Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@saris.abo5: ሚስጢረ ሥጋዌ
21 27
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 November 2026 14:39:08 GMT
7941
797
34
226
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.24MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.24MB
)
Watermark .mp4 (
5.24MB
)
Music .mp3
Comments
Miki Abebe :
ፍጡር ከሆነ ሀጥያት አለበት ወይም የአዳም ሀጥያት በዘር አግኝቶታል እያልክ ነው ማለት ነው?
2026-11-07 18:20:11
1
ⓏⒺⓁⒶⓁⒺⓂ :
የተፈጠረውን ተዋሃደ እንጂ ፍጡር አይደለም ።።።
2026-11-07 15:58:06
1
ብርህት ዓይን :
ቅባቴው እየተገለጠ ነው ዘመዴ ያለው መጣ😁
2026-11-07 16:08:14
1
kega :
ከሊጅ ሊጅህ ተወልጄ አድንሀለው አለ እንጂ ተፈጥሬ አድንሀለው አላለም ምን ማለት ነው እንዴት ነው ፈጣሪን ፍጡር ነው ምትለን ከሰው ቤወለድም ፈጣሪ ነው እወለዳለው አለ እንጂ እፈጠራለው አላለም ወዴት ወዴት እየሄድን ነው
2026-11-07 16:06:38
1
temesgengita :
ሥጋው ፍጡር ካልክ ድኅረ ተዋሕዶ ....ተዋሕዶ ማለት ታድያ ምን ማለት ነው? ለሥጋ ፍጡር እንዳትለው አምላክ ሆነ ኮ
2026-11-07 17:19:45
0
Zelalem :
ሥሙር አላምረው ቅባቴ መሆኑን ያረጋገጥንበት ቪዲዮ
2026-11-07 18:11:21
2
ዘተክለሃይማኖት :
ስህተት!
2026-11-07 18:09:18
0
Bekele Gebreweld :
ቃል ሥጋ ሆነ እንጂ ሥጋ ነሣ የሚል ቃል አልተጻፈም ከመንፈስ ቅዱስ መጸነሱን መልአኩ ገብርኤል አብስሯል ታዲያ ቄርሎስን ወይስ መጽሐፍ ቅዱስን እንቀበል።
2026-11-07 18:47:01
0
Deacon Meku(Δικονος Μεκουανντ) :
ቃል በቃል ፍጡር ወ ፈጣሪ እናገኛለን ...ሀይማኖተ አበው
2026-11-07 20:20:40
0
Haftamu AT. :
ፍጡር ወፈጣሪም ቃል በቃል አለ እንጂ ሃይማኖተ አበው ላይ
2026-11-07 20:45:04
0
𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑-𝑘𝑖𝑛𝑔 :
betam tkikil not memhrachn kale hiwot yasemaln 🙏
2026-11-07 16:57:14
1
user56921365341 :
ልክ ነዎት ሊቁ
2026-11-07 15:02:46
1
💈 Shalom Barber shop 💈 :
ስለዚህ እመቤታችንም እመ አምላክ ብቻ ሳይሆን እመ አምላክ ወሰብ ማለት እንችላለን ማላት ነው
2026-11-07 17:50:38
0
መ/ር ዮሐንስ ሀብተኢየሱስ :
እውነትም ሊቀልቃውንት ይደልወከ
2026-11-07 17:49:11
1
የአዳም ተስፋ(Ελπίδα του Αδάμ) :
ከተዋሕዶ በኋላ ፍጡር ፈጣሪ ተብሎ አይነገርለትም ምናልባት ለማስተማር ያህል ሊነገር ይችል ይሆናል እንጂ ስግው ቃል ተብሎ ይነገርለታል።
2026-11-07 18:46:29
1
JMET :
መለየት/ፍልጠት/ የሌለው ክርስቶስ ስጋው ፍጡር እንለዋለን መለኮቱ ደሞ ፈጣሪ እንለዋለን እያሉን ነው? አምላክ ወሰብ በተዋሕዶ የከበረ እንጂ እንደላዩ እንዴት እንላለን?
2026-11-07 17:51:10
0
" ቤተ ናታኒም " :
የፈጠረውን ሥጋ ተዋሐደ እንጂ በሥጋው ፍጡር ነው አይባልም። የተዋሐደውን ማዋሐድ ይሆናል። አንድ ተዋሕዶ ነው ያለው። የማይመረመረውን ከመስመራችሁ አልፋችሁ ባትመራመሩ መልካም ነው።
2026-11-08 00:33:43
0
መምህር እዝራ :
እርወነዎት የተሳሳቱ መምህር ከተዋሀደ በኋላ ፍጡር አይነገርለትም አይቀባጥሩ
2026-11-08 00:45:23
0
ሰሙ12 :
ደቂቀ ማልማውያን።
2026-11-07 18:36:02
0
ነግን ብየ እንጂ ዛሬ እንኳ ብዙም ደስ አይልም :
ኮመንቶች ጨርሳችሁ አዳምጡት ወይም ደጋግማችሁ አዳምጡት ከመኮመታችሁ በፉት
2026-11-07 18:29:23
0
ዲ/ን ሠላሙ :
❤️❤️❤️
2026-11-07 19:01:32
0
Habte :
🥰🥰🥰
2026-11-07 20:15:41
0
To see more videos from user @saris.abo5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
يستحق تجربة 👀 #blood #bloodstrikelatam #bloodstrikemobile #ABU3GOZ #bloodstrikeclips #بلود_سترايك_عرب
أجواء رائعة صنعتها جماهير إتحاد العاصمة في ملعب مصطفى تشاكر في الديربي أمام المولودية 🎥 #usma #usmalger🔴⚫😍 #ultrasquadchallenge #derby #dz
#عيد ميلاد سعيد سهام كل عام وانت بخير
Не всичко красиво е шумно. Понякога най-силната промяна е в това да спреш да се хвърляш към всичко и да започнеш да избираш само онова, което наистина ти отива. Спокойствие. Стил. Присъствие. Това също е лукс. 🍷✨ #santorini #wine #moments #luxury #style
Don't copy my flow & Brian O'Conner I 2 Fast 2 Furious. #fastandfurious #2fast2furious #brianoconner #paulwalker #fyp #viral >Dm me for promo, Thank you.
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy