@mayorofficeof_addisababa: የሶስተኛው ዙር ኮሪደር ልማት ከጎሮ–ኮዬ ፈጬ እስከ ቱሉ ዲምቱ የሚዘልቀው የኮሪደር ልማት እና ከካራ–ቦሌ አየር ማረፊያ መንገድ በጎሮ እስከ አቃቂ የሚዘልቀው 22 ኪ.ሜ. የወንዝ ዳርቻ ልማት እየተፋጠነ ይገኛል። የመንገድ ልማት፦ * ከጎሮ–ኮዬ ፈጬ–ቱሉ ዲምቱ 15 ኪ.ሜ. ርዝመት ያለው መንገድ ነው። * የመንገዱ ስፋት 114 ሜትር ነው። * በአንድ ጊዜ 8 ተሽከርካሪዎችን ያስተናግዳል። * ሰፋፊ የእግረኛና የሳይክል መንገዶች ሥራን ያካትታል።። የአረንጓዴ ልማት፦ * በ30 ሜትር ስፋት የሚዘረጋ፣ 70 ሄክታር መሬትን የሚሸፍን የመንገድ ዳር የአረንጓዴ ልማት ሥራን ያካትታል። የውኃና የፍሳሽ ልማት፦ * በ12 ጥልቅ ጉድጓዶች ቁፋሮ በቀን 106 ሺህ ሜትር ኪዩብ የመጠጥ ውኃ ለማምረት የሚያስችል ሥራን ያካትታል። * የፍሳሽ ውኃ ማጣሪያ ጣቢያ ተገንብቷል። * 206 ኪ.ሜ. የፍሳሽ መስመር ሥራን ያካትታል።። የወንዝ ዳርቻ ልማት፦ * ከካራ–ቦሌ አየር ማረፊያ መንገድ በጎሮ እስከ አቃቂ የሚዘልቀው 22 ኪ.ሜ. የወንዝ ዳርቻ ልማት ፣ 11.2 ሄክታር የአፈርና ውሀ ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው። * 324 ሄክታር የሚሆን መሬትን የሚሸፍን የአካባቢ ጥበቃና የአረንጓዴ ልማት ሥራ ወንዙን ተከትሎ እየተከናወነ ይገኛል። * 4,100 ሜትር ኪዩብ የጋቢዮን ሥራ እየተሰራ ነው። * 1,500 ሜትር ኪዩብ የእርከን ሥራን ያካትታል። ⁠በአጠቃላይ ስራው እየተፋጠነ ስለሆነ በአካባቢው ቅድሚያ የማልማት መብት ያገኛችሁ የግል አልሚዎችም እድታፋጥኑ እናሳስባለን። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ #3rdround_development #addisababa #Ethiopia #Corridor #riverside

Mayor office of AA
Mayor office of AA
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 13:01:14 GMT
17633
941
8
85

Music

Download

Comments

eyu_1995
€¥ű :
የአዲስ አበባ የመንገድ breaker ላይ ይሰራልን የአዲስ አበባ መንገዶች ይጠኑልን አስፓልት መሀከል ተራራ ምን ይሰራል ዳገት ላይስ የbreaker አስፈላጊነት ምንድን ነው
2026-11-07 19:42:24
5
abdi39381
Abdi :
lagni goro adababay duuba dildila simit deemu hanga dildila bole lemi industry geessuuti balfi isaa baay'ee nu miidhaa jiraa maaloo furmaata nuuf kena
2026-11-08 07:16:23
1
wakweya_
wako :
pls cerisuut🥺
2026-11-08 07:37:38
1
mati1919
matios :
ኦሮምያ፡ኤቤሌሶምቴ
2026-11-08 00:53:49
4
dudusha666
M :
gulele teresa...[Big LOL]
2026-11-08 03:16:12
1
teddy.slayher
teddy slayher :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍
2026-11-07 21:01:37
2
gbg256
GBG :
👌👌👌
2026-11-07 19:08:12
0
user6806085948471
milkoo#11 :
🥰🥰🥰
2026-11-07 20:37:29
0
To see more videos from user @mayorofficeof_addisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About