ነበረው
2026-11-08 12:07:49
0
tewodrosmeseret69 :
አለባቸው ተካ አቅርቦት ነበር ታምሞ ተኝቶ ባለቤቱ የቀን ስራ እየሰራች እንደነበረ ተመልክተናል አሁን ቤተሰቡ በምን ሁኔታ ላይ ይኾኑ? ነፍስ ይማር
2026-11-11 00:16:12
0
BEHAILU BEHAILU :
ለኔ፣ምርጡ፣ድምጻዊ፣ነበር።
2026-11-08 09:41:37
0
አሴር :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-07 15:10:29
0
AHmed :
2026-11-07 06:14:41
0
tilahunbekele167 :
ድንቅ የሚያጓጓ ዘመን
2026-11-07 14:23:19
0
የማርያም ልጅ :
በሀይሉ እሸቴን ዩቲቨ ላይ ጫኑት
2026-11-07 17:27:47
2
antibeku21 🎹🏵️ :
አይገለውም ሀሜት [Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-11-07 20:09:06
0
melese yimer :
ሙዚቃ አደማጬን እና መራጮን ሰትወድ አቤት በሀይሉ እሸቴ ሂደችወደ ጉልት ዘንቢል አጠልጥላ ጋብዝን
2026-11-08 06:01:24
1
user6252472886819 :
ግን ለረጅም ጊዜ በነርቭ ታሞ ነበር?
2026-11-07 17:15:32
0
user7698023036269Ale :
❤❤❤
2026-11-10 19:13:56
0
user322835798466 :
[Red heart][Pray]
2026-11-07 05:55:43
0
tame :
😁😁😁😁
2026-11-07 08:45:59
0
Alemseged Getu :
[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-07 05:05:59
0
To see more videos from user @dy1gmhabrlhi, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Cuando compras una base pensando que encontraste tu tono perfecto y resulta que está DEMASIADO amarilla para ti. 😂💛 Así que tuve que buscarle solución y probar este truquito. @TIRTIR Inc. ¿Ustedes qué dicen? ¿Les gustó cómo corregí el tono? 👀❤️ ¿Lo intentarían? #TIRTIR #TIRTIRFoundation #MakeupTips #BeautyHacks #FoundationHack
Soal rasa❤️🩹 #fypp #jagoanku #cbdownsize #cb125se
Messy hair 🙈 #xyzbca #blowthisupforme #dance #cute #foryoupage
finishes the last flap, the khaki tent standing clean among the autumn trees. Right there in the wall, a stove jack cut for the chimney pipe. One wood stove from the bag and the hot tent is done. #hottentcamping #campinggear #Outdoors #pomoly #campinglife Video from:Karina Camp
San's ‘BAD’ Football Show #choisan #ateez #footballdance #viralmoment #kpopfun
#momchelina2club #growplusa2 #suaa2
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy