@globalvoicenetwork: 🚨 አስቸኳይ መረጃ ለሁሉም የመንግስት ሠራተኞች! በየምዘናው 70% ያላመጣ ሠራተኛ በገዛ ፈቃዱ ከሥራ የሚለቅበት አዲስ መመሪያ ወጣ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ያዘጋጃቸው 18 አዳዲስ ረቂቅ መመሪያዎች የመንግስት ሠራተኞችን አሠራር ሊቀይሩ ነው። በቴክኒክ፣ በባሕሪ እና በተግባር ምዘናዎች ቢያንስ 70 በመቶ ማምጣት ግዴታ ሲሆን፤ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የመንግስት ሠራተኛ የደመወዝ እርከን ጭማሪ፣ ላላለፉ ደግሞ ከስልጠና በኋላ በገዛ ፈቃድ የመልቀቂያ አሰራር ተዘርግቷል። 📽️ ዝርዝር መረጃውን ከቪዲዮው ይከታተሉ! 👉 ይህ አሰራር የመንግስት አገልግሎትን ያዘምናል ወይስ ሰራተኛውን ይጎዳል? ሀሳብዎን በኮመንት ያጋሩ፤ 👍መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ like እና Share ያድርጉ! #globalvoicenetwork #Ethiopia #civilserviceexam #የመንግስትሠራተኞች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Global Voice Network
Region: ET
Saturday 07 November 2026 10:23:24 GMT
Music
Download
Comments
Manamo kaltibeeto 🐅🤞 :
ሠራተኛን ለማበራር ምክንያት አጡ??😭😂😂😂😂
2026-11-08 09:12:44
1
TEMESGEN DUNAGO BE 0913551288 :
ምን ያደሪጋል ስልጣን በትምህሪት ችሎታ ብሆን ነበረ አምባገነንነት ብቆም✅🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-08 08:47:40
2
Fike :
befitsum agbab yalhone neger new
2026-11-08 07:46:14
0
Kale Billgne :
100 ካመጣሁ ወይም የሚፈትነኝን ሰው ከበለጥኩት ፈታኙ ምን ይደረጋል።
2026-11-08 09:00:15
1
Leo messi :
ኸረ አታሸብሩን
2026-11-08 03:11:34
3
አቤ ፍቅር :
ቤሄሩንም ጠይቁልን
2026-11-07 10:35:32
0
Udesa :
ምዘናው ጥሩ ነው መደቡ በምመጥነው በሙያና በችሎታ እና በትምህት ዝግጅት ተጠብቆ ብሰራላቸው ጥሩ ነው
2026-11-08 08:13:46
1
𝖊𝖒𝖚 :
ፈተናው ሰው ና ገንዘብ ተኮር እንዳይሆን
2026-11-08 08:55:34
0
get :
ተገቢነት የለለው የውሸት ምዘና ነው ፈታኞችንም አናምንም
2026-11-08 09:17:23
0
@Nebrid(ነብሪድ) :
ባለስልጣኑም ይፈተን ከአብቹ ጀምሮ
2026-11-08 09:13:33
0
woo :
መኖር ያልቻለ ሰራተኛ ደግሞ ይህ ተጨምሮበት
2026-11-08 09:15:02
0
Deberwork Alene :
አወ ካላወቀ መልቀቅ ግድ ነው
2026-11-08 08:59:13
0
Fruit man :
አዲስ መነገጃ wow✌
2026-11-08 09:00:30
0
A.KESAN⌚️ :
ተገቢ አየደለም
2026-11-08 09:01:04
0
amirr :
ሲጀመር እያኖረ ይመስላቸዋልዴ በደመዎዝ መኖር ድሮ ቀረ
2026-11-08 08:54:34
0
hareg lemma :
መንግስት ሰራፈት በሀገሪቱ ሊያበዙ ነው ወይኔኢትዮጵያ
2026-11-08 08:42:40
0
ኢንሻ ዓላህ :
እልል ደስ ይላል ግን የሚፈትነን ማነው
2026-11-08 08:42:59
0
Trust & Look up :
መልቀቅ ይመረጣል።
2026-11-08 08:21:03
0
grace :
ጣጣቸው በዛ
2026-11-08 03:46:04
0
መስኪ💊 :
ሊቀንስ ተቸገሩ
2026-11-08 08:07:58
0
mulu :
ምዘናው በፊታዊነት ነው የተሰራው
2026-11-08 08:29:37
0
Ashu Dhanga :
እውነት ላይ የተመሠረተ ከሆኔ መድሎ ካለሌ ገለልተኛ ፈታኝ ከሆኔ ልክ ነው።
2026-11-08 08:07:56
0
tibebu abawa :
200birr new ande erken yemechemer
2026-11-08 08:07:43
0
ሰለምን ኤደኦ :
ጥሩ ነው
2026-11-08 05:46:14
0
ኖህ :
በእጅ ህጂ
2026-11-08 08:41:11
0
To see more videos from user @globalvoicenetwork, please go to the Tikwm
homepage.