@amhara1668: "የአማራን ህዝብ ጥያቄ አንድ ባንድ እኛ ተደራድረን አስመልሰነዋል" - ማስረሻ ሰጤ

Amhara
Amhara
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 08:56:20 GMT
72620
1616
102
100

Music

Download

Comments

user4359850737926
ሐና :
የአማራ ጥያቄ ተመልሶዋል የሚለው የአማራ ጥያቄ የእርሱ ሆድ መሰለው
2026-11-07 10:17:14
108
ashenafichernet4
ashu :
እህ አሁን ወለጋ የሚሞተው የሚሰደደው አማራ ያንተ አጀንዳ አልነበረም የትኛውን አጀንዳ ይዘህ ነበር ጫካ የገባሀው እናም አሁን የተመለሰልህ እስኪ እንደው በገርዳሜው ተደራድረን ተመልሶልኛል ከማለት ጫካ የወጣህበትን ምክንያት እና የድርድር አጀንዳህን ያገኘሀውን መልስ ለሕዝብ ይፋ አርግ መቼም የአማራ ሕዝብ በየቦታው መሳደድ መገደል መፈናቀል አጀንዳህ አልነበረም ማለት አይቻልም እና አሁን ይህ ሕዝብ ከዚህ ነፃ ነው
2026-11-07 09:44:24
14
user4667588052731
user4667588052731 :
እስኪ የአማራን ጥያቄ ያስመለስከውን ንገረን በተግባር
2026-11-17 10:05:11
10
ones.love90
~ልጅ ሰያ🤝~ :
በአማራ ህዝብ ትፈምሱና ልቡን ሰብራችሁ ወደ ባንድነት ትቀየራላችሁ
2026-11-17 17:03:45
10
experienceethiopia
Harbe :
ምን ተቀየረ
2026-11-07 09:23:57
6
memhir_girmaye
እግዚአብሔር እረኛየነው :
yasmeleskewn nigeren
2026-11-17 11:14:18
4
hailemariam.tamen
Hailemariam Tamene :
እረ ጉድ የአማራን ጥያቄ አስመልሰናል አለኮ። የሱ የግል ሆድ ነበርንዴ የአማራ ጥያቄ? እስቲ የተመለሱ ጥያቄዎችን ይንገረን።
2026-11-07 15:40:05
6
tsehayalemufasi
ayfo426 :
የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የትኛው ነው የተመለሰው እስኪ በዝርዝር ንገረን እንዳው በእመብረሀን ቢያንስ እንኳን አንዱን
2026-11-20 09:05:47
1
blactiger123
BLACK TIGER :
ከሚቀደዱት እንደአንዱ መሆንህን በግልፅ ስላሳየኸንአመስግነናል
2026-11-15 09:48:23
1
fasiltadese807
fasiltadese80 :
ለዚህ ነው የአማራን ቦለቲካን የማላምነው
2026-11-19 17:31:51
2
besfat338
TW :
manwokeleh?
2026-11-07 17:31:19
1
dejenie.andargie
Dejenie Andargie :
ምኑን ነዉ ተደራድረህ ያሰመለሰከዉ
2026-11-17 06:34:39
3
aster101
SKY :
ተመስገን ጥሩነህ እያወራ ነው
2026-11-07 14:08:51
4
user6866133111165
ታገለ ሀበሻ ቀሚስ አምራች :
እሰይ ይሄን ያክል ወጣት አስጨርሠህ ስንቱ ከሠረ አይ ፖለቲካ መነገጃ
2026-11-20 01:45:52
1
user9744706179656
physitian of the nation :
💔💔💔💔💔;ayi amhara
2026-11-09 15:45:57
1
psalms576
A B O OW :
አ ህ ያ
2026-11-17 09:14:23
3
uesrgechi
ጊዎርጊስ ነው ዋሴ :
ጉድ በል?
2026-11-19 05:11:18
1
s3497184
Sobalew ጎጃሜው :
😁😁😁😁😁😁😁
2026-11-17 19:10:21
1
9666rte1
እራሡ ነፍስ ይወቅይ ወድም አይታማም✍️ :
aznalew
2026-11-18 16:39:55
1
kibrualemayehu1
kibrualemayehu1 :
kkkkkkkk
2026-11-17 11:02:02
1
mengistu244
Egineer Mengistu :
back of temesgent
2026-11-16 15:03:17
1
chekolayenew
chekolayenew :
የትኛውነወየተመለሰ
2026-11-17 11:28:11
1
amen0918038065
Amen Shetie :
እረ እታሳፍረን
2026-11-17 20:34:44
1
mokonin.asres
Mokonin Asres :
አይ ጉድ አይ ጥቅም።
2026-11-14 14:55:54
1
misikir.wondie
misikir wondie :
አይ ገንዘብ
2026-11-08 05:57:19
1
To see more videos from user @amhara1668, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About