@jerryeu: #newborn #mommy #🥰🥰🥰

Jerry Eu
Jerry Eu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 05:16:39 GMT
79693
3019
86
236

Music

Download

Comments

:
የክርስትና ጥምቀት በሚፈጸምበት ጊዜ የሕፃኑን ፀጉር በትንሹ መቁረጥ (መላጨት) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ጥምቀት አካል ነው። ሙሉ በሙሉ ራሱን መላጨት ሳይሆን፣ ካህኑ በሥርዓቱ መሠረት በክርስቶስ ስም ከራሱ ላይ በጥቂቱ አራት ቦታ (በመስቀል ቅርጽ) ይቆርጣሉ። የዚህ ሥርዓት ዋና መንፈሳዊ ትርጉሞችና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦ ራስን ለእግዚአብሔር መስጠት (ስእለት): ጸጉር መቁረጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያለው (እንደ ናዝራውያን ሥርዓት) ሲሆን፣ ሕፃኑ ሙሉ ሕይወቱ ለእግዚአብሔር የተቀደሰና የተሰጠ መሆኑን ያሳያል። አሮጌውን ሕይወት መተው: የድሮው ጸጉር ተቆርጦ በአዲስ መተካቱ፣ ሕፃኑ ከቀድሞው የአዳም የኃጢአት ባርነት ወጥቶ በአዲስ ክርስቲያናዊ ሕይወት መወለዱን ያመለክታል። የታማኝነት ምልክት: በጥንታዊ ሥርዓት ባሪያዎች ለአዛዦቻቸው ታማኝነታቸውን ለማሳየት ጸጉራቸውን ይቆረጡ ነበር። ይህም ሕፃኑ የክርስቶስ ወታደርና አገልጋይ መሆኑን ያበስራል። 🥰🥰🥰
2026-11-07 06:46:58
270
:
እኛ ልናስነሳ ስንሄድ ቄሱ ባህል እንጂ የመፅሐፍ ቅዱስ ህግ አይደለም ብለዉናል
2026-11-07 18:59:52
79
:
እህቴ መላጨቱ ግዴታ አይደለም ኦርቶዶክሳዊ ማስረጃ ከፈለግሽ ደግሞ ልልክልሽ እችላለሁ።
2026-11-07 21:39:38
6
:
ዉዴ ቀረ እኮ የኛ አልተቆረጠችም እንደዚሁ ነው የተነሳችው
2026-11-07 14:11:33
12
:
its not mandatory
2026-11-08 11:04:59
0
:
መቼም የልጄን ፀጉን አላስቆርጥም እሞታታለው እንጅ
2026-11-07 17:45:15
4
:
ayyy ene yelachewtn tsegur bitay tiregmigni neber 😔
2026-11-07 13:01:48
1
:
Tsegur Bilach Tru New Ahun Ahun Gn Bzu Sew Aylachm Tsehay Stamoki Bedereto Sayhon Ejon Weta Adrgesh Tdegefew Lbon Endayafnat🥰
2026-11-07 19:08:44
1
:
ግን የምር ይችላል? እኔም ቀኑ እየደረሰብኝ ነው
2026-11-07 18:49:43
1
:
መፅሀፍ ቅዱስ ላጩ አይልም ባህል ነው
2026-11-07 19:39:59
6
:
2026-11-07 21:12:45
1
:
ምንም በተለምዶ እንጂ መፃፉላይ ይላጩ የሚል የለም ፀጉራቸውን ይፈቱ ነው የሚለው
2026-11-08 18:22:13
1
:
Ya rebb yehn kn wefkgn
2026-11-07 16:56:15
1
:
የኔ ልጅ ላጭቻት ነው የተበላሸ ፀጉር የወጣው እንዴት እንደሚቆጨኝ[Embarrassed][Embarrassed][Embarrassed][Embarrassed][Embarrassed]
2026-11-07 18:05:29
3
:
እኔ እራሱ ግድ ስለሆነብኝ እያሳዘነኝ አስላጨዋ
2026-11-07 18:40:36
2
:
እጄ የልጄን ፀጉር ስላጫት እንባ እንባ እያለኝ ካጨዋት እንዴት እንደከፋኝ
2026-11-08 08:21:10
1
:
Lij yestete amlak tsegur mestet ayaketewem , yeteshale konjo tsegur yebeklelatal 🥰
2026-11-08 08:42:59
1
:
Gin eko lijoch erasachew addis nachew !!tsegur milachew weyim mekoret yalebet kelela emnet yemeta weyim demo ende addis kirestina minesa sew enji gena yeteweledu aydelum… min hatiyat sertew nw yediro taegur teblo mikoterilachew.. ene bebekule bizuuu abatochin teyike neber gin manim mels yesetegne yelem. Silezi alaslachewatim 🙏
2026-11-07 18:37:10
3
:
gedeta aydelm
2026-11-07 21:10:49
1
:
የቤተክርስትያን ስርአት ስለሆነ
2026-11-08 04:10:48
1
:
የሚባል ነገር የለም
2026-11-07 21:35:05
1
:
jerrye yene melkam sew enkan des alesh ewshh
2026-11-07 15:44:45
1
:
2026-11-07 05:53:19
3
:
baylachum chgr yelewmko
2026-11-07 13:49:23
4
:
እኔም ግራ ገብቶኛል አማክሩኝ
2026-11-07 19:59:01
1
To see more videos from user @jerryeu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About