@diborayohannes5: #እኔን ብቻ ነው ግን🙄?#my situation🫣@I'm queen🤍🪐

I'm queen🤍🪐
I'm queen🤍🪐
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 07 November 2026 08:42:34 GMT
46976
1708
204
73

Music

Download

Comments

tegagnassefategag
sigima boy 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አሪጅቴሽ ይሁን😂😂😂
2026-11-07 08:48:13
54
nonisaeexxemasi
mmmm :
እኔም ያው ሆኛለው ወደ 40 ሲገቡ እንዲ ነው አሉኝ እየገሠገስን ነው ጎበዝ🤣🤣🤣
2026-11-07 09:53:14
23
sabrinaabdi6
sabrinaabdi6 :
it's about time hanni same here and I love it
2026-11-08 03:25:35
0
user177660049303
الحمدلله على كل شيء :
arjtesh new
2026-11-07 16:10:25
0
koket69ui2
koki blessed :
🌎 አለም ሁሉ ይሰማ የኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው።
2026-11-07 08:45:11
19
aa.ff241
ነገ ሌላ ቀን ነው :
የጌታ ልጅ መሆን መመረጥ ነው ከሰማይ bታች የሚያስደንቅ የለም🙏
2026-11-07 21:04:12
6
eskrpap.cha
乇丂Ҝ尺卩丨 :
በፊት በስንዝሮ አኒሜሽን ማን ያልተገረመ ነበረ አሁን ደሞ በ ኤ አይ በቀላሉ ከመስራታችን ብዛት በሱም መገረም እያቆምን ነው ወረተኛ ነን ወረተኛ ያልሆነውን እንያዘው ለማንኛውም የፈጠነ እመልሳለው ደምሩልኝ
2026-11-08 05:42:14
1
yonatal32
Natiy Natiy :
ምክኒያቱም የተደገፍሽው ክርስቶስን ሲሆን ምድራዊ ነገር ሁሉ አያስደንቅሽም እንኳን ደስ ያለሽ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከነበርሽበት ቫይብ አሁን ያለሽበትን እጅግ አከብራለው
2026-11-07 21:06:17
2
joraa_kee01
Joraa🌳 :
Arejesh 😁
2026-11-07 14:27:39
5
d4556885
የዲያና አለም 🌎 :
ብቻሽን አደለሽም እኔም አለው😁
2026-11-07 18:27:58
3
astu252
yemareyam🛖 :
በእውነት እኔም እንዳንች ሁኛለው ግዜው ሰላለቀ ነው
2026-11-07 16:34:35
4
mellyprovid
mellyprovid :
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልብሽን ውርሶ እኮ ንው በቃ።🤩🤩🥰🤩🥰🥰🤩
2026-11-07 21:32:37
2
sariyyy23
ሳራ ተፈራ አልባሳት & ባልትና🍋🍋🍋🤍🪐 :
እኔ እራሱ ከትንሺ ጊዜ በሃላ የመጣብኝ ነገር ነው አይሞቀኝ አይበርደኝ በፊት በጣም ተጨናቂ ነበርኩ እደነግጥ ነበር የለም 😌😌😌
2026-11-07 08:50:17
3
yasin.ethiopia40
yasin ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እኔም እንዳቺዉነኝ የምር
2026-11-07 09:11:10
2
yeshihareg.tekola
Yeshihareg Tekola :
ከደረስብሽ ነገር አንጻር ነው እህቴ በርቺ👏👏👏👏🥰🥰🥰 አግዛቢሔር አበረታሽ ጠንካራ ሆንሽ በሰልሽ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-07 09:01:38
3
firrisaa11
𝓕𝓲𝓻𝓻𝓲𝓼𝓪𝓪 እድገት በህብረት :
ወህኒ ቤት ሆስፒታል እና መቃብር ቦታ ህጅና እራስሺን ገምግሚ።
2026-11-07 15:16:15
1
lifeishard973
𝐒𝐭𝐫𝐨𝐧𝐠 𝐰𝐨𝐦𝐚𝐧🕊️ :
እኮ ወላሂ እኔም
2026-11-07 15:56:55
1
susu.bint.hamde
𝕾𝖚𝖘𝖚 𝕼𝖚𝖊𝖊𝖓👸🏽🇹🇷🫠 :
ልብ አርገሽ ነው እኔም እንደዝ ሁኛለው😁
2026-11-07 22:31:43
1
mappo32
Mesfine :
አርጅተሽ ይሁን??😁🙉
2026-11-07 14:47:37
1
getachew.melese83
እኔ :
እኔስ እገረማለሁ ..... እደነቃለሁ ..... ማዳንህን እያየሁ የሚለውን መዝሙር አዳምጪ
2026-11-07 19:52:50
1
yaba.67
ፍቅር 🦋🦋❤ :
እየሱስ ከውስጥሽ ዘልቆ ገብቶ ነው አለምን ትንቂ አለምን ያስናቀሽ ውዴ ❤️
2026-11-07 19:03:06
1
naima3651
Nunu🧕 :
Enem mnhogne new😏😏
2026-11-07 08:51:45
1
www.weather
Negus ከአሜሪካ :
Happy 48th birthday
2026-11-07 20:21:29
0
jemila.hassen34
ጀሚ🇪🇹🇸🇦 :
አኔ ዘንድሮ የሆንኩት መሆን እፈልገው የነበረውነው
2026-11-08 01:31:21
0
etenantayenew
ሕይወቴ ክርስቶስ ነው። :
ብቻሽን አይደለሽም
2026-11-08 06:21:48
0
To see more videos from user @diborayohannes5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About