@esmalhussen: እሱባለው ይታየው ለየቱ ጊዜ ነው Esubalew Yitayew Leyetu Gize New #እሱባለው_ይታየው_ለየቱ_ጊዜነው #Esubalew_Yitayew_Leyetu_Gize_New #ethiopia_tik_tok #esmael_old_music #ethopian_old_music🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Esmael old music🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Esmael old music🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 14:16:55 GMT
13728
732
84
412

Music

Download

Comments

mesi.oldies
Mesi Oldies(Blacky) 🎼🎧🎤🎷🥁 :
የበሰዙዎቻችን ህይወት 🤔🤔
2026-11-07 16:02:02
3
user3593220353617
habeke wonde Hk⛪️ :
ሲጀመሪ እሱቢ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ነዉ የሚሰራው ይመቸው
2026-11-08 15:12:40
1
tibe_92
tibe_92 :
እዉነት ነዉ
2026-11-11 18:38:54
1
landofmusic29
Land of origins Official :
Excellent
2026-11-08 05:59:08
2
roami8
Romi oldies offical :
ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት🥺
2026-11-08 06:18:06
2
landoforigins2
Old is Gold :
ሚገርምህ ኢስሙ አልበም ቢያወጣ ብዬ ከምመኛቸው ሙዚቀኞች አንዱ ነበረ በጣም ሚደነቅ ብቃት ያለው ልጅ ነው ደሞ በባለሙያ አንደወርቅ ተፈትኖ ለዚ የበቃ ልጅ ነው ከምር አደንቀዋለሁ ደስ አለኘ አልበም ሲያወጣ good luck esubalew well done👏👏👏👏
2026-11-08 17:03:45
1
seni31910
seni :
ሁሌም ሚዛን የሚደፋ ስራዎችን ነው ይዞ የሚመጣው በጣም ጎበዝ ነው🥰🥰🥰
2026-11-07 20:51:44
1
yoditdesaleg16
Yodit Desaleg :
ዋዉ አተራሱ አገላለፅህ ተመቸኝ ወድሜ ደስ ይላል ይሄ በተለይ ጊዜ ያልፋል እያልን ደስታችን አተን ለምንኖር ሰወች ይመለከታል እሱየ እናመሠግናለን
2026-11-08 03:00:41
1
habtamudegfa597
habtamu :
esuyen
2026-11-07 22:48:38
1
rozaoldies
🇪🇹ROZINA🌸best oldies📻💿📺 :
እሱቤ ሁሌም ስራዎቹ ይለያሉ የብዙዎቻችንን ህይወት ነው የገለፀልን ለየቱ ጊዜ ነው ጭንቀት👌👌👌👌🙏🙏🙏
2026-11-07 18:56:31
1
mule.1684
mule 16 :
አሁን ያለንበት የሀገራችን ሁኔታ በደንብ ይገልፃል አንደኛ ሙዚቃ ነው 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-11-08 14:09:50
1
emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
የአብዛኛዎቻችንን ህይወት ነው የገለፀው እናመሰግናለን🥺🙏
2026-11-07 16:26:49
1
tesfuhora
Tesfu Hora :
ለየቱ ጊዜ ነው
2026-11-10 12:08:15
0
selam2181
selam :
ምርጥ ስራ
2026-11-07 18:37:00
1
tg123ab
tg123ab :
ይህ ነው የሰው ልጂ መጨረሻው ግን አንዱ በጠዋት አንዱ ከሰአት አንዱ ወደማታ አካሄዳችን ቢለያይም መጨረሻችን ግን ይሔ ነው ቀሪ ጊዜአችን በፍቅር በሰላም በደስታ እንኑረው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-07 18:17:55
1
mesi5791
mesi :
እኮ
2026-11-08 14:10:23
1
landoforigins2
Old is Gold :
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ገራሚ ልጅ ነው እሱ👌
2026-11-07 16:23:02
2
teddy.qeshti
Teddy Qeshti :
ምርጥ ስራ👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🔥🔥🔥
2026-11-07 15:08:51
1
esmalhussen
Esmael old music🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እሱባለው ይታየው ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-11-08 16:59:17
1
sofoniyasuragasa
NahomeDesalegn :
@
2026-11-10 22:53:40
0
temsegn8
Fikir ka :
ለየቱ ጊዜ ነው ጭንቀት
2026-11-11 15:26:29
0
user3530411340208
Alazar :
ባክ አታዘናጋን
2026-11-10 15:12:03
0
abebeyadechu
AB በቸርነቱ :
👏💕👍💕👍💕👏
2026-11-10 14:47:53
1
johnlulseged
John Oldies ~ከደሴ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌
2026-11-08 12:36:26
1
dagnu2519
Dagnu ከማሳው @2519 :
🙏🙏🙏
2026-11-10 14:23:57
1
To see more videos from user @esmalhussen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About