@tenaholistic: "የደም ግፊት መድሀኒት ከተጀመረ አይቆምም"??? #bloodpressure #medicine #healthylifestyle #DrMarkos #TenaHolistic ⚠️ የህክምና ማስተባበያ / Disclaimer: ይህ ቪዲዮ አጠቃላይ የጤና ግንዛቤን እና ሳይንሳዊ ትምህርትን ለማስጨበጥ ብቻ የተዘጋጀ ነው። የባለሙያ የህክምና ምርመራን ወይም ህክምናን አይተካም። ማንኛውንም የጤና ወይም የአመጋገብ ለውጥ ከማድረግዎ በፊት ሐኪምዎን ያማክሩ። This content is strictly for general educational and informational purposes. It does not constitute medical advice or establish a doctor-patient relationship. Always consult a qualified physician or healthcare provider before making lifestyle or medical changes