@abinet2000: የቢሮ ፖለቲካ - ክፍል 4 የሌላውን ሥራ በራስ ስም ማቅረብ አንድ ሠራተኛ ለሳምንታት ደክሞ አዲስ የሥራ ሀሳብ አዘጋጀ። ኃላፊው ግን ሀሳቡን ለበላይ አመራር የራሱ እንደሆነ አድርጎ አቀረበው። ኃላፊው ተመሰገነ። ሠራተኛው ግን ተረሳ። ከዚያ በኋላ ያ ሠራተኛ አዲስ ሀሳብ ለማቅረብ ፈቃደኛ ይሆን? ጥያቄ፦ የሌላውን ድካም ለራስ ክብር መጠቀም በሥራ ቦታ ምን ያህል የተለመደ ነው? 👇 እንዲህ ያለ ነገር አጋጥሟችሁ ያውቃል? #OfficePolitics #Leadership #የቢሮፖለቲካ #ServantLeadership #Ethiopia

Servant-Leadership 🇪🇹 መሪነት
Servant-Leadership 🇪🇹 መሪነት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 05:00:45 GMT
4953
130
5
28

Music

Download

Comments

kiya7778
Yayu :
My previous boss 😂 call him by his name 😁😂
2026-11-07 16:28:25
0
papa26201
papa :
በጣም
2026-11-07 10:49:24
0
teddyniguse1
@shalom shabat😘 :
ድንቅ ፁሁፍ ናቸው ግን download እንዲደረግ ፍቀድ
2026-11-07 05:08:52
1
tmicahel2112
ተስፋሚካኤል [Dereje] ብዙዓለም አምባው :
ነፍ ነው እንጂ
2026-11-07 13:50:21
0
To see more videos from user @abinet2000, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About