Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@firedelala27:
ፍሬ ደሉዬ ደሉካ ሽፎን
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 07:32:05 GMT
571899
67025
645
1475
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.28MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ጽናት :
ፍሬ በማርያም ለዚህ ልጅ ስጭው ደና ሲሆን ይለወጥበታል
2026-11-07 10:31:21
666
Geni Orgnial Human Hair :
ልቤ ቀጥ ሊል ነዉ Give awa ነዉ ያልሽዉ
2026-11-07 07:42:32
649
Edu :
ኤደኖች እንዲ ነን ምንም ነገር ብርቅችን አይደለም
2026-11-07 08:13:40
139
Gospel :
ፍርዬ እችን ልጅ በናትህ
2026-11-07 12:57:58
19
KASIM DANTAL Supplies :
Anderziy Aynet Wendm aleg anam [Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-07 14:06:26
1
Riri Reyo21 :
ጀግና እናት ነች ያለችሽ
2026-11-07 07:36:08
227
ሰው ነኝ :
በማርያም ፍሬ በምቶጃት አርሴማ ይጄሻለው በጣም ነው ሚያስፈልገኝ ኑሮ ከበደኝ ፍሬ ባክሽ ርጂኝንና ስጪኝ ልለምንሽሽ
2026-11-07 07:52:26
62
Kiros :
Hii Frye I love your energy tho and plss give me the phone please እና ተዋናይ ነኝ እና please ያስፈልገኛል tiktok ልስራ እፈልጋለሁ ግን ስልክ የለኝም በእናቴ ስልክ ነው እምጠቀመው እና የተለያየ አይነት ክህሎት አለኝ መዝፈን እችላለው ትወናም እስራ ነበር ትምህርትም ማስተማር እችላለው Doctor እና ተዋናይ መሆን ነው ምፈልገው እና ስልኩ ከሰጠሽኝ Atleast ተዋናይ የመሆን ለማሳካት ብዙ አገሮች መስራት እችላለው እና ቤተሰቤን ኣስደስታለው እና እባክሽ🥹❤️❤️😍
2026-11-07 08:33:59
9
rbka442 :
ለእኔ ስጭኝ በቃ ልስራበት [Heartwarming]
2026-11-07 07:37:51
43
TesfaStyle :
ፍርዬ onlin ስራ ነው የምስራው በስልክ ምክንያት ስራ ላቆም ነው እባክሽ ለኔ ስጭኝና ስራዬን ልቀጥል እባክሽ 👏👏👏👏
2026-11-07 08:54:43
13
Bint ali :
stamr sakua yigabal banchi weta.new
2026-11-07 10:45:09
0
sofi love :
Give away firita
2026-11-07 11:09:34
0
ለሁሉም ግዜ አለው :
ይመቻት ማርያምን እንደኔ እኔ እራሱ ምንም አይደንቀኝም
2026-11-07 09:31:26
15
Nani 2🧒🧒 :
yelbshiw shifon yamral
2026-11-07 08:50:30
0
𝙰𝙱𝙳𝙸@👤🇺🇸🇺🇸 :
አኗኗራቸው ነው እኮ ምን ያርጉ
2026-11-07 08:30:54
17
ካሊድ ደላላዉ :
Giveaway 🙄
2026-11-07 07:36:20
32
astu kids👖👗👕👘🎒📜📑📒👗👖 :
koy gn meche new endanchi emsetrw 😭
2026-11-07 11:05:14
0
salah :
noncholant
2026-11-07 11:55:01
0
ፋሚሊይ5🏃♀️🏃♀️💪💪 :
ጊቭ አዌው እባክሺን አራት ልጆች ብቻዬን ነው የማሳድገው ትክቶክ መስራት ፈልጋለው በስልኬ ምክንያት ቫይራል አይወጣም ዩቱይብም መስራት ፈላጋለው ግን ስልክ ፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏
2026-11-07 08:04:51
7
Edu kecho :
ኤደኖች እንለያለን😁😁
2026-11-07 09:14:37
6
ጩና :
ብዙ ማማረር አልፈልግም ግን ቆንጆ ሀበሻ ልብስ ጠላፊ ነኝ ስራውን እራስሽ ታቂዋለስ ብዬ አስባለው እና ትልቅ አላማ አለኝ እሱን ደሞ አሳካዋለው ግን አሁን ላይ ለስራዬ የተሻለ ስልክ ያስፈልገኛል እና እሱን ለመስጠት ፍቃደኛ ከሆንሽ እኔ ደሞ የራሴን ስልክ A36 5G ስልክ ደሞ እንደኔ ለመለወጥ ፍላጎት ለመስጠት ፍቃደኛ ነኝ አመሰንናለው ፍላጎቴን ብዙ ማስረዳት ስለማልችል ነው [Pray][Pray][Pray]
2026-11-07 09:11:12
7
🦋🦋የህይወት ሀሳቦች 🦋🦋 :
ለእኔ ብትሰጭኝ ምናልባት ህይወቴን የምቀይርበትን እናቴን የማስደስትበትን ስራ እሰራበት ይሆናል ተምሬ ጨርሼ ስራ ሳጣ አረብ ሀገር ሄጄ እሱም ሳይሆንልኝ ተመልሼ ቁጭ ብዬ ነዉ ያለሁት ከቻልሽና ምናልባት አርሴማ እናቴ ከረዳችኝ ለኔ ብትሰጪኝ ብዬ እለምንሻለዉ እባክሽ እባክሽ ፍርዬ 🙏🙏🙏
2026-11-07 08:04:54
9
mari25 :
ፍርየ ለኔ ስጭኚ 19 አመቴ ነውትምህርት አቁሜ ፅዳት ነው የምሰራው ቲክቶክ መስራት እፈልጋለሁ ስራም እሰራበታለሀ
2026-11-07 07:41:40
6
kal :
ለኔ በናትሽ ፍሬ ስጪኝ የምር ለስራ እፈልገዋለው🙏🙏🙏
2026-11-07 07:55:11
7
Emutii :
benatsh ehta leneschgh
2026-11-07 14:15:37
0
To see more videos from user @firedelala27, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#اتعلم بالعربي الوورد #تنسيق وتلوين الجداول #creatorsearchinsights
Ở nhà có thể ngủ 8h mới dậy , nhưng đi camp thì có thể dậy từ 5h , chỉ để đón bình minh #camping #Hiking #mountain #foryou
( Len QCCC ) Sét Len Dệt Kẻ Số 23 mix quần#xuhuong #aolen #aoxinh #setxinh
#اكسبلورexplore #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #اكسبلور_تيك_توك #اكسبلور #مشاهير
#اسعد_الله_جميع_اوقاتكم🌹🌹 #مساء_الخير #مكتب_🏢ساره_الشكاوي #fyp
¿Dr. Althea 147 o 345? 👀 Te explico cuál elegir según tu tipo de piel. 🧴 147 Barrier Cream: una opción más enfocada en hidratar y ayudar a cuidar la barrera cutánea, especialmente si tienes la piel seca o sensible. 💧 345 Relief Cream: una opción que puede encajar mejor si tienes piel mixta o grasa y buscas hidratar sin una sensación demasiado pesada. La clave no es elegir la crema más viral, sino la que mejor se adapte a las necesidades de tu piel. ¿Cuál de las dos usarías? #dralthea #147barriercream #345reliefcream #skincare #piel
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy