@thereisnolove01: 🌹➥እኔ ምልህ መናፈቅን ግን ታውቃለህ ? በምን ያህል መጠን ? ልክ ጊዜ እንደቆመባት ቀኑ፣ሰአቱ፣ደቂቃው፣ሴኮንዱ እንደ አመት እንደረዘመባት ፀሀይ አልወጣ ሌቱም አልነጋ እንዳለባት። ምን ልሁንልህ በሄት እየተጓዝኩ ልጠብቅህ!? እኔ ጋር ያለው ያንተ ናፍቆት ባንተ ብቻ የተወሰ ነው እስትንፋሴ ሁሏ ያንተ ጠረንህን ሲፈልግ ፣ አይኖቼ በሄዱበት ሁሉ ያንተን መልክ ብቻ ሲስሉ፣ አንተ በለለህበት ቦታ እንኳን ጥላህን እንድፈልግ የሚያስገድድ ናፍቆት። መኖርን አስረስቶ አንተን ብቻ የሚያስመኝ ናፍቆት። የናፈቀህ ልቤ እፎይ የሚለው፣ በናፍቆትህ የጨለመው ቀኔም ብርሃን የሚያገኘው አንተን ያገኘሁኝ እለት ብቻ ነው ። ርቀትህ የፈጠረብኝን የናፍቆትህን ርሀብ የማስታግሰው አይኖችህን ያየሁኝ ጊዜ ነው ። እስከዛው ልናፍቅህ እ 🥀///////////👇/////////////// እህቴ ይህንን/ቻናል መከታተል መቻል አለብሽ ይህን መሠል በስነ/ልቦና የተደገፉ የምክር ወይንም የፍቅር ጥቅሶችን የምታገኚበት ነውና ፎሎ ማድረግ እንዳትረሺ እሺ የኔ ውድ እህት ..ብቸኝነት ሲሰማሽ ሁሌም ከጎንሽ እንደሆንኩ እንዳትረሺው እናም_መልካም ቀን ይሁንልሽ
ALi
Region: ET
Saturday 07 November 2026 15:12:49 GMT
Music
Download
Comments
ነገን በተስፍ :
እህህህ ፍቅር
2026-11-08 17:32:14
1
jemere :
እናት ድካሙ እንዲት ነው የኔ ሙሺራ
2026-11-08 09:46:00
1
𝙨𝑒𝑦𝑎 👊🥊🥊 :
ፍቅር
2026-11-08 17:29:56
1
Elsabet 💖Elsi :
በፈጣሪ ልብ ይነካል የምርመራ እስኪ ለኔም ይሰራልኝ
2026-11-08 10:18:11
1
eyeruse ጉራጌዋ :
😳
2026-11-08 20:54:08
0
Soreti ko :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-08 20:09:06
0
""""""የጊዜ እጅ የሰው ጀግና የለም!!!!!! :
2026-11-09 06:31:10
0
Hayate Dawod :
የትነዉ ዴብዳቤዉ😂🤣🤣
2026-11-08 15:55:35
0
kiyyaa com..🇪🇹 :
❤️
2026-11-08 18:12:52
1
hafsa :
🥰🥰🥰
2026-11-08 14:41:23
1
Bruki..i....r...a :
❤️❤️❤️
2026-11-08 08:52:07
1
Dasash :
🥰🥰🥰
2026-11-07 19:14:33
1
esayas :
🥰🥰🥰
2026-11-08 22:09:16
0
🦋Selam🦋🌹 :
🥺🥺🥺
2026-11-08 15:33:55
0
ኪያ👸 :
😢
2026-11-09 07:35:01
0
B𝖎𝖓𝖎 𝖒𝖆𝖓✔️✅ :
❤️❤️❤️
2026-11-08 21:04:25
0
DAGM1221 :
👍👍👍
2026-11-08 21:22:04
0
mulu sisai :
🥰🥰🥰
2026-11-09 04:09:06
0
ቃል ጎንደሬዋ ያባታ ናፋቂ :
@mikiyas
2026-11-08 21:31:04
0
አላህ ወኪል ☝️ :
👌👌👌
2026-11-08 15:11:40
0
Sadey Batesu Bnta :
👍👍👍
2026-11-08 14:40:44
0
Ermias Yegata lijj :
🥰🥰🥰
2026-11-07 21:02:51
1
Sofia Sofi :
👌👌
2026-11-08 12:37:17
0
Hana :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-09 08:06:33
0
To see more videos from user @thereisnolove01, please go to the Tikwm
homepage.