@meznagnia_media: በሚኒሶታ ግዛት በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ህይወቱ የጠፋው ወጣት የኢትዮጵያዊያን ማህበረሰብን በሀዘን አስደንግጧል። በሚኒሶታ ግዛት በርንስቪል ከተማ ትላንት ምሽት በተከሰተ ድንገተኛ የመኪና አደጋ የ22 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ክርስቲያን ጌታቸው ህይወቱ ማለፉ ተረጋገጠ። በአራተኛ ዓመት የከፍተኛ ትምህርቱን በዩንቨርስቲ ዉስጥ በመከታተል ላይ የቆየው እና በዘንድሮው አመት ትምህርቱን ጨርሶ ለመመረቅ ዝግጁ የነበረው ወጣቱ ክርስቲያን ጌታቸው፣ ከወንድሙ ጋር አብሮ ከሚኖርበት ቤት ምሽት 12 ሰዓት ገደማ ወጥቶ እንደነበርና ከሰዓታት በኋላ ግን መኪናው ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጥ ዛፍ ገጭቶ መገኘቱን የበርንስቪል ፖሊስ አስታውቋል። የአደጋው መንስኤ እስካሁን በውል ያልታወቀ ሲሆን፣ አስከሬኑ በሄነፒን ካውንቲ የህክምና መርማሪ ቢሮ ውስጥ ለዝርዝር ምርመራ ይገኛል። የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ ሊቀመንበር አቶ ደምሴ ከበደ እንደገለጹት፣ አደጋው የደረሰው በውስጥ ለውስጥ መንገድ ላይ በመሆኑ እና ከአንድ ወር በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ በሮዝማውንት ከተማ ሌላ ኢትዮጵያዊ ወጣት ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ፣ የኮምዩኒቲው አመራሮች የአሟሟቱን ትክክለኛ መንስኤ ለማወቅ ከመርማሪዎች ጋር የቅርብ ክትትል እያደረጉ ነው። በአሁኑ ወቅት ማህበረሰቡ ድንገተኛ መርዶ ለደረሳቸው ወላጆቹ ማጽናኛ እና የክርስቲያንን አስከሬን ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ ለመላክ የ”GoFundMe” የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ጀምሯል። የኮምዩኒቲው አመራሮች በአካባቢው የሚኖሩ ወገኖች በሙሉ በገንዘብም ሆነ በሞራል ከሟች ቤተሰብ ጎን እንዲቆሙ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። የጎ ፈንድ ሚ ሊንክ: https://gofund.me/89878da37

Meznagnia Media
Meznagnia Media
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 07 November 2026 05:59:28 GMT
44590
587
206
82

Music

Download

Comments

lula41283
rrr :
ያማል እዚህ እንድትደርስ የለፉ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቸው።
2026-11-07 09:50:50
40
makiivy4
KoKo22 :
እረ ኡኡኡ ወጣቱ እያለቀ ነዉ አሜሪካ ሞትን እንደ ቀላል እየተለማመድነዉ ነዉ አምላኬ ሆይ ማረን ከክፉ ጠብቀን ነፍስ ይማር ወንድማችን 😭😭😭
2026-11-07 10:41:18
8
azratnegash
BesrateGebreil Dabash :
Rest your soul in peace 🙏
2026-11-09 04:09:30
0
user7036161517624
sanny :
So sad rest in peace
2026-11-07 23:33:21
0
firebabi_1995
firebabi_1995 :
ውይይይ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]እኔን
2026-11-08 16:17:14
0
kidanemehert3
T :
🙏nefs ymar yamal
2026-11-08 08:26:44
0
rahel.bekele86
Rahel Bekele :
Beteseda Renate. / rest and peace
2026-11-08 13:16:47
0
senite.bekele
Senite Bekele :
አይ አቤት ቤተሰቦችህ መፅናናት ይሁንላቸው ነፍሰህ በሰላም ትረፍ
2026-11-07 13:17:57
15
meseret10010
sheto getaneh :
አቤት አቤት ወቶ ከመቅረት ይሠውረን
2026-11-07 11:41:52
7
hamere22
TNB 22 :
እውውይ፣ ልጆችንስ ፈጣሪ ይጠብቅ
2026-11-07 13:59:54
10
azi.tadese
Azi Tadese :
ንፍስ ይማር ወቶ ከመቅረት ይብቀን
2026-11-07 18:38:42
6
user5868386612146
ወይኗ😘😘😘 :
ወይኔ አፈር ልብላልህ የኔ አበባ።ወየው ለቤተሰቦችህ እንዴት ይፅናኑ ይሆን ፈጣሪ ነብስህን ይማር ለቤተሰቡ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ።
2026-11-08 04:14:53
2
astertesema2427
astertesema2427 :
ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው
2026-11-07 19:36:00
2
amysebsibie
amy sebsibie :
uffffff siyasazen😭😭😭😭
2026-11-08 16:53:59
1
user81143431993326
shewanesh :
ነፍስ ይማር
2026-11-07 20:11:49
1
yodeitjimma
Judi 💗💗 :
RIP
2026-11-07 19:56:59
2
tibebeselasa
tibebe selasa :
R.i.P
2026-11-07 16:16:30
2
hananjws022
Mai-Lib :
RIP
2026-11-07 22:45:42
1
tesete45
Tesete :
😔
2026-11-07 18:30:58
0
ougusta
user3016812840848 :
Rip
2026-11-07 17:53:20
1
yeshi.wondimu6513
Yeshi Wondimu651336 :
ነብስይማር
2026-11-07 18:04:08
1
taditsaaluminium_
TSA :
ነብስ ይማር
2026-11-08 00:54:51
1
elsa24131
Elsa :
ነብስ ይማር
2026-11-07 20:10:04
1
meaza236.com
Meaza :
ነፍስ ይማር
2026-11-08 03:21:41
1
hiyab9685
hiyab :
Uuuuufffffff
2026-11-07 19:00:24
1
To see more videos from user @meznagnia_media, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About