@sis2220: #ethiop🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ukhabeshatiktok🇪🇹🇪🇷 #ቲክ_ቶክ💒❤🕌💚💛❤🇪🇹🇪🇷💪

ሲሳይ አየለ
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 07 November 2026 09:45:06 GMT
22647
4137
147
802

Music

Download

Comments

matiasleykemariam
Mat :
ያአዶናይ መልካም ስረዎች በጥቂቱ 1- አንድ ሺ ልባቸው የታመሙ ህፃናት ያሳከመ 2- ኣምስት የተቸገሩ ወጣቶች እያሳደገ ያለ 3- ለ3 ታላላቅ ሰዎች መኪና እንድሸለሙ ያደረገ 4) ለኣቅም የሌላቸው ወጣቶች ለእያንዳንዳቸው ባጃጅ÷ሞተር÷ላውንደሪ÷የቆሎ አከፋፋይ ሱቅ÷ ዘመናዊ ፀጉር ቤትና ከአራት ሰዎች በላይ iPhone 17 mobile ገዝቶ የሰጠ 5) ከሁሉም የበለጠና ትልቁ ነገር ሶሻል ሚድያ(ቲክቶክ) ከጥላቻ÷ከዘረኝነት÷በቀጥታ ስርጭት ዱቄት ከመቀባት÷በብልት ውስጥ ዘይትና በርበሬ ከመጨመር÷በራቁት ሻወር ከመታጠብና ከሌሎች ኣስነዋሪ የሆኑ ስራዎች አስወጥቶ በቲክቶክ ትልቅ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል በተግባር በማሳየት የብዙዎችን ህይወት መቀየር የቻለ ወጣት ኣዶናይ ብቻ ነው። ስለዚህ ሽልማቱን የሚገባው 100% ለአዶናይ እና ለአዶናይ ብቻ ነው
2026-11-07 10:53:51
8
haila.fedalaw
haila fedalaw :
እኔ ግን የማይገባኝ ነገር ለምንድን ነው causeን ብቻ የምትነግረን እስኪ መፍትሄውንም ንገረን ለምሳሌ አጅሬ እስከ 7 ቤተሰብ አይለቅም ትላለህ እኛ ባላጠፋነው ጥፋት ላለመቀጣት ምን እናድርግ እኛ እኮ ግራ የገባን መፍትሄው ነው😔
2026-11-07 10:06:00
42
gzl7017
Gemechu :
Im real influencer but not on social media check my videos you understand this generation morethan anyone
2026-11-08 02:58:43
0
red_basha
red_basha :
mashala bro bexam xeru temeret new yemtesexen gletoma
2026-11-07 20:09:48
0
entisare.niguse
ENTISAR NIGUSE🍋🍋🍋 :
💪💪💪💪🙏🙏🙏antane selaweku baxame dastana nane
2026-11-07 18:23:05
0
12abel16
Abel Fentaye :
I have been watching your videos for a long time , i appreciate your way of viewing things.you are matured. Keep going!
2026-11-08 01:18:09
0
zakablanka
Zeki Tekalign :
on point as always
2026-11-07 10:12:23
9
get.sinu1241
GGMU :
ሲሳይ ብዙ ጊዜ የምትናገረው ነገር ትክክል ነህ። በጣም ከጥቂት ምሁር ሰወች አንዱ አንተ ነህ ግን ትንሽ ለአገዛዙ ታዳላለህ ፖለቲካ ውስጥ አትግባ
2026-11-07 10:06:58
7
abu01546
ABU :
አይ ሲስ ለመሳቅ ፈልጌ የድንዛዜውን ነገር ስታወራኝ ዙሪያዬን ስመለከት በርካታ ሰወችን አየሁ ምጽ
2026-11-07 11:23:42
2
lewisewi
Yasmin :
በጣም በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏
2026-11-08 09:44:05
1
user3637972126692
ህሉም :
በትክክል
2026-11-08 09:10:56
1
tadewoslegesse
tadewoslegesse :
thanks
2026-11-07 20:12:04
0
chuchu.from1
chuchu :
አንተ ትክክል ነው ብለህ ካሰብክ በእኛ አትናደድ ከእኔ ያንሳሉ ብለህ በምታስባቸው ሰዎች መናደድ አቁመህ እንዴያውም ትቸዋለው ቀጥል በቃ ❤️
2026-11-07 18:34:59
3
kiyako551
kiyu Noir 16 :
መሬት ላይ እየተካሄደ ያለ መራር ሃቅ
2026-11-07 15:15:17
5
21aftah
ቃልህ ለመንገዴ ፳፯ :
ትክክል
2026-11-07 20:14:15
3
user1885204222777
nets :
እውነት አልክ ወንድም ሲሳይ
2026-11-07 12:15:12
4
romanura
reyan nuredin :
ሲስ መልዕክቶችህ ሚዲያ እንዳተወው ከሚያረጉን ሰዎች አንዱ ነህ ሰላሙ ያብዛልክ።
2026-11-07 10:17:38
4
mastu273
Mastu :
👏👏👏👏😁nurlin boss
2026-11-08 07:09:04
1
user30272812170092
summer win :
ትለያለክ ሰሚ የለም እንጂ
2026-11-07 12:56:10
2
eyobdiriba
eyu :
እንደው መች ነዉ ግን ሚገባን
2026-11-07 18:22:39
1
ngando.gando
nati ,2662 :
tekikel
2026-11-07 10:03:03
2
eyob27977
Eyob27 :
ቻለን
2026-11-07 09:50:07
2
beka235645
b̤e̤k̤a̤ :
berta
2026-11-07 09:53:55
2
haymanot.segni
haymi :
🥰🥰🥰
2026-11-07 09:50:41
1
atlanta4698
Atlanta :
Sisay Wondime tebarek . Betam smart sew neh . God bless you !!
2026-11-07 11:14:55
1
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About