@osloyitbe: Drone Delivery #reaction #viral #tiktok #fyp #foryou

oslo yitbe
oslo yitbe
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 16:20:00 GMT
383938
65470
659
3272

Music

Download

Comments

niser079
ንስር 🦅🦅 :
ድሮን ሲባል በኛ ሀገር ትዝ ያልኝ የአማራ እና የትግራይ እናቶች ህፃናት ጭፍጨፋ ነው ትዝ ያለኝ 😭
2026-11-07 17:13:20
1020
hiddenhistory86
Fe_7+ :
እኛ ሀገር ሰው ነው delivery እምታደርገው ወደ ሰማይ
2026-11-07 20:45:27
404
kasaye.tsegay5
Kasaye Tsegay :
ኣባቴ እኛ ሃገር ሰው ነው ምደበድበው
2026-11-07 16:38:59
407
asfish75
〒╧⸝⸝❦ማ❥ፊ❥ያ❥ው⸝⸝⁼̴́⁼̴́⁼̴ ̄ ̄ :
ኢትዮ ውስጥ በድሮን ቦምብ ነው የሚላክልን😁
2026-11-08 09:21:03
44
hanaan251
❥𝐇𝐚𝐧𝐮🧕🎧 Sokoru :
ጭራሽ😳😳 እኔ ብሆን አልቀበላትም እሮጣለዉ 😏😂
2026-11-07 16:41:30
81
user6181810967402
𝓶𝓸𝓷𝓮𝔃 𝓲𝓼 𝓯𝓬𝔀𝓮𝓻 :
ከኛ ሃገር የህዝብ ቁጥር መቀነሻ ነው
2026-11-07 17:36:44
70
samri.assefa
𝕤𝕒𝕞𝕣𝕚 🎀 :
ድሮን ለኛ ነፍስ ማጥፊያ ነው እሱ ሀሳብ የሚመጣልን
2026-11-08 08:27:11
9
kaluyehiwiliji
user1026196358139 :
ye gna dron migb sayhon mot new deliver yemideregiln
2026-11-08 10:56:29
0
rozitiktok6
Rosi🌺 :
esti enen react argehi afmsegn 😳mn chgr alew
2026-11-08 03:16:56
0
emu.beloved
There is a time to everything :
😂😂😂😂Wow china
2026-11-08 18:09:02
0
hamud2370
Hamud :
Echlalew
2026-11-08 19:50:39
0
asteway_.ab
Mimiye❤️ :
migeb be ATM
2026-11-08 16:48:59
0
estif.raw
©️I'm Estif©️ :
RUN AWAY 🏃🏾‍♂️
2026-11-08 04:32:25
0
alazar25798....14
𝙡𝙞𝙟_𝙖𝙡𝙚🦁 :
ድሮን ሲባል ለኔ ትዝ የሚለኝ ሁለቴ የተሳትኩት ነው 😂
2026-11-07 22:55:51
17
t449584
T ጎንደሬው :
የኛ ቴካዊ ቦንብነው እሚመጣልን
2026-11-07 20:57:08
12
wubitalemu8
ዉቢት ዉብርስት :
ድሮን እንኳን አጠገቤ አይቼ ገና ድምፆን ስንሰማ ቤታችንን ዘግተን ለጥ ነዉ እናቴ ትቀልጃለሽ ስንቶች እህቶቼና ወንድሞቼ እንዳለቁ የማቀዉ እኔ ነኝ
2026-11-08 03:19:58
6
birebrightki
Bire Bright :
እንዲወስደን ኣዘሽው እኛን ወደዛ ዴሊቨር ኣያረገንም😂😂😂
2026-11-07 18:23:33
7
muftah_khedir
M U F A S A🦁 :
እኛ ሐገርማ ኣሻባሪ ነው ሚታደንበት 🤗
2026-11-07 18:27:15
5
chale.amare6
ኢዝሞን :
ethiopia ወስጥ የደሆች ምግብ ነው
2026-11-07 16:29:30
9
senayt869
seni :
@seni:በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳካ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ———————————————--------@@@@@@@@@@@@@@@@🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸,,,,,,,,,,,,, ---------------------------------------------------- ስልካቸው 09_61_06_22_54በ$ኢሞም በዋሳብም  ደ;ው@ላ;ችሁ  አማክ”ሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏
2026-11-08 12:29:21
1
yasin_7100
yasin :
ይሄን ካየን ቆየንኮ
2026-11-08 13:47:49
0
daffee82
follow me :
2026-11-08 00:38:43
2
nigus.getaneh25
Nigus Getaneh :
ድሮን ለኛ የሚተኮስ ቦብ ነው የሚያመጣልን
2026-11-08 09:24:51
0
dess2017ec
ይሳካልኛል :
የኛን መግደል ከመከታተል ለምን ችግራችንን አይከታተሉልንም
2026-11-08 21:11:35
1
user6165856984272
።አማራ :
በኛቅንቡላነውየሚመጠወው
2026-11-08 10:25:08
3
To see more videos from user @osloyitbe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About