@abinet2000: የቢሮ ፖለቲካ — ክፍል 5 አንዳንድ ሠራተኞች በሥራቸው ሳይሆን ስለ ሌሎች በሚያወሩት ነገር የአለቃቸውን ትኩረት ያገኛሉ። አለቃውም ማስረጃ ሳይጠይቅ የሰማውን ያምናል። ቀስ በቀስ ሐሜት ከእውነት በላይ ቦታ ይይዛል። በዚህ ሁኔታ ተጎጂው አንድ ሠራተኛ ብቻ አይደለም። የድርጅቱ ፍትሐዊነትና የሠራተኞች መተማመንም ይጎዳል። ጥያቄ፦ የቢሮ ሐሜት እንዲስፋፋ የበለጠ ተጠያቂው ማነው? ሀ. ሐሜት የሚያወራው ሠራተኛ ለ. ማስረጃ ሳይጠይቅ የሚያምነው አለቃ ሐ. ሁለቱም 👇 ምርጫችሁን ከምክንያታችሁ ጋር ጻፉ። #የቢሮፖለቲካ #የሥራቦታ #መሪነት #ServantLeadership
Servant-Leadership 🇪🇹 መሪነት
Region: ET
Saturday 07 November 2026 05:22:24 GMT
Music
Download
Comments
ᵁᴺᴵQᵁᴱ :
አለቃና አለቃ ብቻ!!!
2026-11-07 12:53:56
6
bana :
ለ ምክኒያቱም የተወራው ነገር እውነት ይሁን አይሁን በራሱ መንገድ ማጣራት አለበት
2026-11-07 06:21:32
4
eyoba🔵😎 :
haleka tebiyew newa😳✌️
2026-11-07 19:22:52
0
GREAT AB SDN :
ሐ ሁሉም
2026-11-07 14:23:19
2
ABU HANAN :
ለ
2026-11-07 13:25:47
2
❤مبارك☪️ወሎ Ethiopia :
all
2026-11-07 16:19:21
1
yareda :
c
2026-11-07 11:34:45
1
akimbomart :
ለ
2026-11-07 11:49:07
2
የ ሐሃኆ ዎች አባት :
ለ
2026-11-07 13:01:47
2
Muller G/wet :
ለ
2026-11-07 12:26:31
2
Maya :
ለ
2026-11-07 10:39:16
2
hussen adem :
ለ
2026-11-07 13:56:19
1
user6532381552150 :
ለ
2026-11-07 14:39:25
1
bmnt :
ለ
2026-11-07 13:21:01
1
dina :
ለ
2026-11-07 09:46:31
2
azi :
All
2026-11-07 11:49:07
2
tebebe42 :
ለ
2026-11-07 15:35:21
0
Tamirat Yohannes :
ለ
2026-11-07 17:04:14
0
Budget :
C
2026-11-07 11:12:08
0
Zolla :
ሁለቱም ። ነገር ግን አለቃው በብቃት ስለማይመጣ ተጠያቂው ያመጣው ነው ። ግራ ገብቶት እኮ ነው ።😂😂😂😂
2026-11-07 13:34:16
1
abd_ahmed :
ለ,
አዳማጭ ከሌለ የሚያወራ አይኖርም
2026-11-07 12:02:47
2
መሰረት አሰፋ :
❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-11-07 15:16:44
0
Abusha 1@86 :
[Innocent][Innocent][Innocent]
2026-11-07 17:30:17
1
To see more videos from user @abinet2000, please go to the Tikwm
homepage.