@alexandrafairy0: #breakup #exback #avoidantattachment #nocontact

Alexandra
Alexandra
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 07 November 2026 15:05:52 GMT
739
24
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @alexandrafairy0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

«طوبى لمن شغله عيبه عن عيوب الناس» ይህች አጭር ነገር ግን ጥልቅ የሞራልና የስነ-ምግባር ትምህርት የያዘች ወርቃማ አባባል ትልቅ ግምት የሚሰጣት ድንቅ መርህ ናት። ትርጉሟም፦ «የሰዎችን ነውር (ጉድለት) ከመከታተል ይልቅ የራሱ ጉድለት አሳስቦት፣ የራሱን ነውር በማስተካከል የተጠመደ ሰው እድለኛ ነው» ማለት ነው። በእስልምና አስተምሮ የሌሎችን ስህተት ማነፍነፍ፣ መጥፎ ወሬ ማውራት እና መሰለል እጅግ የተወገዘ ነው። ነብዩ (ሰዐወ) «ከአንድ ሰው እስልምናው ማማሩ የማይመለከተውን ነገር መተው ነው» እንዳሉት፥ የራሳችንን ድክመት ማረም ላይ ማተኮር ከሁሉ በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ነገር ነው። ይህቺ ውብ አባባል በህይወታችን ውስጥ የምታስገኘው ፋይዳ እጅግ ሰፊ ነው፦ 1. ራስን ማስተካከል: የራሱን ስህተቶችና ድክመቶች ለማረም የሚተጋ ሰው፤ የሌሎችን ሰዎች ነውር ለመከታተል ጊዜም ሆነ ጉልበት አይኖረውም። 2. የአእምሮ ሰላም: የሌሎችን ሰዎች ወሬ፣ ነውር ስህተት መከታተል ለነፍስ ጭንቀት ከመፍጠር አልፎ የጥላቻ ስሜት ውስጥ ይከታል። በራሱ ስራ የተጠመደ ግን ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ነፃ ሆኖ እውነተኛ ሰላምን ያገኛል። 3. ትህትናና አዛኝነት: ሰው የራሱን ድክመቶች ጠንቅቆ ሲያውቅ በሌሎች ላይ ፈራጅ ለመሆን አይቸኩልም፤ ይበልጥ ለሰው ልጆች አዛኝና ሩኅሩኅ (እውነተኛ ሙስሊም) ይሆናል። 🖋ስለዚህ ጊዜያችንንና ጉልበታችንን በሌሎች ላይ በመፍረድና ሌሎችን በመተቸት ሳይሆን፤ በራሳችን ላይ በመስራት በቁም ነገር ላይ እናውለው።

About