@user8712445510665: አዳዴ መቆየት በሌለብን ቦታላይ ባቆይ ጥሩነው😍😍

ፅናት
ፅናት
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 07 November 2026 11:22:55 GMT
4179
148
31
172

Music

Download

Comments

mom585012
Hilal 🦋🍫🇹🇷😘😒 :
iska zare sitagel naber ine gin machareshaw alamarem taleyayen 🤦‍♂️🤦‍♂️
2026-11-08 09:13:49
0
mymeloveislife6
ፍቅረ ሲፈረድ :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ብቻ ከባድ ነው የኔA💔😭😭😭😭😭
2026-11-08 07:08:14
7
sof824957
سفي.بنت.بابا🧕🌸 :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ወላሂ ለተወው በቃ🥺💔💔✍️✍️✍️
2026-11-08 08:22:08
5
s4214806
💲♈ የቦረናዋ 🌷 :
የሠው ልጅ የቱንም ያክል ስራ ቢበዛበት ለሚያፈቅረው ሠው የሚሆን ጊዜ አያጣም ስለዚህ ቆራጥ ሴት ሁኝ ማን ስለሆነ እሡን እምለማመጠው ፍቅር ካድ ብቻ ሲሆን ባንድ እጅ እንደማጨብጨብ ነው የቱንም ያክል ብታፈቅሪው ክብር ይቀድማል ማሬ
2026-11-08 04:00:08
2
halima.ahmed774
አልሃምዱሊላህ :
እደማንም ብየ ወስኜ 2 አመት ሞላይ ግን ሌላሠው እዳናምን ውስጣችን ስብርብር አለ የማያልፍ የለም አለፈ💔💔💔💔💔
2026-11-08 09:10:40
1
user2551381436625
ፈይደ👸🐝🇺🇸📷 :
እኔ የለሁበት ሁኔታ😢
2026-11-08 08:54:45
0
zenah6926
ትንሻ የማርያም ልጅ ⛪🙏👏ብቸኛዋ 😢😢😢 :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ አሁን ላይ ከሁሉም ሰው መራቅ ጀመርኩ ብቻ መወሰን ከብዶኛል🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-08 08:31:15
0
tig1632
𝚘𝚗𝚎 𝚍𝚊𝚢🦋 :
ማርያምን እኔ ያለሁበት ታገስኩት አይሆን አለ የምር አሁን ላይ ቦልኬዋለሁ ግን ኑሮ አይደለም የምኖረው 💔😭😥🙌
2026-11-08 00:02:24
0
neimamd0
نعمه بنت محمد :
እኔም ልወስን መሰለኝ
2026-11-08 07:43:24
0
lamri12964
Lamri 😊 :
leke endena le 3amet tbkut keza tewkut
2026-11-08 02:45:42
1
ma78079
❁⃟𝐋𝐢𝐣 ❁⃟𝐌𝐢❁⃟𝐓𝐚❁⃟🥱 :
እህህ ዲካምብቻ...🥺💔
2026-11-08 04:02:29
0
sigmagir06
እማ በፀሎትሽ💫🫂🕊️ (ቡና👆) :
ልክ እንደሷ እኔም ተውኩት ምክንያቱም ፍቅር የሁለት ሰው ነው እኔ ምን በወጣኝ ለብቻዬ 😏💔
2026-11-08 08:43:13
0
helen3gmi
⚡️እናትዋ ጎንደር👸🌺💧 :
ለመወሰን የቸገረኝ ነገር😢
2026-11-08 08:15:07
0
fady97511gmail.com
𝐅𝐚𝐭𝐢►ⓕ♠️♥️ :
[Teary eyed]ስሜን ጥሪው
2026-11-08 08:54:32
0
blen8545
princess 👸 :
maryamn 3amet tageskut gn mnm liqeyer alchalem chrash bene alyi masabb meqoxat jemere mewesen gdta honebegn ena tewukut 🥺
2026-11-08 09:17:40
0
efnan596
efuty♾️⚡ :
🥺
2026-11-08 03:45:53
0
soleyana321
እሙ ፍቅር 🇪🇹🇦🇪❤️<•••>🇹🇷 :
እኔ ያለውበት ነው 💔💔💔
2026-11-08 08:13:10
0
yeshmbet7
ተመስገን አምላኬ 🙏♥️ :
🥺🥺🖤
2026-11-08 00:24:11
0
s832613
ጃለቲዋ➖➖ ያቫቷ ልጅ.💔0%📵 :
🥺
2026-11-08 09:23:16
0
user8712445510665
ፅናት :
😔😔
2026-11-08 01:02:11
0
saada0084
Seadi princess✨ :
🥺🥺
2026-11-08 07:20:56
0
To see more videos from user @user8712445510665, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About