@wolanesa0: ፎሎ በሉኝ😍🙏

ሙና ነኝ ሁሉን ታዛቢ🦋
ሙና ነኝ ሁሉን ታዛቢ🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 07 November 2026 13:02:10 GMT
10308
388
62
15

Music

Download

Comments

ikram.lll
አልማዝ :
ውደ ብዙ ሰወች እናት እናት ነች ምንም ብታደርግ ይላሉ ያልደረሰባቸው ሰወች ግን አንች ሁሉንም ለአላህ ትተሺው ጠከር ብለሺ እራስሺን ችለሺ በራስሺ መንገድ ኑሪ እነሱን አታስታውሺ 1ቀን ጥሩ ቦታ ደርሰሺ ሲያዩሺ ይቅርታ እያሉ ይመጣሉ
2026-11-07 18:20:00
17
genet8613
እነወየ ያደራ ልጆችሽ ለማን ተወሽን 💔😭 :
በዚች ብረ ያዤ እና አጠጭዉ 😭😭
2026-11-07 13:17:26
13
user7485811195105
ራቢ የኮቻዋ❤❤❤ :
ቤተሠብን አትመኑ ያለፈው አለፈ
2026-11-07 13:38:29
5
zuzugugu28
ነኢማ💍❤ :
ለኔም ስራ ፈልጉልኝስኪ ጅዛኖች ስንት ወሬ መሰላችሁ ስራ ከፈታሁ ወይም ሰርቶ ክፍያ ወደፊት ውሰዱኝሰኪ😭😭😭
2026-11-07 13:15:27
2
user258781478833
Z❤️A :
እናት ጋ ጦርነት አያድረስነው ሰወቺ አላህ ሶብሩንይስጥሽ ማሥቻያውን
2026-11-07 13:21:01
4
akramakra181
ኢክራም የተንታዋ :
ከባድነው ለካይሄም አለ🥺🥺🥺
2026-11-17 22:30:08
0
life.is.short7747
life is short :
እንዳው ስንትጉድ አለ በየቤቱ ፈጣሪ ይገዝሽ እህቴ እፍፍፍ
2026-11-11 15:40:52
1
mohamed.555631
@mohamed 55🇪🇹🇹🇷🇳🇬 :
አይዞሽ እህት ችለነዉ እጂ ብዙ አለ ነገን አሰቡ የምር ገዘባችሁን አታባክኑ በገዛ ገዘባቺን ነዉ የምንጎዳዉ😳😳
2026-11-10 15:55:30
0
toyba.toyba27
ፀይሟ / የመርሳዋ 👑🌸 :
የደረሰበት ያቀዋል ያለሁበት ሁኔታ ዝም ብዬ አያየሁ ነዉ ማንም አላምንም
2026-11-08 20:01:14
2
user9728566821213
ልቤ,በእግዚአብሔር,ፀና :
የምንሰማሁሉ💔😥ልብ ይሰብራል
2026-11-12 07:59:37
0
s388564
Sadei 🥰❤ :
4ኣማት 🥺🥺🥺🥺😥ኣራ ኣላህ ያባራታሽ እህቴ
2026-11-07 13:22:52
2
alhamdulila.alham178
ያሙቀሊበል ቁልብ ሰቢህ ገልቢ አለ ድንክ❤️ :
ስደት ተሰቃይቶ ያላነባ የለም ግን ጠክረሽ ወደ ፊት [Teary eyed][Teary eyed]
2026-11-11 17:44:07
0
eyrese
ሀቴርሳታ EY የኔ 🌎መኖርህ ያኖረኛል 💝 :
ፀሎት አርጊ ፈጣሪ ይጠብቅሽ [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-07 21:33:18
1
user5332534348737
abeba :
ፈጣሪያበርታሽጥላቶችሽንም😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️
2026-11-09 05:14:33
0
balahijbo_1
🦋Ⓗባለ_ሂጃቧ🦋የ_የጁዋ🇸🇦🌙🇪🇹 :
አሏህ ሱብሩ ይስጣት ከባድ ነዉ
2026-11-07 18:00:38
1
walu.walu5
Walu Walu :
ye wenidme lij nat enide😭😭😭
2026-11-10 20:58:45
0
alemtihun
𝑳𝒊𝒋༆𝒂𝒍𝒆𝒎𝄞●────𝄢ባለማህተቧ :
እፉፉ ምን ልበል😭
2026-11-08 16:45:16
0
user74175321351993
ኩፈየኩን😔 :
😢😢ያረብብ
2026-11-07 13:09:20
0
m5104570
𝐋𝐢𝐣 𝐦𝐞𝐬𝐢🍫 :
አይይይ😢😢
2026-11-07 14:10:35
0
ehhdh.dudu
💖 የሽጋወቹ ❤እናት💖 :
ሱባሀን አላህ እናት አባት ያልታመነ ማነን እንመን ያረቢ በዝነትህ የኔ እህት በጣም ይከብዳን ምን እደምል እራሱ አላውቅም አላህ ያጠክርሽ አችን ማዘርሽንም አላህ ልብ ይሥጣት [Crying][Crying] እደት እናት በልጇ ትጨክናለይ ኡፍፍፍ[Crying]
2026-11-19 11:46:26
0
kidist7533
አንተ ያልከዉ ሊሆን እኔ ብዙ አሰብኩኝ :
እፍፍፍፍ የኔ እናት ስንት አለ በማርያም
2026-11-08 15:32:38
0
me8473311
me :
የኔእህት🥺
2026-11-07 16:07:01
0
user9856702248692
༆ዜድሻ❥🤟 :
ያአላህ 🥺🥺
2026-11-07 13:09:56
0
To see more videos from user @wolanesa0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About