@amsalu.c: #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #tiktokviral #fyp

Amsalu Gebrekidan Argaw
Amsalu Gebrekidan Argaw
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 12:22:49 GMT
14900
636
114
321

Music

Download

Comments

fantutadese5
fantu tadese :
እንደ እኔ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ከአሁን በኋላ ቅዱሳን እያሉ የሚያመጡልን መቀበል የለብንም ባይ ነኝ
2026-11-07 15:14:11
40
addis._3
Kebede :
የራሳችን ቅዱሳን ይበቁናል።
2026-11-07 13:40:31
12
user8392497147255
user8392497147255 :
እግዚአብሔር ይባርኮት
2026-11-08 07:43:41
2
ztewhdo2721
መሰረትዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ⛪ :
አንተ ለኛ መጽናኛ ትሆነን ዘንድ እግዚአብሄር የሰጠን ነህ። ቆይ ጋሸ አምሳሉ ጽሁፍህንም ንግግርህንም በመጽሐፍ አትምልን እባክህ እኔ እስፖንሰር እሆንሀለሁ ደልቶኝ ሳይሆን አንተን ትውልዱ ማወቅ ስላለበት ነው። ወይም ለመወነን ለማስመሰልም አደለም እግዚአብሄር በሚያውቀው😭
2026-11-07 13:14:38
6
user5620390872597
shalom selam :
አቦ እኔ ግን ተመችታኛለች አክስቴን ነመስላለች ትመለክ ባይ ነኝ
2026-11-08 08:20:03
0
ajstyles_19
𝖕𝖍𝖊𝖓𝖔𝖒𝖊𝖓𝖆𝖑_𝖔𝖓𝖊🦅 :
ኸረ ድሮም አውቃታለሁ እናቴ ሄራኒ🥰
2026-11-07 18:38:34
2
abdinkoiyesusqofaa
abdi n ko iyesus qofaa :
iyesus geta new
2026-11-08 09:33:35
0
gecht_12
@Getaw21 :
ጥንተ አብሶ የለባትም የሚለው የካቶሊክ አስተምሮ ነው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከካቶሊክ ጋር የምትመሳስልበት አንዱ ይህ ነዎ ግን በሌሎቹ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጥንተ አብሶ እንዳለባት ያስተምራሉ እና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ አዲስ ያመጡት አዲስ አስተምህሮ አይደለም እና እሳቸውን መናፍቅ ማለት ተገቢ አይደለም ብጹዕ አቡነ ሽኖዳ ቅዱስ የሆኑ ሰው ናቸው
2026-11-07 16:17:29
1
user3040435112237
ለይኩን :
አቡነ ሺኖዳ እመቤታችንን ጥንተ አብሶ አለባት የሚል ሰው ነውእኮ ወንድሜ እንዴት ነው ጻድቅ የሚባለው ?
2026-11-07 17:43:36
1
gashawmengistu2
Sol :
ተመስገን ፈጣሪ...አንድ አስተዋይ ሰው አገኘሁ 👏
2026-11-08 05:38:10
3
abity.yeselamawit
Abity Yeselamawit Abrak :
ምርጥና አስተማሪ መልዕክት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-07 12:34:46
4
azebwolday1
wow Sweet :
thanks
2026-11-07 17:17:27
1
enjalgn
enjalgn :
አምሳሉ ኑርልን
2026-11-08 04:54:31
1
netsanetmekuriya
seniyt mekuriya ነፂ :
ተባረክ ወንድሜ🙏
2026-11-07 14:21:27
2
21_yemaryam0
Abuni :
ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ይስጦት ልክ ኖት
2026-11-07 16:02:53
3
emu84962
Emu :
እናመሰግናለን አባታችን
2026-11-08 07:45:41
1
betag068
Omega :
ሊንኩን ንገረኝ የታለ
2026-11-07 15:35:27
0
user5125750526135
user5125750526135 :
ትክክል
2026-11-08 06:44:07
1
user8538627461133kiros
kiros abera23 :
እውነት ነው
2026-11-08 05:06:26
1
rraee78
rae78 :
እድሜና ጤና ይስጥልን ! 👍
2026-11-08 05:18:59
1
ethiopiati30
User name :
2026-11-07 15:24:16
2
death_8845
🙏 :
በርታ እናመስግና 💯🙏🙏🙏
2026-11-07 14:39:52
2
tagele7221
መምህሩ :
አብነ ቄርሎስን እና አቡነ ሽኖዳን አታውቃቸውም ወይ ? ያቀረብኸው የአቡነ ቄርሎስን ነው ። ለምታወራው ነገር ተጠንቀቅ።
2026-11-07 16:40:02
1
taoslogo
ታኦስ :
አንተን ምወድህ በምክንያት ነዉ ማርያምን በርታልን የዳዊት ወንጭፍ ነህ
2026-11-07 16:32:15
2
pppppp.21pp
hello world :
ዝም አትበሉ
2026-11-07 15:07:02
2
To see more videos from user @amsalu.c, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About