@abay.germay:

𝑎𝑏𝑎𝑦 𝑔𝑒𝑟𝑚𝑎𝑦
𝑎𝑏𝑎𝑦 𝑔𝑒𝑟𝑚𝑎𝑦
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 10:13:18 GMT
266738
17461
514
590

Music

Download

Comments

saksbicha1
Risk :
ክብር የማይታየውን ለሚያይ የማይረግጠውን ለሚረግጥ ግልምጫ ፍጥጫ እርግጫ ዱላ ብርድ ሙቀት ለሚችል ሹፌሮች እና እረዳት ይመቻችሁ ቀንይውጣላችሁ
2026-11-08 06:33:11
175
user9593456392202
Biruk Ewnetu :
እመቤቴ ትጠብቅህ ፈረሰኛው ይከተልህ
2026-11-09 11:56:32
18
eshetuaragew
NEW CHAPTRER✌️ :
አይ ይህ ግማታም መንግስት
2026-11-07 18:51:53
52
kilenten.yemane
kilenten Yemane :
yalfale yeheme beroo
2026-11-10 16:05:11
0
user09808125melody
Melody :
fetary Mecham yetbkal wey yeshes sera aydelmko nuro hono enji
2026-11-09 16:30:29
1
ararsoo334
Ararsoo :
yet besmar new?
2026-11-10 16:13:37
0
fethufethutrevel
ማሜ🕊📿 :
pain of driver 😭
2026-11-10 08:16:38
0
userbazayed2103142563310
user2103142563310bazayedegllij :
አይዞን🥰🥰🥰🥰🥰ክብርለሹፌሮች
2026-11-07 16:50:29
21
ashu60964
abebaw :
እረ የኔ አባት አይዞህ
2026-11-11 14:55:35
0
temualx416
The Emperor's :
ሹፌር ከተማ ገብቶ ባገኛት ጊዜ እራሱን ለማዝናናት ሲሞክር በቃ ሁልጊዜም የተደላደለ ኑሮ የሚኖር ተመችቶት ደልቶት የሚኖር የሚመስለው ብዙ ሰው አለ ግን ይህን ስቃይና መከራ መገደሉን መታገቱን የሚረዳለት የሚያይለት የለም አይ ብቻ ይህም ያልፋል በሙያው ላይ ያላችሁ ሹፌሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-11-08 08:12:19
12
user3832091929347
user3832091929347 :
geta hulemi kate ga yihun
2026-11-11 14:40:11
0
chale.man013
chale man :
ቻይና እና ጉልበት
2026-11-08 08:27:49
6
user3597946623260
ደረጄ :
የኔ አባት ሳይጫን ቢቀርስ አይቀርምና ባለንብረቱ ይደውልና የሆነ ነገር ይላል አደል
2026-11-07 17:08:47
7
ehtio3
alhamdulillah 🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
ወንድሜ ሰላም ግባ ግን የት መስመር ነዉ
2026-11-10 23:00:07
2
kid_stch
kid 1-6 :
ክብር ለሹርፌሮች አምላክ ይጠብቃችሁ በስላም ግብ አይለያችሁ 💚💚💚
2026-11-11 04:40:21
1
esleman.jenberu
Esleman jenberu :
የኔ አበሳ አላህ ይከተልህ🥰🥰🥰
2026-11-10 14:14:23
0
nebil241
🍻Neba 🛖ksto💰 :
🔥 ወንድ ልጅ ከነ ሙሉ ግርማ ሞገሱ 💪💪
2026-11-10 14:53:27
0
birke015
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ :
ጄግና 👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-11-10 11:38:00
0
nejib393
አሰብ ሰቂር :
ጀግና አላህ ይጠብቅህ ብሮ
2026-11-10 18:25:54
0
tg_abu
አሜን :
ክብር ለሹፌሮች🙏🙏🙏🙏
2026-11-08 09:20:59
0
user1800539133876
Amare Demile :
ባለሀብቱ ሙቷል በሉኝ
2026-11-09 17:12:02
0
user2153738587565
አቢ ሞደፊክ :
ክብር ለሹፌር እንበል እሲኪ 100
2026-11-08 11:43:51
0
lejuwa.new.amelak
🥰Ejege Alex 🥰🥰 :
jegena
2026-11-08 09:22:50
0
onlypeace78
ፍቅርና ሰላም ለሀገሬ :
አሁን እኔም ሹፌር ነኝ ለጥ ያለ አስፓልት ላይ እየነዳው።
2026-11-10 14:07:11
3
ebrahimyasuf926
Ebrahm yesuf :
የት ነው ባክህ
2026-11-08 10:11:16
0
To see more videos from user @abay.germay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About